እናመሰግናለን- የቡና ደጋፊዎች!
ዛሬ ፡- የኳስ ሜዳና አካባቢው የቡና ደጋፊዎች የመረዳጃ እድር አባላት በወሊድ ወቅት ደም ለሚያስፈልጋቸው እናቶች በተዘጋጀው ልዩ የደም ልገሳ መርሓ ግብር በመገኘት ደም ለግሰዋል፡፡
የቡና ደጋፊዎች ከስፖርት ሜዳ ውጪ እንዲህ ባሉ ወሳኝ የሕይወት አድን ተግባራት ላይም ግንባር ቀደም መሆናቸውን አሳይተዋል፡፡
በሰብዓዊነት ለተሞላው እና የእናቶችን ሕይወት ለመታደግ ላደረጉት ድንቅ ተግባራቸው የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ ያመሰግናል፡፡
ይህ ደግነታችሁ ወደፊትም እንደሚቀጥል እንተማመንባችኃለን!