St.Paul's Hospital Millennium Medical College
22.1K subscribers
3.67K photos
39 videos
23 files
583 links
St. Paul's is a leading public hospital and medical college in Addis Ababa, Ethiopia.
Download Telegram
Join us TODAY'S presentation on hepatitis delta in sub-Saharan Africa with expert speaker, Dr. Hailemichael Desalegn, Vice President of the Ethiopian Gastroenterology Association! Register now: http://ow.ly/PAi950uwl4R
ለመጨረሻ ዙር ውይይት የቀረበውን የማህበረሰብ አቀፍ የጤና መድህን ረቂቅ አዋጅ ይኸውላችሁ!
ሙሉውን ለማንበብ ማስፈንጠሪያውን ይንኩ።

https://drive.google.com/file/d/1-VkgnVkt2ve1cNRrShM4lhy5eOUIRS6N/view?usp=sharing
የመጀመሪያዋ ሴት Gynecology oncologist
Written by ፀሐይ ተፈረደኝ ከኢሶግ

‹‹…እንደአጠቃላይ ግን የተወሰነ ለውጥም እንደለውጥ የሚታይ እና የህክምና ባለሙያው ሙሉ መስዋእትነትን ለመክፈል ዝግጁ እስከሆነ ድረስ በጣም ከባድ ነው መሰራት አይችልም የሚባል ስራ ነው ብዬ አላምንም፡፡››
ዶ/ር ማሪያማዊት አስፋው ትባላለች፡፡ በቅዱስ ጳውሎስ ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ የማህጸንና ጽንስ ሕክምና እስፔሻሊስት በመሆን ስታገለግል የቆየች የህክምና ባለሙያ ነች፡፡ በአሁኑ ወቅት ደግሞ በተጨማሪ የማህጸን ካንሰር ሕክምና እስፔሻሊስት Gynecology oncologist ለመሆን በህንድ አገር ለአንድ አመት ስትከታተል የቆየችውን ትምህርት አጠናቃ በመመለስ አገልግሎቱን በመስጠት ላይ ትገኛለች፡፡ ዶ/ር ማርያማዊት ወደ ሐገር ቤት የተመለሰችው ከ5/ወር በፊት ነው:: Gynecology oncologist በተባለው ሙያ ስራ ላይ የተሰማሩ ባለሙያዎች ቁጥራቸው እንዲጨምር ገና ጥረት እየተደረገ ያለ ሲሆን እነሱም ወንዶች ናቸው፡፡ ዶ/ር ማርያማዊት አስፋው ግን Gynecology oncologist በመሆን ስራ ላይ የተሰማራች የመጀመሪያዋ የማህጸንና ጽንስ ሕክምና ባለሙያ ሴት ነች፡፡
ዶ/ር ማርያማዊት እንዳለችው የማህጸን ካንሰር እስፔሻሊስት መሆን ማለት ሴቶች የሚገጥማ ቸውን የካንሰር ሕመም የሚያክም ሆኖ ግን ሁሉንም አይነት ካንሰር ሕመም ሳይሆን በተለይ የማህጸን አካባቢ ካንሰርን ማከም ማለት ነው፡፡
ይህ Gynecology oncologist የተባለ ሙያ ከአሁን ቀደም ትምህርቱ በአገር ውስጥ ስለማይሰጥ ሐኪሞቹ በውጭ አገር ተምረው የመጡ ውስን ወንድ ሐኪሞች ብቻ ነበሩ፡፡ በእኛ ሐገር ትም ህርቱ መሰጠት የተጀመረው ምናልባት ከሶስት አመት ወዲህ በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ነው፡፡ ስለዚህ ትምህርቱ አዲስ እንደመሆኑም መጠን በዚህ ሙያ ብዙ የገቡ ሴቶች የሉም፡፡
የካንሰር ሕክምና ትንሽ ከበድ ያለ ነው፡፡ የሐኪሙን ስራ ከባድ የሚያደርገው በቀጥታ ሕክም ናው ብቻ ሳይሆን በመጀመሪያ ካንሰሩ አለ ብሎ ለታካሚው ከመንገር የሚጀምር ነው፡፡ ከቤተሰብ ጋር እንዲሁም ከሕመምተኛው ጋር በምን መንገድ ሕክምናው እንደሚደረግ እና በማዳን ስራው ላይ የሁሉም ድርሻ ምን መሆን እንዳለበት ከመተማመኑ የሚጀምር ነው ክብደቱ፡፡ ስራው ድፍረትን ፤የተሟላ እውቀትን ፤በራስ መተማመንን መፈለጉ እውን ነው፡፡
እንደአጠቃላይ ግን አለች ዶ/ር ማርያማዊት አስፋው፡
‹‹…እንደአጠቃላይ ግን የተወሰነ ለውጥም እንደለውጥ የሚታይ እና የህክምና ባለሙያው ሙሉ መስዋእትነትን ለመክፈል ዝግጁ እስከሆነ ድረስ በጣም ከባድ ነው መሰራት አይቻልም የሚባል ስራ ነው ብዬ አላምንም፡፡››
ስለዚህ ብዙ የማህጸንና ጽንስ ሕክምና ባለሙያዎች ወደመስኩ መግባትና ህብረተሰቡን ማገል ገል ይችላሉ፡፡ በእርግጥ መስዋእትነትን መጠየቁ የማይቀር ቢሆንም ያንን አሟልቶ ወደስራው መግባት ግን እራስን ማሳመንን እና ለሙያው ብቃት እና ትግበራ ዝግጁ መሆንን የሚጠይቅ ይሆናል፡፡
በሕንድ አገር ቆይታዬ ትምህርቱ በጣም ጥሩ ነበር ያለችው ዶ/ር ማርያማዊት የታካሚዎች ወይንም የህመምተኛው አይነት ግን እኛ ሐገር ካለው በተወሰነ ደረጃ ለየት የሚል ነገር እንዳለው ታዝቤአለሁ ብላለች:: ዶ/ር ማርያማዊት ለትምህርት የሄደችበት ማእከል በተለይ በካንሰር ሕክምና ላይ ስፔሻላይዝድ ያደረገ ሴንተር በመሆኑም ከማህጸን ካንሰር እስፔሻሊስቶች ጋር ብቻ ሳይሆን ከተለያዩ የካንሰር ሕክምና እስፔሻሊስቶች ጋር አብሮ ለመስራት እድሉን ፈጥሮአል፡፡ የዚህ ምክንያት ደግሞ የማህጸን ካንሰር ሕክምና ስራ የሚወሰነው በማህጸን ካንሰር ሐኪሞች ብቻ ሳይሆን የሌሎቹንም እገዛ ስለሚሻ ለተማሪዎች እውቀቱን ለማዳበር ትልቅ እድል ፈጥሮእል፡፡
ዶ/ር ማርያማዊት በማከል እንደገለጸችው በሕንድ አገር ስላለው የካንሰር ታካሚዎች መጠን ለመናገር የሚያስችል ግንዛቤ ባይኖረኝም ለትምህርት የሄድኩበት ማእከል ግን የካንሰርና የልብ ልዩ ሕክምና በግል የተቋቋመ ሴንተር ነው:: ለትምህርቱ ባለሙያዎችን ከየሀገሩ ሲቀበሉም መስፈርቱ ጠበቅ ያለ እና መሟላት የሚገባቸውን ነገሮች በጥንቃቄ ይፈትሻሉ፡፡
ይህንን መስፈ ርት አሟልቼ የሄድኩበት ማእከል ለሕክምና የሚመጡ ታካሚዎች ገንዘብ ከፍለው መታከም የሚችሉ ናቸው፡፡ ከዚያ በመነሳት ግን በአጠቃላይ በአገር ደረጃ ያለውን ሁኔታ ስገምት እና በመረጃ ደረጃ እንደሰማሁት በሕንድ ብዙ የማህጸን ካንሰር ሕመም ታካሚዎች አሉ፡፡ በግል መታከም ለማይችሉት የመንግስት ሆስፒታሎች አገልግሎቱን ይሰጣሉ፡፡
በአንድ አመት የህንድ ቆይታ ቢያንስ በሁለት ቀን አንድ ኦፕራሲዮን በመስራት ከመቶ በላይ ታካሚዎችን ለማከም እድሉን አግኝቻለሁ ያለችው ዶ/ር ማርያማዊት ህክምናው ግን በጨረር፤ በመድሀኒት ጭምር የታገዘና እንዲሁም ከሌሎች የካንሰር ሕክምና እስፔሻሊስቶች ጋር በቡድን በመሆን የሚሰራ ነበር፡፡ ስለዚህ ትምህርቱ ከስራ ጋር የተጣመረ ነበር ፡፡
ዶ/ር ማርያማዊት የዛሬ አምስት ወር ትምህርቷን አጠናቃ ወደሀገር ከገባች በሁዋላ የስራ ፈቃዱዋን በኢትዮጵያ መንግስት በጤናው ዘርፍ ባለው ባለስልጣን ለማጸደቅ ከቆየችበት ጊዜ በስተቀር በቀጥታ ወደሕክምናው ገብታለች፡፡
በአሁኑ ወቅት በቅዱስ ጳውሎስ ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ በስራ ላይ ያሉት Gynecology oncologist ባለሙያዎች ጋር በትብብር መስራት እጅግ አስፈላጊ እና የግድ ነው ባለሙያዋ እንዳስረዳችው፡፡ ምክንያቱም እንደዚህ አይነት ሕክምና አንድ አመት ተምሬአለሁ፤ በቃ በሙ ያው እጅግ ሰልጥኛለሁ፤ ብቃት አግኝቻለሁ ብሎ ለብቻ የሚኬድበት ሳይሆን የሰውን ሕይወት ለማዳን አስፈላጊ የሆኑ ተጨማሪ ስራዎችን ቀደም ሲል ከተመረቁ ባለሙያዎች ጋር መስራት ግድ ይሆናል፡፡ ስለዚህም ከሙያ ባልደረቦቼ ጋር በመሆን የብዙዎችን ሴቶች ማህጸን ካንሰር ሕክምና በቅዱስ ጳውሎስ ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ እየሰራን እንገኛለን ብላለች ዶ/ር ማርያ ማዊት፡፡
የካንሰር ሕክምና ማለት በመድሀኒት፤ በጨረር ሕክምና፤ በኦፕራሲዮን እና አስቀድሞ ካንሰር እንዳይሆን ለመከላከል የሚሰራ፤ እንዲሁም የካንሰር ምልክት በማሳየቱ ሕክምና የሚደረግ ላቸውን ያጠቃልላል:: ከዚህ ውስጥ በቅዱስ ጳውሎስ የማይሰጠው የጨረር ሕክምናው ብቻ ነው፡፡ የጨረር ሕክምናውን ለመስጠት የሚያስችለው ዝግጅት ስላላለቀ ታካሚዎች የሚላኩት ወደ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ነው፡፡
የህብረተሰቡን የመታከም ልምድ በተመለከተ ዶ/ር ማርያማዊት የሚከተለውን ነበር የተናገረችው፡፡
‹‹….የህብረተሰቡን ህክምና የማድረግ ልምድ የማገናዝበው ገና የመጀመሪያ አመት የህክምና ትምህርት ተማሪ ከነበርኩበት ጊዜ ጀምሮ ነው፡፡ በዚያን ጊዜ የነበረውን ሁኔታ ሳስታውስ አብዛኛውን ጊዜ የካንሰር ሕመም ታካሚዎች ወደሕክምና ይመጡ የነበሩት መጠኑን ካለፈ በሁዋላ ሕክምና አድርጎ ለማዳን እጅግ አስቸጋሪ ከሆነ በሁዋላ ነበር፡፡ በእርግጥ ካንሰሩ አይነቱ ይለያያል:: አንዳንድ ካንሰሮች በጊዜ ምልክት ላያሳዩ የሚችሉ ሲሆን በተጨማሪም ከብዙ ቀለል ካሉ ሕመሞች ጋር የመመሳሰል ባህርይ ሊኖራቸው እንዲያውም ሕክምናው ጋ ደርሰውም ምንነቱ በጊዜ ላይታወቁ የሚችሉም አሉ:: አሁንም ቢሆን ግን የካንሰር ሕመሙ ደረጃውን ካለፈ በሁዋላ የሚመጡ ታካሚዎች የሉም ለማለት አይደለም፡፡ ቢሆንም ግን ቀደም ባሉት ጊዜያት ይታይ ከነበረው ይልቅ በአሁኑ ወቅት የካንሰር ሕመሙ ገና ሲጀምር የሚመጡት ታካሚዎች ብዙ ቁጥር ያላቸው በመሆኑ ህብረተሰቡ ለጤናው ጥንቃቄ እያደረገ እና ወደሕ ክምናውም በፍጥነ
ት የመሄድ ባህሉ እየተለመደ መምጣቱን ያሳያል:: አሁንም ግን ህብረተሰቡ በሽታን አስቀድሞ የመከላከል ግንዛቤውን እንዲያዳብር ማድረግ እና የህክምናው መስክም አገልግሎቱን በጥራት እና በብቃት ለማዳረስ ዝግጁ የመሆን ነገርን በተሻለ መስራት ይጠበ ቅብናል:: የህክምናው ባለሙያው የተጣለበትን ግዴታ በአግባቡ ለመወጣት ቃል ኪዳኑን ጠብቆ እና እራሱን አሳምኖ ሁልጊዜ ዝግጁ መሆን ይጠበቅበታል፡፡ ›› ብላለች፡፡

Published in ላንተና ላንቺ
Ethiopian Doctors’ Day celebrated
Ethiopian Doctors’ Day was celebrated for the second time on
July 2, 2019 at SPHMMC with the college’s physicians and
interns in attendance.
Mezgebu Kassa and Yonatan Aklilu, two religious leaders,
have made speech during the occasion. They said that doctors
had a special calling to serve humanity. Doctors work under
divine mandate to restore the health of the sick and prolong
their life, the religious leaders said.
In addition, writers Hiwot Emshaw and Hailemelekot Mewael
have made speeches praising doctors.
Patients who have recovered from illness have expressed
gratitude to doctors during the celebration. Among the
patients who appreciated doctors’ work were Kitaw Nigussie
who recovered from MDR, Anuar Ahmed and Mulugeta
Habtehyimer who had had kidney transplant, and Yeshimebet
Demeke who had had surgery for kidney stones.
Mrs. Amina Toure of Felekech Mohammed Toure Foundation
has donated 17,000 birr to St. Paul’s Hospital Millennium
Medical College to help cancer patients in the cancer ward of
St. Paul’s.
The donation was handed over by Dr. Hasen Ahmed, Amina’s
representative, to Dr. Lidia Tefera, vice provost for medical
services. Dr. Hasen said that his sister, who lives in America,
would continue to support St. Paul’s.
Yidnekachew-Girma-Mogessie-750x492.png (750×492)
SPHMMC's MEDICAL STUDENT EARNS INTERNATIONAL AWARD FOR PROJECT TO IMPROVE COMMUNITY HEALTH

Yidnekachew Girma Mogessie, a medical student at St. Paul’s Hospital Millennium Medical College, in Addis Abeba, Ethiopia, is one of 12 students from around the world named recipients of the 2019 Student Projects for Healthawards presented by the Educational Commission for Foreign Medical Graduates (ECFMG) and its Foundation for Advancement of International Medical Education and Research (FAIMER).
As a recipient of the award, Yidnekachew will have the opportunity to present his winning project during the 2019 conference of The Network: Towards Unity for Health, which will be held September 10-13 in Darwin, Australia.
SHEBA
Yidnekachew’s project is titled Sexual Health Education for Better Awareness (SHEBA). Among Ethiopian women aged 15-19, five million are already mothers and two million experience unwanted pregnancy, with the rate of HIV/AIDS increasing by two percent in cities in 2018. SHEBA, through problem tree analysis, determined that inadequate information about family planning services is the root cause of pregnancies, unsafe abortions, and other reproductive health challenges. SHEBA uses volunteer medical students from Ethiopia and Denmark to deliver youth-friendly, comprehensive sexual education. The project has trained 54 medical students as peer educators and has trained 240 rural high school students to become SHEBA trainers and sensitize their communities regarding sexual and reproductive health and rights. Because of SHEBA, 98 students received family planning services, including safe abortions, at no cost.
“Promoting quality medical education and health care worldwide are core to the ECFMG/FAIMER mission,” said William W. Pinsky, MD, President and CEO of ECFMG and Board Chair of FAIMER. “The quality of this year’s projects and the engagement of these students in improving the health of their communities are truly inspiring. The recipients have demonstrated the innovation and diversity of efforts needed to meet global health care needs.”
Now in its fifth year, the Student Projects for Health competition recognizes students who have made outstanding contributions to projects that successfully promote community health and well-being. It is open to all undergraduate and graduate students enrolled in any course of study who have been participating in such projects. The competition is supported by FAIMER and ECFMG through its GEMx program, which promotes global educational exchange in medicine and the health professions. Since the competition was launched in 2015, ECFMG/FAIMER has presented Student Projects for Health awards to 75 students from 22 countries.
From the 72 submissions received from around the globe, ECFMG/FAIMER selected 12 students from nine countries to receive this year’s awards. Submissions were reviewed by an international panel of 18 reviewers. They were judged on the quality of the project, degree and nature of the applicant’s participation, the applicant’s contribution to project innovation, the impact of the project, and diffusion and integration of the project.