Dear esteemed St. Paul staff and students,
We are thrilled to announce the upcoming second exhibition for the implementation of Healthcare Quality Improvement Reforms. This event, organized by the Provost Office, MSVP, ARVP, Business Development and Administrative Vice Provost, and the Quality Improvement and Clinical Governance Directorate, invites all of you to participate in various events, including an exhibition, coffee circle discussions, sharing of departmental experiences, and recognition ceremonies. We are honored to have esteemed guests from different ministries, partners, and fellow institutions attending this prestigious exhibition.
Event details:
Date: Monday, Miazia 21-24, 2016 EC
Location: In front of the old building at SPHMMC
Join us in this important event as we showcase and celebrate the achievements, successes and significant progress made in the fields of clinical services, academic research, and administration!!

#ጽዱኢትዮጵያ የሁላችንም ሀላፊነት ነው! እኛም የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ኮሌጅ ተቀላቅለናል።
እርሰዎም ድርሻዎን በንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000623230248 ያስገቡ::
#CleanEthiopia is the responsibility of all. SPHMMC community have joined the movement too and so can you with any amount to CBE 1000623230248.

ዛሬ
የጤና ሚኒስትራችን ዶር መቅደስ ዳባ: ወ/ሮ ፍሬሕይወት አበበ (የጤና ሚኒስቴር ዴኤታ ) እና የኮሌጃችን የቦርድ ሊቀመንበር ዶር ፍጹም አሰፋ (የፕላንና ልማት ሚኒስቴር) ከኮሌጁ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ግንባታው በመገባደድ ላይ ያለውን የልብ እና የካንሠር ማዕከላት ጎብኝተዋል።
ሕ

አሁን
የጤና ሚኒስትራችን ዶር መቅደስ ዳባ: ወ/ሮ ፍሬሕይወት አበበ (የጤና ሚኒስቴር ዴኤታ ) እና የኮሌጃችን የቦርድ ሊቀመንበር ዶር ፍጹም አሰፋ (የፕላንና ልማት ሚኒስቴር) ከኮሌጁ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ውይይት አድርገዋል ።
የውይይቱ ዋና አጀንዳ የኮሌጁን አገልግሎት አሠጣጥ የላቀ ለማድረግ ስለሚቻልበት እና በቀጣይ በሚሠሩ ሥራዎች ዙሪያ ነው።

ዛሬ የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ ሶስተኛው ቀን Healthcare Quality Improvement Reforms ኤግዚቢሽንን ዶር መቅደስ ዳባ የጤና ሚኒስትራችን : ዶር ፍጹም አሰፋ የፕላንና ልማት ሚኒስቴር እና ወ/ሮ ፍሬ ሕይወት አበበ የጤና ሚኒስቴር ዴኤታ ከፍተዋል።
ኤግዚቢሽኑ ሁሉም የትምህርት ክፍሎችና የሕክምና አገልግሎት እና የአስተዳደር የሥራ ክፍሎች በዘጠኝ ወር የሥራ አፈጻጸም እና ስኬታቸውን የሚያሳይ ነው። (ፎቶ ይመልከቱ) ። ነገም ይቀጥላል ! ሁላችሁም ተጋብዛችኋል