የኮሌጃችን ፕሮቮስት ዶር መሉቀን ተስፋዬ በኢቲቪ በጤና ወግ ፕሮግራም በሕክምና ቱሪዝም ዙሪያ ያደረጉትን ዉይይት ይመልከቱ!
https://youtu.be/hmrLbNEsj4c?si=PM1qgM1-zIoeF-RF

YouTube
ሜዲካል ቱሪዝም ላይ ደርሰናል ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
/የጤና ወግ/
በሀገራችን የጤናውን ዘርፍ ወደ ሜዲካል ቱሪዝምነት በማሸጋገር የላቀ አገልግሎት ለማድረግ እየተሰሩ ያሉ ስራዎችን የሚዳስስ ቆይታ።
#ebc #etv #ebcdotstream #news #helth #medicaltourism

The 7th annual SPHMMC research conference.
Please follow this link to register." which is found on the link :
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSez-K176OKiPOFFIykcAWjcmdDj-Z1zT88fLRqjbsZ0Dg0W0g/viewform

ክብርት የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ሳህረላ አብዱላሂ በቅርቡ ለለጋዜጣ ፕላስ በጤናው የዲጂታል ዘርፍ ዓበይት የተሰሩ ስራዎችን ይፋ አድርገዋል፡፡ እኛም ለአንባብያን እንዲመች እንዲህ አቅርበነዋል፡፡
እነሆ፡-
- በመላ ኢትዮጵያ ባሉ ገጠራማ አካባቢ ከሚገኙ 17 ሺህ ጤና ጣቢያዎችና ኬላዎች ውስጥ ከ50 በመቶ በላይ የሚሆኑትን ዲጅታላይዝ ተደርገዋል፡፡
- በ electronic Community Health Information System ሥርዓት ከ30 ሚሊዮን በላይ ሰዎች መረጃ ተይዟል፡፡
- እስካሁን ከ60 በላይ ጤና ተቋማት ሙሉ በሙሉ እንዲሁም ከ170 በላይ ጤና ተቋማት ደግሞ በከፊል ዲጅታላይዝ ተደርገዋል፡፡
- በቀጣይም 4 ሺህ 500 የሚሆኑ ሆስፒታሎችና ጤና ኮሌጆችን ሙሉ ለሙሉ ዲጅታላይዝ ለማድረግ እየተሠራ ይገኛል፡፡
- ዲጅታላይዜሽኑ የጤና ኤክስቴንሽን ባለሙያዎች ከክትባት ጀምሮ የእናቶችና የሕፃናት ክትትልን፣ የጤና መድኅን አገልግሎትን እንዲሁም የሪፈራል ሥርዓትን ለማጠናከር በእጅጉ ጠቃሚ ነው፡፡
-
ዲጂታላይዝ ለምን?
- የጤና ተቋማትን በቴክኖሎጂ ማዘመን ለኅብረተሰቡ ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ያስገኛል፡፡ በተለይም የወረቀት ፋይል ፍለጋን በማስቀረት የታካሚዎችን የአገልግሎት መጠበቂያ ጊዜ በእጅጉ ይቀንሳል።
- የታካሚዎች የሕክምና ታሪክና መረጃዎች በዲጂታል ሥርዓት ተቀናጅተው መያዛቸው የሕክምና ስህተቶች እንዳይከሰቱ ከፍተኛ ሚና አለው፡፡
- የሪፈራል ሥርዓቱን በማቀላጠፍ መረጃዎች ከጤና ኬላ እስከ ከፍተኛ ሆስፒታሎች በፍጥነት እንዲለዋወጡ ይረዳል፡፡
- የዲጂታል ሥርዓቱ በተለይ እናቶችና ሕፃናት የክትባትና የክትትል ጊዜያቸውን ሳይዘነጉ ተከታታይ የሕክምና አገልግሎት እንዲያገኙ ያግዛል፡፡
- በመድኃኒትና በሕክምና ግብዓቶች አቅርቦት ላይ የሚታዩ ክፍተቶችን አስቀድሞ በመለየት ያለምንም መቆራረጥ ለተጠቃሚው ተደራሽ ለማድረግ ጉልህ ሚና ይጫወታል።
ማጠቃለያ፡
- የጤና ተቋማትን ዲጅታላይዝ ማድረግ ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030ን ለማሳካት ከፍተኛ ሚና አለው፡፡
- በዘርፉ ያለውን የቴክኖሎጂ ተጠቃሚነት ለማሳደግና ችግሮችን በኢኖቬሽን ለመፍታት መንግሥት አስፈላጊውን ድጋፍና ክትትል ይደረጋል፡፡

Pathology Graduates of St. Paul’s Hospital Millennium Medical College, Class of 2026
The 7th annual SPHMMC research conference.
Please follow this link to register." which is found on the link :
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSez-K176OKiPOFFIykcAWjcmdDj-Z1zT88fLRqjbsZ0Dg0W0g/viewform
Please follow this link to register." which is found on the link :
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSez-K176OKiPOFFIykcAWjcmdDj-Z1zT88fLRqjbsZ0Dg0W0g/viewform
St. Paul’s Hospital Millennium Medical College Opens 7th Annual Scientific Conference
St. Paul’s Hospital Millennium Medical College has officially opened its 7th Annual Scientific Conference today, marking the return of a key academic and professional gathering after its last edition in 2022.
Held under the theme, “Advancing Quality of Health Care and Medical Education through Evidence, Innovation and Technology,” the conference brings renewed focus on strengthening Ethiopia’s healthcare system through research and collaboration.
Speaking at the opening ceremony, Dr. Dereje Duguma ,State Minister of Health, emphasized the importance of locally generated, high-quality evidence to sustain progress in healthcare and align with national reform efforts.
In brief remarks, Dr. Muluken Tesfaye ,Provost SPHMMC, highlighted the importance of research that delivers real impact by improving patient care, strengthening clinical decision-making, and supporting medical education.
Similarly, Dr. Ewenat Gebrehanna Vice provost for Reserch and Community service, emphasized that scientific conferences serve as vital platforms for sharing knowledge, building partnerships, and developing solutions to pressing health challenges.
Professor Yemane Berhan delivered a keynote speech at the conference.
The conference has brought together a diverse group of participants, including researchers, clinicians, students, and representatives of professional associations.
On the first day of the conference, Scientific Sessions, panel discussions, and poster exhibitions were held, providing participants with opportunities to engage in knowledge sharing and showcase ongoing research.
The conference also recognized excellence within the medical and academic community, awarding outstanding male and female researchers, a best healthcare performer, and the best alumnus of the year.
The return of the conference after four years marks an important milestone, reaffirming the institution’s role in advancing research, education, and quality healthcare in Ethiopia.
The conference will continue tomorrow with its second day of sessions and activities.