ማስታወቂያ
ጥቅምት 15 ና 16/2018 ዓ.ም ነፃ የዓይን ሞራ ግርዶሽ ቀዶ ህክምና አገልግሎት በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ ይሰጣል: :
ስለዚህ ከነገ ጥቅምት 08/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ጥቅምት 14/2018 ዓ.ም ድረስ የልየታ ስራ ስለምናደርግ የሕክምና አገልግሎቱን የምትፈልጉ በተመላላሽ የሕክምና ቅጥር ግቢ( ከኮሌጁ በስተጀርባ) በመገኘት አገልግሎቱን ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ ሰራተኞች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አካሄዱ።
'ብሔራዊ ጥቅም እና የጂኦስትራቴጂ ቁመና' በሚል በቀረበው ሰነድ ላይ የኢትዮጵያ ጂኦስትራቴጂያዊ ሁኔታና ብሔራዊ ጥቅም ፣ የብሔራዊ ጥቅማችን ዋነኛ ፈተናዎች ፣ ለብሔራዊ ጥቅማችን መረጋገጥ ቁልፍ መፍትሔዎች እንዲሁም ለብሔራዊ ጥቅማችን መረጋገጥ የሚጠበቅብን ሚናን እና በተዛማጅ ርዕሰ ጉዳይ ገለጻ ተደርጓል።
በመጨረሻም
በውይይቱ ላይ በቀረበው ሰነድ ከተሳታፊዎች የተለያዩ ሃሳብ እና አስተያየቶች ቀርበው ምላሽ ተሰጥቷል።

oday, SPHMMC Welcomes a New Medical Student
Today, St. Paul’s Hospital Millennium Medical College (SPHMMC) proudly welcomes a new medical undergraduate student. The college community extends a warm greeting as the student begins a journey of learning, compassion, and service.
Welcome to SPHMMC