ማስታወቂያ
ከቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ ሬጅስትራር ጽ/ቤት
በ2018 ዓ.ም ለተመደባችሁ ሬዚደንቶች በሙሉ!
የምዝገባ ጊዜ፤ ግንቦት 10 እና 11/2018 ዓ.ም፣ ግንቦት 12/2018 ዓ.ም በቅጣት
ኦረንቴሽን፤ ግንቦት 13 እና 14/2018 ዓ.ም
ግንቦት 17/2018 ዓ.ም ትምህርት ይጀመራል
ለምዝገባ መሟላት ያለባቸዉ
1. የስፖንሰርሺፕ ደብዳቤ (ፎርሙን ከኮሌጁ ቴሌግራም ገጽ ላይ ያገኛሉ)
2. የመጀመሪያ ዲግሪ እና ስቱደንት ኮፒ
3. የስራ መልቀቂያ
4. ሁለት ጉርድ ፎቶ ግራፍ
5. ቀድመዉ ከተማሩበት ተቋም ኦፊሻል ትራንስክሪፕት ማስላክ
6. NGAT ያለፉበት ሰርተፍኬት
የምዝገባ ቦታ፡ ሬጅስትራር ጽ/ቤት
የሰዉ ሃብት ልማት አስተዳደር ዉል ለመግባት መሟላት ያለባቸዉ
7. የጤና ሚኒስቴር ዉል የገቡበት ሰነድ
8. የመጀመሪያ ዲግሪ እና ስቱደንት ኮፒ
9. የስራ መልቀቂያ
10. ሁለት ጉርድ ፎቶ ግራፍ
ለበለጠ መረጃ፡ 0118965125 ይደዉሉ

Forwarded from Hailu Kinfu Alemayehu
Sponsorship letter form.pdf
851 KB