ሰውነት ራሱን እንዲያክም ጠባሳው መጥፎ እንዳይሆን በመከላከል መጠበቅ ነው፡፡ ሌላው ኢንፌክሽን እንዳይፈጥር አደጋ የደረሰበትን ቦታ በንጹሕ ጨርቅ አለያም ጎዝ መሸፈንና ንጽህናውን መጠበቅ ነው፡፡ ከፍ ብሎ ወደ ውስጥ ከገባ ደግሞ በህክምናው ቆዳ የመሸፈን ሥራ( የቀዶ ሕክምና) እንዲሰራ ይደረጋል፡፡ ምክንያቱም ይህ ካልሆነ ጠባሳ ይፈጥርና ቅርጽን እስከመቀየር ይደርሳል፡፡ ለምሳሌ፡- አንገት እንዲታጠፍ፣ እጅ እንዳይዘረጋ ፤ የፊት ቅርጽ እንዲለወጥ ያደርጋል፡፡
የቆዳ ቅየራ ሲከናወን ብዙ ጊዜ የሚለጠፈው ከግለሰቡ የጭን ቆዳ በመውሰድ ሲሆን፤ የዳነው ክፍልን በመተው ያልዳነውን ክፍል ይሸፈናል፡፡ የሞተው ቆዳ ሲነሳ ግን ከዳነው ቆዳ ለመለየት ንጽህናውን እየጠበቁ ሁለት ወይም ሶስት ሳምንት መጠበቅ የግድ ይላል፡፡ በዚህ ውስጥም ቆዳ በመነሳቱ ሰውነት ሙቀቱን ያጣል፤ ቅዝቃዜ እንዳይሰማው ሞቅ ያለ ቦታ ግለሰቡን ማስተኛት ያስፈልጋል፡፡ በተመሳሳይ ቁስሉን ለብ ባለ ውሃ ማጠብ ተገቢ ነው፡፡
በቃጠሎ ሕክምና ውስጥ ሌላው የሚከናወነው ተግባር ኢንፌክሽን እንዳይዘው፤ የልብ ምት እንዳይቀንስ ክትትል ማድረግ ነው፡፡ በየሶስት ቀኑ የደም ምርመራ ማድረግ፤ ነጭ የደም ሴሉ ከፍ ካለ አንቲባዮቲክ መስጠት፤ የመገጣጠሚያው ክፍል ከተጎዳ ጀሶ ማድረግ የሕክምናው አካል ናቸው፡፡ ጀሶ የሰውነት መዛባት አሊያም አለመንቀሳቀስ ችግር እንዳይፈጠር ያደርጋል፡፡
ኩላሊት ቃጠሎ ሲያገጋጥም የሚደረገው ሕክምና ደግሞ ቶሎ ቶሎ ውሃ እንዲጠጡ ማድረግ ነው፡፡ ዓይን ያለጊዜው ሞራ ሲፈጠር የዓይን ሕክምና መስጠት፤ ሳንባ አካባቢ ችግሮች ሲፈጠሩ የመተንፈሻ ቱቦችን መጠቀም ሌላው የሕክምና ተግባር ነው፡፡ ምክንያቱም የሳንባው እብጠት የሚቆየው ከስምንት እስከ 48 ሰዓት ነው። የሳንባ ደም መርጋት ሲፈጠርም የደም ማቅጠኛ ህክምና ይሰጣል፡፡ ሁኔታዎችን በተደጋጋሚ በቤተሙከራ ማረጋገጥ ይገባል። ቃጠሎ የስነ ልቦና ጉዳትን የሚያመጣ በመሆኑ ሕክምናም ያስፈልገዋል፡፡
15 በመቶ የሚሆነው የሰውነት ክፍል ከተቃጠለ፤ የኬሚካል ቃጠሎ ካጋጠመ፤ የመገጣጠሚያ ቃጠሎ ከተከሰት፤ ቀዶ ሕክምና (ቆዳ መውሰድ) በሚያስፈልግበት ጊዜና የጽኑ ህሙማን ህክምና ክፍል የግድ ያስፈልጋል። ያኔ ሪፈር ይባላል፡፡ ምክንያቱም ጤና ጣቢያዎች በቂ ስፔሻሊስት፤ የቆዳ መውሰጃ መሳሪያዎች የላቸውም።
ልማዳዊው ጎጂ ሕክምና
በሀገር ደረጃ ከቃጠሎ ጋር በተያያዘ በዘልማድ የሚከናወኑ ተግባራት በርካታ ናቸው፡፡ በተለይ ከእሳትና ውሃ ጋር ተያይዞ የሚወሰዱ የመፍትሄ ሀሳቦች ብዙዎችን ለከፋ አደጋ ይዳርጋል፡፡ ሰዎች ቃጠሎ ሲያጋጥማቸው ሊጥ፣ ኮልጌትና ዘይት መቀባት እንዲሁም አፈር ማሻሸት ሙቀቱ እንዳይወጣ በማድረግ ቃጠሎው ወደ ውስጥ እንዲገባ ያደርጉታል፡፡ ኢንፌክሽን እንዲፈጠር ምክንያት ይሆናል፡፡እነዚህ ነገሮች በፍጹም መደረግ የሌለባቸው ተግባራት ናቸው፡፡ቃጠሎ ሲያጋጥም መደረግ ያለበት ንጹህ ውሃ ማፍሰስና ያንን ቦታ በንጹህ ጨርቅ መሸፈን ጃ ዐበይት ተግባራት ናቸው፡፡፡
ዘመናዊው ሕክምና
አንድ ሰው ከ45 በመቶ በላይ የሰውነት ክፍሉ ከተቃጠለ በህይወት የመትረፍ እድሉ ዝቅተኛ ነው። ቃጠሎው 60 በመቶ ከሆነ በህይወት የመትረፍ እድል የለውም። ያደጉ ሀገራት ግን 60 ወይም 70 በመቶ ቢቃጠል የመትረፍ እድላቸው ከ90 እስከ 95 በመቶ ነው።ምክንያቱም በሕክምና ቆዳ ወስደው ሳይሆን ስቴም ሴል (Stem Cell) ወይም ቆዳው እንዲያድግ በማድረግ ነው፡፡ በዚያ ላይ ድሬሲንግ (Dressing) የሚባሉ ቆዳው እስኪድን የሚለጥፏቸው ነገሮች አሏቸው። ስለዚህ በቴክኖሎጂ እና በባለሙያ ብቃት የተሻሉ ናቸው።ይህንን ማድረግ ከተቻለ ብዙ ችግሮችን መፍታት ይቻላል ይላሉ፡፡ የመዳን አቅምን መጨመር እንደሚቻል በጤና ጣቢያዎች አካባቢ ሕክምናውን መስጠት የሚያስችሉ ተግባራትን ማከናወን ያስፈልጋል ፡፡ ከዚህ በተጨማሪ የሰው ሰራሽ አካል ቅየራ ላይም ትልቅ ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባና ሕክምና ተቋማቱ ከሌሎች አገልግሎቶች እኩል ሊሰጧቸው እንደሚያስፈልግ ያስረዳሉ፡፡ ሰዎች ከዳኑ በኋላ ነጋቸው እንዲለመልም የሚያደርግ የማገገሚያ ሥራ መስራት ቢቻል መልካም ይሆናል፡፡

Saint Paul’s Hospital Millennium Medical College (SPHMMC) joins the global observance of Safe Motherhood Month during the Ethiopian calendar month of Tir 2018 (January 2026). This observance recognizes the critical role of Gynecology and Obstetrics (Gyn/Obs) professionals, midwives, and emergency surgical officers in providing compassionate, respectful, and life-saving care to mothers and newborns. SPHMMC proudly honors their dedication to advancing maternal and newborn health.
#SafeMotherhoodWeek
#MaternalHealth #InvestInMothers #SafeMotherhoodMonth #Newborn

ኢትዮጵያ የማርበርግ ቫይረስ በሽታን በመቆጣጠር ሙሉ በሙሉ ነፃ ሆናለች - ክብርት ዶር መቅደስ ዳባ የጤና ሚኒስቴር
ኢትዮጵያ በተቀናጀ እና ጠንካራ የበሽታ መከላከል መርሐ ግብር የማርበርግ ቫይረስ በሽታን በመቆጣጠር ሙሉ በሙሉ ነፃ መሆኗን ተገለጸ፡፡
ይህ የተገለጸው በዛሬው ዕለትበተካሄደው ኢትዮጵያ የማርበርግ ቫይረስን መቆጣጠሯን አስመልክቶ በተዘጋጀው የማብሰሪያ መርሐ ግብር ላይ የጤና ሚኒስትርዋ ዶር መቅደስ ዳባ እንደገለጹት ፤ የማርበርግ ቫይረስን ለመከላከል በተወሰደው የተቀናጀና አስቸኳይ ምላሽ ቫይረሱን ከኢትዮጵያ ማጥፋት መቻሉን አብስረዋል፡፡
በጥቅምት ወር በጅንካ ከተማ ተከስቶ የነበረውን የማርበርግ ቫይረስ በተቀናጀ የጤና ስርዓትና አገልግሎት ነፃ ማድረግ እንደተቻለም ከብርት የጤና ሚኒስትርዋ ዶር መቅደስ ዳባ በይፋ ያበሰሩት፡፡
ዶ/ር መቅደስ ለኢትዮጵያ እንግዳ የሆነውን የማርበርግ ቫይረስ መቆጣጠር በመቻሉ እንኳን ደስ ያላችሁ ብለዋል፡፡ስኬቱ በሀገራችን ታሪክ ውስጥ ትልቅ አሻራ ያለው ነው ያሉት ሚኒስትሯ÷ በሽታውን ለመቆጣጠር ድጋፍ ላደረጉ አካላት ምስጋና አቅርበዋል፡፡
ሚኒስተርዋ በዚህ ወቅት እንዳሉት ሚኒስቴር መስሪያ ቤታቸው በሽታን በመከላከልና አክሞ ማዳንን መሰረት በማድረግ የዜጎችን የጤና አገልግሎት ተደራሽነት ለማጠናከር በቁርጠኝነት እየተሰራ መሆኑንን ገልጸዋል፡፡
በመርሐ ግብሩ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎን ጨምሮ የክልል ርዕሰ መስተዳድሮች፣ የጤና ሚኒስትር ከፍተኛ የስራ ሃለፊዎች እና አጋር አካላት ተገኝተዋል፡፡

Service, Courage, and Commitment: Honoring Dr. Adey Abebaw
St. Paul’s Hospital Millennium Medical College proudly recognizes Dr. Adey Abebaw for her exceptional service during Ethiopia’s first-ever Marburg Virus Disease (MVD) outbreak.
In November 2025, Dr. Adey was deployed to the Marburg Treatment Center in Jinka, South Ethiopia Region, where she served as a frontline Emergency and Critical Care Specialist. During one of the most serious public health emergencies the country has faced, she played a critical role in case management and in supporting the national outbreak response.
Yesterday, as Ethiopia officially marked the end of the Marburg outbreak, Dr. Adey was formally recognized for her outstanding contribution. The recognition ceremony was held in the presence of H.E. Dr. Mekdes Daba and other senior government officials at Sky Hotel.
Dr. Adey’s courage, professionalism, and resilience stand as a powerful example of excellence in public health emergency response. Her service has saved lives, strengthened the national health system, and inspired colleagues, students, and communities across the country.
A proud alumna and faculty member of St. Paul’s Hospital Millennium Medical College, Dr. Adey’s leadership and dedication have helped contain a historic outbreak while reflecting the highest values of our institution. We are deeply grateful for her sacrifice and immensely proud to count her as a valued pillar of the SPHMMC family.
#PublicHealthHeroes #EmergencyMedicine #StPaulsPride #MarburgResponse #EthiopiaHealth #SPHMMCFamily

SPHMMC journal gains wider visibility with regional indexation
St Paul’s Hospital Millennium Medical College (SPHMMC) says its academic journal, the Millennium Journal of Health, has reached an important milestone after being indexed on Ethiopia Journals Online (EJOL).
The move places the journal alongside other recognised scholarly publications on the national platform, while it also continues to be listed on African Journals Online (AJOL), one of Africa’s largest databases for peer-reviewed research.
Members of the journal’s editorial board say the new indexation will make it easier for researchers to access and share locally produced health studies. It also brings practical support, including editorial training, free Digital Object Identifiers (DOIs) and stronger links with the wider academic community.
The board said the achievement reflects the steady work and commitment of the Editor-in-Chief, Dr Gizachew, and the editorial team, and acknowledged the support of partners who have contributed to the journal’s growth.
The Millennium Journal of Health is available through Ethiopia Journals Online (https://ejol.aau.edu.et/index.php/mjh) and African Journals Online ( https://www.ajol.info/index.php/mjh