St.Paul's Hospital Millennium Medical College
22.1K subscribers
3.66K photos
39 videos
23 files
583 links
St. Paul's is a leading public hospital and medical college in Addis Ababa, Ethiopia.
Download Telegram
የትንሣኤን በዓል ምክንያት በማድረግ በሥራ ገበታቸው ላሉ የሕከምና ባለሙያዎች እና ከሕሙማን ቤተሰቦች ጋር የምሣ መርሐግብር ነበረን: : መልካም በዓል!
The 7th Annual Research Conference
April 23–24, 2026
Please follow this link to register. "https://sphmmc.edu.et/2026/04/09/7th-annual-scientific-conference-registration/
SPHMMC Launches Tele-Critical Care Partnership with STAIRS Project to Boost National ICU Capacity

St. Paul’s Hospital Millennium Medical College (SPHMMC) has launched a tele-critical care partnership with the STAIRS Project aimed at strengthening specialized healthcare services and improving critical care capacity in Ethiopia.

During the launch, SPHMMC Provost Dr. Muluken Tesfaye held discussions with STAIRS Project representatives Dr. Wiltrud Abels, Dr. Hélène, and D. Pascal. The meeting was attended by Vice Provosts Dr. Ewnet G/Hana and Dr. Tigst Bacha, as well as Dr. Nura Nasser, Head of SPHMMC’s ICU.

The partnership will introduce telemedicine-supported multidisciplinary bedside rounds, enabling real-time knowledge exchange between SPHMMC clinicians and experts from Charité – Universitätsmedizin Berlin. Officials noted that this initiative is expected to significantly enhance clinical decision-making and patient care.

In addition, the program will expand teleconsultation services to selected health facilities across Ethiopia. An agreement has already been signed with Arsi University to extend specialist critical care support to remote areas.

As discussed during the meeting, the collaboration is expected to further strengthen international medical cooperation, improve access to specialized services, and build national critical care capacity.

They also noted that the project is expected to position SPHMMC as a center of excellence and a regional hub for tele-critical care medicine.
Congratulations to the 2026 graduates of Anesthesiology, Critical Care, and Pain Medicine
#SPHMMC
Emergency & Critical Care Nursing Graduates of St. Paul’s Hospital Millennium Medical College, Class of 2026 .
The 7th annual SPHMMC research conference.
Please follow this link to register." which is found on the link :
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSez-K176OKiPOFFIykcAWjcmdDj-Z1zT88fLRqjbsZ0Dg0W0g/viewform
ክብርት የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ሳህረላ አብዱላሂ  በቅርቡ ለለጋዜጣ ፕላስ  በጤናው የዲጂታል ዘርፍ ዓበይት  የተሰሩ ስራዎችን ይፋ አድርገዋል፡፡ እኛም ለአንባብያን እንዲመች እንዲህ አቅርበነዋል፡፡
እነሆ፡-
-  በመላ ኢትዮጵያ ባሉ ገጠራማ አካባቢ ከሚገኙ 17 ሺህ ጤና ጣቢያዎችና ኬላዎች ውስጥ ከ50 በመቶ በላይ የሚሆኑትን ዲጅታላይዝ ተደርገዋል፡፡
-  በ electronic Community Health Information System ሥርዓት ከ30 ሚሊዮን በላይ ሰዎች መረጃ ተይዟል፡፡
-  እስካሁን ከ60 በላይ ጤና ተቋማት ሙሉ በሙሉ እንዲሁም ከ170 በላይ ጤና ተቋማት ደግሞ በከፊል ዲጅታላይዝ ተደርገዋል፡፡
-   በቀጣይም 4 ሺህ 500 የሚሆኑ ሆስፒታሎችና ጤና ኮሌጆችን ሙሉ ለሙሉ ዲጅታላይዝ ለማድረግ እየተሠራ ይገኛል፡፡
-  ዲጅታላይዜሽኑ የጤና ኤክስቴንሽን ባለሙያዎች ከክትባት ጀምሮ የእናቶችና የሕፃናት ክትትልን፣ የጤና መድኅን አገልግሎትን እንዲሁም የሪፈራል ሥርዓትን ለማጠናከር  በእጅጉ ጠቃሚ ነው፡፡
- 
ዲጂታላይዝ ለምን?
-  የጤና ተቋማትን በቴክኖሎጂ ማዘመን ለኅብረተሰቡ ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ያስገኛል፡፡ በተለይም የወረቀት ፋይል ፍለጋን በማስቀረት የታካሚዎችን የአገልግሎት መጠበቂያ ጊዜ በእጅጉ ይቀንሳል።
-  የታካሚዎች የሕክምና ታሪክና መረጃዎች በዲጂታል ሥርዓት ተቀናጅተው መያዛቸው የሕክምና ስህተቶች እንዳይከሰቱ ከፍተኛ ሚና አለው፡፡
-  የሪፈራል ሥርዓቱን በማቀላጠፍ መረጃዎች ከጤና ኬላ እስከ ከፍተኛ ሆስፒታሎች በፍጥነት እንዲለዋወጡ ይረዳል፡፡
-  የዲጂታል ሥርዓቱ በተለይ እናቶችና ሕፃናት የክትባትና የክትትል ጊዜያቸውን ሳይዘነጉ ተከታታይ የሕክምና አገልግሎት እንዲያገኙ ያግዛል፡፡
-  በመድኃኒትና በሕክምና ግብዓቶች አቅርቦት ላይ የሚታዩ ክፍተቶችን አስቀድሞ በመለየት ያለምንም መቆራረጥ ለተጠቃሚው ተደራሽ ለማድረግ ጉልህ ሚና ይጫወታል።
ማጠቃለያ፡
-  የጤና ተቋማትን ዲጅታላይዝ ማድረግ ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030ን ለማሳካት  ከፍተኛ ሚና አለው፡፡
-  በዘርፉ ያለውን የቴክኖሎጂ ተጠቃሚነት ለማሳደግና ችግሮችን በኢኖቬሽን ለመፍታት መንግሥት አስፈላጊውን ድጋፍና ክትትል  ይደረጋል፡፡
Pathology Graduates of St. Paul’s Hospital Millennium Medical College, Class of 2026
The 7th annual SPHMMC research conference.
Please follow this link to register." which is found on the link :
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSez-K176OKiPOFFIykcAWjcmdDj-Z1zT88fLRqjbsZ0Dg0W0g/viewform