The history of the ambulance begins in ancient times, with the use of carts to transport incurable patients by force. Ambulances were first used for emergency transport in 1487 by the Spanish, and civilian variants were put into operation during the 1830s.
• Today we had the honor of hosting delegates from ElsMed, the official representatives of SIEMENS. The team met with St.Paul's provost to discuss collaboration and expansion of SPHMMC's cardiology, imaging and other related equipments.
Lunch and Learn - በጤና ሚኒስቴር የህይወት ዘመን ተማሪ መሪዎችና በዕውቀት የበለፀጉ ተቋሟትን የመገንባት ክፈለጊዜ ተጀምሯል :: ግን Lunch & Learn ምንድነው?
A lunch at learn program is a 30-45 minutes training or presentation session facilitated by an organization to employees during a lunch hour. You might decide to have it in an employee cafeteria, auditorium, or even in a conference room. ታዲያ በእናንተ ተቋም ብትጀምሩትስ?
A lunch at learn program is a 30-45 minutes training or presentation session facilitated by an organization to employees during a lunch hour. You might decide to have it in an employee cafeteria, auditorium, or even in a conference room. ታዲያ በእናንተ ተቋም ብትጀምሩትስ?
""ከመጋረጃ ጀርባ"""
ስጋና ነፍስ ሊለያዩ ጥቂት ቅፅበት ሲቀራቸው
አንድ ሊያደርግ ይታገላል በመዳፍ እንደያዛቸው
ከእግዜር በታች በእውቀቱ ከሞት ጉድጓድ የሚመልስ
ገድሎ የሚያድን ባለጥበብ አልቦ ሞገስ
በንስር አይኖቹ እየቀላወጠ ሁሉንም እያየ
አሞት የተኛውን ከሞት አስመልጦ በህይወት አቆየ
ይህ ነው "አንስቴቲስት"
ኦፕራሲዮን ክፍል ታሞ ለሚመጣው
የኔ ነው የሚለው ሳንባ ልብ የሌለው
አካሉን አውሶ
አብሯቸው ተንፍሶ
የፃረ ሞት ጩኸት
የመቀሱን ስለት እንዳይሰሙት አርጎ
ህይወት ይቀጥላል መጋረጃ ጀርባ ራሱን ሸሽጎ
ቀድሞ እንዳስተኛቸው ደግመው እስኪነቁ
ደማቸው ደሙ ነው ህመማቸው ጭንቁ
የልብ ምታቸው ድንገት ቀስ ካለች
የእሡ ትፈጥናለች
በአሣር በሠቀቀን ነፍሡን አስጨንቆ ከዳኑ በሇላ
የሚያመሠግኑት የሚያደንቁት ሌላ
በተኙበት መሀል ከሠመመን አለም ነቅተው ቢያዩትማ
ይታያቸው ነበር የ "አንስቴቲስቱ" ክንድ ለነፍሳቸው ቆማ
ይሄ ሁሉ ፍጥረት ትላንት በበሽታ ሲሰቃይ የኖረው
ከዳነ በሇላ ለሰርጅኑ ብቻ ቃል ከአፉ እስኪያጥረው
ምስጋና ሚያወርደው
ከዛሬ ውበቱ ጥንካሬው ጀርባ "አንስቴቲስት" አለ
ከሞት ጋር ተፋልሞ ህይወቱን ያቆያት መጋረጃ ጀርባ እንደተከለለ 💗💗💗💗💗💗
" ክብሮም መብራቱ እንደፃፈው"
ስጋና ነፍስ ሊለያዩ ጥቂት ቅፅበት ሲቀራቸው
አንድ ሊያደርግ ይታገላል በመዳፍ እንደያዛቸው
ከእግዜር በታች በእውቀቱ ከሞት ጉድጓድ የሚመልስ
ገድሎ የሚያድን ባለጥበብ አልቦ ሞገስ
በንስር አይኖቹ እየቀላወጠ ሁሉንም እያየ
አሞት የተኛውን ከሞት አስመልጦ በህይወት አቆየ
ይህ ነው "አንስቴቲስት"
ኦፕራሲዮን ክፍል ታሞ ለሚመጣው
የኔ ነው የሚለው ሳንባ ልብ የሌለው
አካሉን አውሶ
አብሯቸው ተንፍሶ
የፃረ ሞት ጩኸት
የመቀሱን ስለት እንዳይሰሙት አርጎ
ህይወት ይቀጥላል መጋረጃ ጀርባ ራሱን ሸሽጎ
ቀድሞ እንዳስተኛቸው ደግመው እስኪነቁ
ደማቸው ደሙ ነው ህመማቸው ጭንቁ
የልብ ምታቸው ድንገት ቀስ ካለች
የእሡ ትፈጥናለች
በአሣር በሠቀቀን ነፍሡን አስጨንቆ ከዳኑ በሇላ
የሚያመሠግኑት የሚያደንቁት ሌላ
በተኙበት መሀል ከሠመመን አለም ነቅተው ቢያዩትማ
ይታያቸው ነበር የ "አንስቴቲስቱ" ክንድ ለነፍሳቸው ቆማ
ይሄ ሁሉ ፍጥረት ትላንት በበሽታ ሲሰቃይ የኖረው
ከዳነ በሇላ ለሰርጅኑ ብቻ ቃል ከአፉ እስኪያጥረው
ምስጋና ሚያወርደው
ከዛሬ ውበቱ ጥንካሬው ጀርባ "አንስቴቲስት" አለ
ከሞት ጋር ተፋልሞ ህይወቱን ያቆያት መጋረጃ ጀርባ እንደተከለለ 💗💗💗💗💗💗
" ክብሮም መብራቱ እንደፃፈው"
Photo of the Day
Noah Samara, founder of WorldSpace; the world's first satellite radio network
t.me/spmmc
Noah Samara, founder of WorldSpace; the world's first satellite radio network
t.me/spmmc