St.Paul's Hospital Millennium Medical College
22.1K subscribers
3.69K photos
39 videos
23 files
584 links
St. Paul's is a leading public hospital and medical college in Addis Ababa, Ethiopia.
Download Telegram
#ጽዱኢትዮጵያ የሁላችንም ሀላፊነት ነው! እኛም የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ኮሌጅ ተቀላቅለናል።
እርሰዎም ድርሻዎን በንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000623230248 ያስገቡ::

#CleanEthiopia is the responsibility of all. SPHMMC community have joined the movement too and so can you with any amount to CBE 1000623230248.
ዛሬ
የጤና ሚኒስትራችን ዶር መቅደስ ዳባ: ወ/ሮ ፍሬሕይወት አበበ (የጤና ሚኒስቴር ዴኤታ ) እና የኮሌጃችን የቦርድ ሊቀመንበር ዶር ፍጹም አሰፋ (የፕላንና ልማት ሚኒስቴር) ከኮሌጁ የሥራ ኃላፊዎች ጋር  ግንባታው በመገባደድ ላይ ያለውን የልብ እና የካንሠር ማዕከላት ጎብኝተዋል።
ሕ
አሁን
የጤና ሚኒስትራችን ዶር መቅደስ ዳባ: ወ/ሮ ፍሬሕይወት አበበ (የጤና ሚኒስቴር ዴኤታ ) እና የኮሌጃችን የቦርድ ሊቀመንበር ዶር ፍጹም አሰፋ (የፕላንና ልማት ሚኒስቴር) ከኮሌጁ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ውይይት አድርገዋል ።
የውይይቱ  ዋና አጀንዳ የኮሌጁን አገልግሎት አሠጣጥ የላቀ ለማድረግ  ስለሚቻልበት እና በቀጣይ በሚሠሩ ሥራዎች ዙሪያ ነው።
ዛሬ   የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ ሶስተኛው ቀን  Healthcare Quality Improvement Reforms ኤግዚቢሽንን ዶር መቅደስ ዳባ የጤና ሚኒስትራችን :  ዶር ፍጹም አሰፋ የፕላንና ልማት ሚኒስቴር   እና ወ/ሮ ፍሬ ሕይወት አበበ የጤና ሚኒስቴር ዴኤታ ከፍተዋል።
ኤግዚቢሽኑ ሁሉም የትምህርት ክፍሎችና የሕክምና አገልግሎት እና የአስተዳደር የሥራ ክፍሎች በዘጠኝ ወር የሥራ አፈጻጸም እና ስኬታቸውን የሚያሳይ ነው። (ፎቶ ይመልከቱ) ። ነገም ይቀጥላል ! ሁላችሁም ተጋብዛችኋል