የስቴቶስኮፕ ታሪክ
ስቴቶስኮፕ የሚለው ቃል ከሁለት ግሪክ ቃላት የተፈጠረ ቃል ሲሆን ሰቴቶስ ደረት፣ ስኮፕስ ደግሞ ምርመራ ማለት ነው። የልብ እና በደረት ውስጥ ያሉ ድምጾችን ብቻ ሳይሆን በሆድ እቃ ውስጥ ያሉ እና በደም ሥር ውስጥ ያሉ ድምጾችንም ለማዳመጥ ያገለግላል። በ1800 አካባቢ ስቴቶስኮፕ ከመፈጠሩ በፊት ሐኪሞች ጆሮዋቸውን በበሽተኛው ደረት ላይ በማሳረፍ ነበር በሰውነቱ ውስጥ ያሉ ድሞጾችን የሚያዳምጡት። ይህ አይነቱ ዘዴ የሚያስከትላቸውን ችግሮች ለመቅረፍ Rene Theophile Hyacinthe Laënnec የተባለ ፈረንሳዊ ዶክተር ፓሪስ ውስጥ በ1816 ዓ.ም. የመጀመሪያውን ስቴቶስኮፕ ፈለሰፈ። ይህ ዶክተር ጭንቅላቱን በሴቶች ደረትና ሆድ ላይ አሳርፎ ማዳመጥ ምቾት ስላልሰጠው ለመጀመሪያ ጊዜ ወረቀት በመጠቅለል የሰራው ቱቦ አንድ ጫፉ የበሽተኛ ደረት ላይ ሌላኛው ጫፍ ደግሞ የራሱ ጆሮ ላይ ሲያደርግ አጥርቶ ማዳመጥ ቻለ። ይህ ሙከራው ነው የመጀመሪያውን ስቴቶስኮፕ ለመስራት ያስቻለው። የመጀመሪያው ስቴቶስኮፕ ለአንድ ጆሮ ብቻ ነበር። በሁለቱም ጆሮዎች የሚያስደምጥ ስቴቶስኮፕ የተሰራው በ1852 ዓ.ም. ነው። ከዚያም በ20ኛው ክፍለ ዘመን ውስጥ ስቴቶስኮፕ ብዙ ለውጦችና መሻሻል እየተደረገበት ክብደቱ ቀንሶ ድምጽ የማስተላለፍ ጥራቱም ጨምሮ አሁን ያለበት ዘመናዊ ቅርጽ ላይ ደርሷል።

ለሚኪሊ ላነድ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ስለ አፍ ውስጥ ጤና እንዴት መጠበቅ እንደሚችሉ ትምህርት ሰጥተናል፡፡
ዓለም አቀፍ የአፍ ጤና አጠባበቅ ቀን
ዓለም አቀፍ የአፍ ጤና አጠባበቅ ቀን
ጥሩ የአፍ ውስጥ እንክብካቤ እንደምን ያለ ነው? (ለአዋቂዎች)
የአፍ ውስጥ በሽታዎች እንደ ጥርስ መበስበስና የድድ በሽታ በሰፊው የሚከሰት ቢሆንም መከላከል ይቻላል፡፡በተገቢው የራስ-አገዝ ግልጋሎት, መደበኛ የጥርስ ምርመራ እና አጋላጭ ሁኔታዎችን በመከላከል, ጥሩ የአፍ እና አጠቃላይ ጤንነት ሊጠበቁ ይችላሉ፡፡
• በየቀኑ በቀን ሁለት ጊዜ ለሁለት ደቂቃዎች ፍሎራይድ ባለው የጥርስ ሳሙና በክብ ቅርጽ በማሽከርከር በእጅ ወይም በኤሌክትሪክ የጥርስ ብሩሽ መቦረሽ የጥርስ የመበስበስ እና የድድ በሽታ ለመቀነስ ይረዳል፡፡
• የጥርስ ሳሙናዎ 1000-1500 (ፒፒኤፍ )ፍሎራይድ መያዙን ከመግዛትዎ በፊት ያረጋግጡ፡፡
• ጥርስ እንደተቦረሸ ወዲያውኑ በውሃ አለመለቅለቅ፡፡ ከዚህ ይልቅ በአፍ ውስጥ የበዛውን ሳሙና ብቻ መትፋት ይህም በጥርስ ሳሙና ውስጥ የተከማቸዉን ፍሎራይድ እንዳይታጠብ ያደርጋል፡፡
• ጥርስ መቦረሽ በማይቻልበት ሁኔታ ውስጥ ፍሎራይድ ያለው የአፍ መታጠቢያ ፈሳሽ መጠቀምና አስኳር ነፃ የሆነ ማስቲካ ማኘክ የጥርስ መበስበስ ለመከላከል ሊረዳ ይችላል፡፡
• መደበኛ የሆነ በጥርሶች መካከል ጽዳት በጥርሶች መሀል የተሰገሰጉ ምግቦችን ለማውጣት ይረዳል ይህም የድድ በሽታንና መጥፎ የአፍ ጠረን መከሰትን ሊቀንስ ይችላል፡፡
• የሚጠቀሙትን የስኳር መጠንዎን በቀን ወደ 6 ማንኪያ ይገድቡ ፡፡ በየቀኑ. ጣፋጭ ምግቦችን በብዛት መጠቀም ያስወግዱ፡፡
• ትንባሆ አለመጠቀም ፣አልኮልም መጥኖ መጠቀም ፡፡ ትንባሆ ና አልኮል ለአፍ ውስጥ ካንሰር. መጋለጥን፣ የጥርሶች ከለር መበላሸትን ፣የጥርስ መቦርቦርን ና መጥፎ የአፍ ጠረን ሊያመጣም ይችላል፡፡
• መውደቅ ና አካላዊ ግንኙነትን በሚያካትት ስፖርት ና ጨዋታዎች ወቅት በባለሙያ የተሠራ የጥርስ መከላከያ መጠቀም፡፡
• የጥርስ ሐኪም ጋር በየጊዜው መከታተልናምክር መቀበል፡፡

የልጅዎን የአፍ ውስጥ ጤና እንዴት መጠበቅ ይችላሉ?
ሕፃናት በተወለዱ በመጀመሪያዎቹ ጥቂት ቀናት ጀምሮ የአፍ ውስጥ ጤንነት እንክብካቤ ማድረግ ያስፈልጋል፡፡ በንፁህ እርጥብ ጨርቅ ቢያንስ በቀን ሁለት ጊዜ በተለይ ምግብ ከተሰጣቸው በኋላ እና ከመተኛታቸው በፊት ድዳቸቻቸውን መጥረግ ተገቢ ነው፡፡ የልጆች የመጀመሪያውን ጥርስ ማውጣት እንደጀመሩ ጥርሳቸውን ማጽዳት ና በሚተኙበት ጊዜ ጡጦ አስይዞ አለማስተኛት ይበረታታል፡፡
• የድድ በሽታ ና የጥርስ መበስበስ አደጋን ለመቀነስ ልጆች ለሁለት ደቂቃዎች በየቀኑ በቀን ሁለት ጊዜ ጥርሳቸውን መቦረሽ ያስፈልጋቸዋል፡
• ጠዋት ቁርሳቸውከበሉ በኋላ ና ማታ ከመተኛታቸው በፊት በክብ ቅርጽ ቡሩሹን በማንቀሳቀስ መቦረሽ አለባቸው ፡፡ በምሽትም ጥርሳቸውን ከቦረሹ በኋላ ማንኛውንም ነገር አለመመገባቸውን ማረጋገጥ ያስፈልጋል::
• ልጆች ከሶስት ዓመት እድሜ በታች ከሆኑ, አነስተኛ መጠን ያለው የሩዝ እሸት መጠን የሚያህል፣ 3-አመት ወይም ከዚያ በላይ ከሆኑ ደግሞ የአተር መጠን የፍሎራይድ የጥርስ ሳሙና, በጥርስ ብሩሽታቸው ላይ በማድረግ እንዲቦርሹ ማለማመድ ተገቢ ነው
• ልጆች ፍሎራይድ ባለው የጥርስ ሳሙና በመጠቀም ጥርሳቸውን መቦረሽ አለባቸው፡፤የጥርስ ሳሙናው ከመገዛቱ በፊት ጥቅሉን በማየት ማረጋገጥ ያስፈልጋል
• ልጆች ጥርሳቸውን እንደቦረሹ አፋቸውን ወዲያው ማጠብ የለባቸውም በምትኩ ትርፍ የሆነውን የጥርስ ሳሙና መትፋት ይበረታታ ል ይህም በቀሪው የጥርስሳሙና ውስጥ ተከማችቶ የሚገኘው ፍሎራይድ የሚሰጠውን ጥቅም እንዲቆይ ይረዳል ፡፡
• ለጥሩ የአፍ ጤንነት, የልጆች የጥርስ ብሩሽ በየ 3 ወሩ ወይም አስቀድሞ ከተለወጠ(ከተንጨፈረረ፣ ከተደመደመ ) በአዲስ መቀየር ይኖርበታል፡፡
• የልጆችን የስኳር መጠን በቀን በ 3 ማንኪያ መወሰን አለበት፡፡ ከመጠን ያለፈ ስኳር በምግባቸው ውስጥ አለመኖሩን ም ማረጋገጥ ያስፈልጋል፡፡እንደ ለስላሳ ያሉና ጣፋጭ የሆኑ መጠጦች በጡጦ ውስጥ ከመጠቀም በመቆጠብ የጡት ወተትና ፎርሙላ ወተት ወይንም ውሃ መሙላት ይመከራል ፡፡ በተጨማሪም ልጆች ከጡጦ ይልቅ በኩባያ እንዲጠጡ ማበረታታት ይመከራል፡፡
• መውደቅና አካላዊ ግንኙነትን በሚያካትት ስፖርት ና ጨዋታዎች ወቅት በባለሙያ የተሠራ የጥርስ መከላከያ ልጆች መጠቀም አለባቸው፡፡
• ልጆችን የጥርስ ሐኪም ጋር በየጊዜው በመውሰድ ና ክትትል ማድረግ ልክ እንደ ሌሎች ዋና ዋና በሽታዎች በአፍ ውስጥ የሚከሰት በሽታን ለመቀነስ ፣ የተዛመዱ የጤና ችግሮች ለመከላከል እና ቀደሞ ለማወቅ ቁልፍ መንገድ ነው ፡፡

Great news!
Fewer maternal deaths and stillbirths in Ethiopia 🇪🇹: improving quality of care is paying off. ( WHO)
http://bit.ly/2Cr8wlV

WHO | Regional Office for Africa
Fewer maternal deaths and stillbirths in Ethiopia: improving quality of care is paying off
Addis Ababa, 12th March 2019. Ethiopia’s National Health Care Quality Strategy for 2016-2020 placed Maternal, Newborn and Child Health as a priority with the ambitious goals to reduce the maternal mortality ratio (MMR) from 412 to 199 per 100,000 live births…
Professor Christy Nelson from Universty of Michigan had stayed in our department over the last week. We had oculoplastics campaign. Dr Nelson and Dr Asrat mentored our senior residents to do 20 DCR (Dacryorhinocystotomy) and other lid surgeries. We would like to thank our college for facilitating this and Dr Engida and Dr Tseganesh for organising an OR room for some of the procedures.
14th TB Research Annual Conference kicks off at Semera. (Photo credit: Dr.Andargacew )
We had also awareness creating program how to care & keep their oral health for patients on oncology treatment at our institution oncology department & site where female pts on chemo &radio therapy are gathered by Ethiopian oncology society around medhanealem.
We thank for st.Paul's communication department,oncology department, a.a university dental medicine students,mrs beza,dental &OMFS department staffs for your inputs and cooperation.
(Dr.Tseganesh Berta)

የዴንማርክ ልዕልት በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ ዛሬ ጉብኝት አደረጉ፡፡ ልዕልት ሜሪ ኤልዛቤት በተለይ የጎበኙት ምቹ የስነ ተዋልዶ ማእከልን ና በ22 አካባቢ የሚገኘውን የመካንነት ህክምና ማእከልን ነው፡፡ ልእልቲቱ ኮሌጁ እየሰጠ ያለውን አገልግሎት ማድነቃቸውን በጉብኝታቸው ወቅት ገልፀዋል፡፡
Mary Elizabeth, crown princess of Denmark, visited the Michu Reproductive Center of St. Paul's Hospital Millennium Medical College and St. Paul's new Fertility Center at Haya Hulet. The princess said she was impressed with the college's services.