St.Paul's Hospital Millennium Medical College
22.1K subscribers
3.66K photos
39 videos
23 files
583 links
St. Paul's is a leading public hospital and medical college in Addis Ababa, Ethiopia.
Download Telegram
Call for Kidney Transplant Fellowship program
Saint Paul Hospital Millennium Medical College would like to accept candidates who fulfill the following criteria for the 2026 Kidney Transplant Fellowship Program.
 The Candidate should: -
A graduate from a recognized medical school with a certificate of specialty in General surgery or Urology.
Submit Curriculum vitae
Submit Letter of intent on why she/he plan to join the program (one page)
Provide Two letters of professional recommendation
NGAT pass mark
  
Submit your completed document to the Surgical Department office,         old building third floor MAY 20, 2026 – JUNE 1 2026
Examination will be conducted on June 4 2026 at 9:00 am (morning)
Applicants with top aggregate score will be accepted for the fellowship program.
Happy Africa Day!

Today, St. Paul’s Hospital Millennium Medical College (SPHMMC) proudly celebrates Africa’s unity, resilience, and shared future.

As a growing Pan-African center for medical education and healthcare excellence, SPHMMC is currently training more than 150 students from 7 African countries, strengthening regional collaboration and building the next generation of African health professionals.

SPHMMC remains committed to advancing quality healthcare, medical education, research, and innovation for a healthier and stronger Africa.

Happy Africa Day!
#AfricaDay #SPHMMC #PanAfrican #MedicalEducation
ከጤና ሚኒስቴር የተሠጠ መግለጫ
በአፍሪካ ስለተከሰተው ኢቦላ ቫይረስ በሽታ እና በኢትዮጵያ እየተደረጉ ያሉ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች
ግንቦት 17 ፣ 2018 ዓ.ም


የዓለም ጤና ድርጅት (WHO) በግንቦት 09 ፣ 2018 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኦፍ ኮንጎ (DRC) እና በዩጋንዳ በቡንዲቡግዮ (Bundibugio) ቫይረስ ዝርያ የሚመጣ የኢቦላ ቫይረስ በሽታ መከሰቱን ያሳወቀ ሲሆን እስከ ትላንት ግንቦት 16፣ 2018 ድረስ በእነዚሁ ሀገራት በአጠቃላይ ከ101 በላይ የሚሆኑ በላቦራቶሪ የተረጋገጡ ታማሚዎች እና ከ900 በላይ ንክኪ ያላቸው ተጠርጣሪዎች የህክምና ክትትል ላይ ይገኛሉ።

የኢቦላ ቫይረስ በሽታ ከፍተኛ የስርጭት እና የሞት ምጣኔ ያለው በሽታ ሲሆን ከሰው ወደ ሰው በንክኪ በቀላሉ ይተላለፋል።

እስከዛሬ ድረስ በሃገራችን ኢትዮጵያ ምንም አይነት በኢቦላ ቫይረስ በሽታ የተጠረጠረ ወይም የታመመ ሰው አልተገኘም።

ምንም እንኳን በሽታው ከተገኘባቸው አገራት ጋር ቀጥተኛ የድንበር ግንኙነት ባይኖረንም የበሽታውን አደገኛነት በመገንዘብ የዓለም ጤና ድርጅት (WHO) እና የአፍሪካ በሽታ ቁጥጥርና መከላከል ማዕከል (Africa CDC) የወረርሽኙን መከሰት ይፋ ካደረገበት ጊዜ ጀምሮ የጤና ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር ፦
- በሁሉም አለም አቀፍ የየብስ መግቢያ እና መውጫ ኬላዎች የልየታ እና የቅኝት ስራዎች በማጠናከር ፣
- በአለም አቀፍ አየር ማረፊያዎች የተጠናከረ ክትትል በማድረግ ፣
- የጤና ተቋማት ዝግጁ በማድረግ እንዲሁም የላቦራቶሪ አቅምን በማሳደግ
- እንዲሁም አስፈላጊው የህክምና ግብአት አቅርቦት ላይ የተጠናከረ የቅድመ ዝግጅት ስራዎችን እያከናወነ ይገኛል።
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1447ኛው የኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
የግል ሕክምና አገልግሎት!
ከሰኞ እስከ ዓርብ ከ11፡00 ሰዓት ጀምሮ ያገኛሉ!
SPHMMC Honors Professor Mark Topazian for Dedicated service

St. Paul’s Hospital Millennium Medical College (SPHMMC) has honored Professor Mark Topazian for his more than eight years of volunteer service and outstanding contribution to strengthening Gastroenterology and Endoscopy care in Ethiopia.

Speaking at an appreciation ceremony, SPHMMC Provost Dr. Muluken Tesfaye praised Professor Mark for his unwavering commitment to improving clinical services, medical education,research, mentorship, and specialist training at the College.

Professor Mark, a renowned gastroenterologist and Yale School of Medicine graduate, has over three decades of experience in advanced endoscopy, gastrointestinal cancers, biliary tract diseases, and pancreatic disorders. Through his volunteer service, he has played a vital role in enhancing patient care and building local expertise in the field.

In recognition of his dedication SPHMMC leadership and the Department of Gastroenterology presented him with a Certificate of Appreciation.

The ceremony was attended by Vice provosts and senior management members and department heads, and staff members of the Gastroenterology Department.
The Department of Neurosurgery at St. Paul’s Hospital Millennium Medical College conducted its Annual Audit Report Review, presenting key service activities, achievements, challenges, and opportunities for improvement.
The audit was followed by a detailed discussion with the hospital’s senior management team, focusing on strengthening neurosurgical services and improving patient care. A clear way forward was outlined to advance major subspecialty areas, including pediatric neurosurgery, skull base surgery, vascular neurosurgery, and spine neurosurgery.
ዜና ዕረፍት

በጤናው ሴክተር ለበርካታ ዓመታት በተለያዩ ሙያዊ ዘርፍ እንዲሁም በኃላፊነት ያገለገሉት አቶ መሐሪ ተከስተ በዛሬው ዕለት ባደረባቸው ሕመም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል: :

እስከ ዕለተ ሞታቸው ድረስ ደግሞ የሚኒስትር ከፍተኛ አማካሪ በመሆን ባገለገሉት አቶ መሐሪ ሕልፈተ ሕይወት የተሰማንን ሐዘን እየገለጽን : ለቤተሰቦቻቸው ለእና ወዶጆቻቸው መጽናናት እንመኛለን: :
ዛሬ የዓለም ደም የለጋሾች ቀን ነው!
የዚህ ቀን ዋና ዓላማ የሰዎችን ውድ ህይወት ለመታደግ በፈቃደኝነት ደማቸውን ለሚለግሱ በጎ ፈቃደኞች እውቅናና ምስጋና መስጠት ነው።
በኮሌጃችንና በመላ ኢትዮጵያ በሚገኙ ማዕከላት ደም የለገሣችሁ ውድ ኢትዮጵያዊያን ደም ለጋሾች እናመሠግናለን!
በለገሣችሁት ደም የብዙ ዜጎችን ሕይወት ለመታደግ ተችሏል::


ደም መለገስ ሕይወት ይታደጋል::
#የለጋሾችቀን
#WorldBloodDonorDay
#DonateBlood
#GiveBloodSaveLives
#BloodDonation
#BeABloodDonor
#SaveLives
#GiftOfLife
#DonateForHope
#BloodDonorsAreHeroes
#SPHMMCWorldBloodDonorDay
#EBTBS #ኢትዮጵያ
የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታልሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ የማኔጅመንት ቦርድ ሰኔ 9 ቀን 2018 ዓም ባደረገው ስብሰባ የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ለዶር ሰለሞን አሊ አጸደቀ፡፡ የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታልሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ የዶር ሰለሞን አሊን መረጃዎች ከገመገመ በኃላ የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጥቷል፡፡
ፕሮፊሰር ሰለሞን አሊ የታወቁ ማይክሮባዮሎጅስትና የህክምና ምርምር ስፔሻሊስት ሲሆኑ ምርምራቸው በዋናነት በተላላፊ በሽታወች፣ጸረ-ጀርም መድሃኒት መላመድና እንደ አዲስ ዎይም ደግሞ ከዚህ በፊት ተከስተው ከጠፉ በኃላ እንደገና የሚከሰቱ ቫይረሶች ላይ ያተኮረ ነው።
ፕሮፊሰር ሰለሞን ከሀያ አመታት በላይ በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚለኒየም ሕክምና ኮሌጅና ጅማ ዩኒቨርስቲ አገራቸውን በመምህርነት፣ በምርምርና በሕክምና አገልግሎት ያገለገሉና እያገለገሉ ያሉ አለማቀፍ ባለሙያ ናቸው።
በዚሀም መሰረት፣ በጣም ብዙ የሕክምና፣ የጤና ሳይንስ፣የማይክሮ ባዮሎጂና ክሊኒካል ሬዝደንት; ቅድመና ድህረ ምረቃ ተማሪዎችን አስተምረው አስመርቀዋል። እስከ አሁን ድረስ በድምሩ 56 የምርምር ግኝቶችን በአለም አቀፍ ደረጃ ታዋቂ በሆኑ የምርምር መጽሔቶች ላይ ያሳተሙ ሲሆን በድምሩ ስድስት ዋና አለም አቀፍ የትብብር የምርምር ግራንቶች አሸንፈዋል።

ፕሮፊሰር ሰለሞን አሊ የሀገራቸውን የምርምርና የማይክሮ ባዮሎጂ አገልግሎት መስረተ ልማቶች ለማሻሻል ከፍተኛ አስታውጽኦ አበርክተዋል። በዚህም መሰረት በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚለኒየም ሕክምና ኮሌጅ ውስጥ የመጀመሪያውን የጤና ምርምር መጽሔት፣ ዘመናዊ የተላላፊ በሽታወች ዘረመል ተኮር የምርምር ላቦራቶር፣ ለተሻለ ምርመር ወይም ደግሞ ወደፊት ለሚደረግ የረቀቀ ምርምር ናሙናወችን ለረጅም ጊዜ ለማቆየት የሚያሰችልና የማይክሮባዮሎጅን ዳታ ዲጅታላይዜሽን ስርአት አቋቁመዋል። በቅርቡ፣ ፕሮፌሰር ሰለሞን አሊ ጤና ሚኒስቴር ኢትዮጵያ በጤናው ዘርፍ ላበርረከቱት የላቀ ሙያዊ አስተዋፅኦ የ2018(26) ብሔራዊ እውቅና የሰጣቸው መሆኑ ይታወሳል።

The Managing Board of Saint Paul’s Hospital Millennium Medical College (SPHMMC), at its regular meeting held today, June 16, 2026, approved the promotion of Dr. Solomon Ali to the rank of Full Professor.
After carefully reviewing his academic, clinical, research, and service achievements, the Board endorsed his promotion in recognition of his outstanding contributions to medical education, research, and institutional leadership

Professor Solomon Ali is a distinguished microbiologist and medical research specialist whose work focuses on infectious diseases, antimicrobial resistance, and emerging/reemerging viral pathogens.
He has served his country for over 20 years at St. Paul’s Hospital Millennium Medical College (SPHMMC) and Jimma University (JU), contributing extensively to academic, clinical, and research activities.

Professor Solomon has trained, mentored, and supervised undergraduate, Master’s, and PhD students, guiding numerous research theses. Throughout his academic and research career, he has published more than 56 articles in reputable international journals and has secured six major competitive international research grants. Prof. Solomon has also played a pivotal role in strengthening research and health service infrastructures.

He has established Millennium Journal of Health, the first scholarly journal in SPHMMC, Infectious Diseases Research and Molecular Laboratory (IDReaM Lab) with integrated bio-banking system, and digitalizing hospital microbiology service laboratory data management system through a DHIS2 based platform. Recently, Prof. Solomon Ali received national recognition from the Federal Ministry of Health of Ethiopia as the recipient of the 2026 Award for outstanding professional contribution in the health sector.