Bethel Girls High School Students Share Christmas Joy with Children in Pediatric Ward
Students from Bethel Girls High School, located near our college, spent their Ethiopian Christmas (Genna) with children in the Pediatric Ward, sharing laughter, games, and heartfelt moments.
Through play and warm interaction, the students brought smiles and comfort to young patients and their families.
Their visit filled the ward with joy and reflected the true spirit of Christmas—love, compassion, and togetherness.
We sincerely thank the students of Bethel Girls High School for choosing to celebrate the season by caring for others.

Today, on Christmas Day, our Provost, Vice Provosts, and Directors visited patients and their caregivers and shared a special Christmas lunch together, celebrating the season of care and compassion.
Photo of the Day: This evening, around 7:00 PM on Christmas Day, the Staff Wellness Corner looked so lovely and festive. A warm moment captured just now!
ሐኪም ጠይቁልን!
ሰላም !ስለእናንተ ብዙ ማህበራዊ ገጻችሁ የምትሰጡትን መረጃዎች እከታተላለሁ፡፡ አመሰግናለሁ፡፡ ይህን የጻፍኩት አነድ ቺግር ገጥሞኝ ነው፡፡ ባለቤቴ ashermen syndrome ተብላለች ።የምንኖረው ደቡብ ኢትዮጵያ ጋርዱላ ዞን ነው ።መጥታ እንዴት መታከም ትችላለች?ምን ያህል ገንዘብ ይጠበቅብናል ለመዘጋጀት ?ስለምትሰጡኝ መረጃ አመሰግናለሁ ።
መልስ
ለገጻችን ተከታታይ ምላሽ የሰጡት ዶር ሙስጠፋ ነጋሽ የማህጸንና ጽንስ ሕክምና ስፔሻሊስት እና የመካንነትና የማህፀን ኢንዶስኮፒ ሰብ ስፔሺያሊስት ሐኪም ናቸው፡፡
አሽርማን ማለት የማህጻን ጠባሳ ማለት ነው። የሚፈጠረውም በተለያዩ ምክንያቶች ነው። Asherman Syndrome (የዐሸርማን ስንድሮም) ማለት በማህፀን ውስጥ የሚፈጠር ጠባሳ (adhesions) ሲሆን፣ ይህ ጠባሳ የወር አበባን መቀነስ ወይም መቆም፣ መፀነስ መቸገር እና ተደጋጋሚ ዉረጃ ሊያስከትል ይችላል።
ብዙ ጊዜ ይህ ችግር የሚከሰተዉ በሚከተሉት ምክንያቶች ሊሆን ይችላል፡፡
• ከፅንስ መጥፋት ወይም ከፅንስ ማስወገድ በኋላ የተደረገ ማህፀን ማጽዳት (D&C)
• ከእርግዝና መጥፋት ወይም ከወሊድ በኋላ ኢንፌክሽን
• ከማህፀን ቀዶ ሕክምና በኋላ ሊፈጠር ይችላል።
ሕክምናውም ሃያ ሁለት(22) አካባቢ በሚገኘዉ የቅዱስ ጳዉሎስ ሆሰፒታል ቅርንጫፍ ምቺ ከሊኒክ ይሰጣል፡፡ሁሉም የAsherman Syndrome ሕክምና አገልግሎቶች ይገኛሉ፦
1. Hysteroscopy (በካሜራ ማህፀን መመርመር እና መፍታት)
o የተጠበቀ ዋና የሕክምና መንገድ
o ጠባሳው በቀጥታ ተመልክቶ ይፈታል
2. መድሃኒት ሕክምና
o ማህፀን ውስጥ መመለስን ለማጠናከር (ሆርሞኖች)
o ኢንፌክሽን ካለ ለመቆጣጠር
3. ከሕክምና በኋላ ክትትል
o የወር አበባ መመለስ
o መፀነስ እድል መጨመር
ማጠቃለያ
Asherman Syndrome የሚታከም ችግር ነው። በቀጥታ እና በተገቢ ሕክምና ብዙ ሴቶች የወር አበባቸውን እና የመፀነስ እድላቸውን መመለስ ይችላሉ።