Condolence Message
It is with great sadness that the St. Paul's Hospital Millennium Medical College (SPHMMC) community mourns the passing of our dear colleague, Dr. Ermias Getaneh Ayele, after a serious illness.
Dr.Ermias will always be remembered for his kindness, dedication, and service to the College, his students, and the community.
We extend our heartfelt condolences to his wife, children, family, friends, colleagues, and students. May God give them strength and comfort during this difficult time.
May his soul rest in peace.
The SPHMMC Community

የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ በ2018 ዓ.ም. የክረምት የበጎ ፈቃድና የማህበረሰብ ተሳትፎ መርሃ ግብር አካል በመሆን ለህብረተሰቡ ነፃ የተሟላ የሕክምና አገልግሎት ይሰጣል።
📅 ሐምሌ 7 ቀን 2018 ዓ.ም.
የሚሰጡ አገልግሎቶች
❤️ የደም ግፊት፣ የስኳርና የልብ በሽታ ምርመራ
🎗️ የጡትና የማህፀን በር ካንሰር ምርመራ
👩⚕️ የውስጥ ደዌ • ህፃናት • ማህፀንና ፅንስ
🔪 ቀዶ ሕክምና • ENT • የዓይን • የጥርስ
🦴 አጥንት • የቆዳ • ዩሮሎጂ • የአእምሮ ጤና
🥗 ስነ-ምግብና የጤና ትምህርት
የምርመራ አገልግሎቶች
🩸 ላቦራቶሪ • 🩻 ኤክስሬይ • 🖥️ አልትራሳውንድ • ❤️ ECG • 🫀 ኢኮ (እንደ አስፈላጊነቱ) • 👁️ የዓይን ምርመራ • 🩺 የደም ግፊትና የስኳር ምርመራ
🤝 ሁሉንም ተቋማት፣ በጎ አድራጎት ድርጅቶች፣ አጋሮችና ግለሰቦች ይህን ሰብአዊ ተግባር እንዲደግፉ በክብር እንጠይቃለን።
📢 ማህበረሰቡም ይህን ነፃ አገልግሎት በአግባቡ እንዲጠቀም ጥሪ እናቀርባለን።
ማህበረሰብን እናገለግላለን • ተስፋን እናለመልሳለን • አንድነትን እንገነባለን • ዘላቂ ለውጥን እንፈጥራለን!
🏥 Tajaajila Fayyaa Guutuu Bilisaa Hospitaala Phawuloos
📅 Adooleessa 14, 2026 (Hamle 7, 2018 E.C.)
Sagantaa Tajaajila Tola Oltummaa fi Hirmaannaa Hawaasaa Bara 2018 E.C. keessaa tokko kana ta'e Hospitallii Phawuloos hawaasaaf tajaajila fayyaa guutuu bilisaa ni kenna.
Tajaajiloota
❤️ Qorannoo dhiibbaa dhiigaa, sukkaaraa fi dhukkuba onnee
🎗️ Qorannoo Kaansarii Harmaa fi Kaansarii Morma Gadameessaa
👩⚕️ Yaala Dhukkuba Keessaa • Daa'imman • Haadholii fi Gadameessaa
🔪 Baqaqsanii Yaaluu • ENT • Ijaa • Ilkaanii
🦴 Lafee • Gogaa • Urology • Fayyaa Sammuu
🥗 Gorsa Nyaataa fi Barnoota Fayyaa
Tajaajila Qorannoo
🩸 Laaboraatorii • 🩻 Raajii (X-Ray) • 🖥️ Ultrasound • ❤️ ECG • 🫀 Echocardiography (akka barbaachisummaa isaatti) • 👁️ Qorannoo Ijaa • 🩺 Safartuu Dhiibbaa Dhiigaa fi Sukkaaraa
🤝 Dhaabbilee mootummaa, Miti-mootummaa, dhaabbilee gargaarsaa, michoota misoomaa, daldaltootaa fi namoota dhuunfaa hundi hojii tola oltummaa kana akka deeggartan kabajaan waamicha isiniif dhiyeessina.
📢 Hawaasni bal'aanis carraa tajaajila fayyaa bilisaa kana irraa akka fayyadamtani kabaajan affeeramtaniitu.
Hawaasa Tajaajiluu • Abdii Uumuu • Tokkummaa Cimsuu • Jijjiirama Waaraa Uumuu!
SPHMMC FREE COMPREHENSIVE MEDICAL SERVICE CAMPAIGN
📅 Hamle 7, 2018 E.C. (July 14, 2026)
As part of the SPHMMC 2018 E.C. Summer Voluntarism & Community Engagement Initiative, SPHMMC is proud to provide FREE Comprehensive Medical Services for the community.
Services Include
❤️ NCD Screening (Hypertension, Diabetes & Heart Disease)
🎗️ Breast & Cervical Cancer Screening
👩⚕️ Internal Medicine • Pediatrics • Obstetrics & Gynecology
🔪 General Surgery • ENT • Ophthalmology • Dental Care
🦴 Orthopedics • Dermatology • Urology • Mental Health
🥗 Nutrition • Health Education
Diagnostic Services
🩸 Laboratory Tests • 🩻 X-ray • 🖥️ Ultrasound • ❤️ ECG • 🫀 Echocardiography (as indicated) • 👁️ HearVision Screening • 🩺 Blood Pressure & Blood Sugar Testing
🤝 SPHMMC calls upon government institutions, private organizations, philanthropic organizations, development partners, businesses, and individuals to support this humanitarian initiative.
📢 We also invite the public to make full use of these FREE medical services.
Serving Communities • Inspiring Hope • Building Solidarity • Creating Lasting Change

ለምን የጤና ምርመራ አያደርጉም?
የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ በ2018 ዓ.ም. የክረምት የበጎ ፈቃድና የማህበረሰብ ተሳትፎ መርሃ ግብር አካል በመሆን ለህብረተሰቡ ነፃ የተሟላ የሕክምና አገልግሎት ይሰጣል።
📅 ሐምሌ 7 ቀን 2018 ዓ.ም.
የሚሰጡ አገልግሎቶች
❤️ የደም ግፊት፣ የስኳርና የልብ በሽታ ምርመራ
🎗️ የጡትና የማህፀን በር ካንሰር ምርመራ
👩⚕️ የውስጥ ደዌ • ህፃናት • ማህፀንና ፅንስ
🔪 ቀዶ ሕክምና • ENT • የዓይን • የጥርስ
🦴 አጥንት • የቆዳ • ዩሮሎጂ • የአእምሮ ጤና
🥗 ስነ-ምግብና የጤና ትምህርት
የምርመራ አገልግሎቶች
🩸 ላቦራቶሪ • 🩻 ኤክስሬይ • 🖥️ አልትራሳውንድ • ❤️ ECG • 🫀 ኢኮ (እንደ አስፈላጊነቱ) • 👁️ የዓይን ምርመራ • 🩺 የደም ግፊትና የስኳር ምርመራ
የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ በ2018 ዓ.ም. የክረምት የበጎ ፈቃድና የማህበረሰብ ተሳትፎ መርሃ ግብር አካል በመሆን ለህብረተሰቡ ነፃ የተሟላ የሕክምና አገልግሎት ይሰጣል።
📅 ሐምሌ 7 ቀን 2018 ዓ.ም.
የሚሰጡ አገልግሎቶች
❤️ የደም ግፊት፣ የስኳርና የልብ በሽታ ምርመራ
🎗️ የጡትና የማህፀን በር ካንሰር ምርመራ
👩⚕️ የውስጥ ደዌ • ህፃናት • ማህፀንና ፅንስ
🔪 ቀዶ ሕክምና • ENT • የዓይን • የጥርስ
🦴 አጥንት • የቆዳ • ዩሮሎጂ • የአእምሮ ጤና
🥗 ስነ-ምግብና የጤና ትምህርት
የምርመራ አገልግሎቶች
🩸 ላቦራቶሪ • 🩻 ኤክስሬይ • 🖥️ አልትራሳውንድ • ❤️ ECG • 🫀 ኢኮ (እንደ አስፈላጊነቱ) • 👁️ የዓይን ምርመራ • 🩺 የደም ግፊትና የስኳር ምርመራ
አስቀድሞ የጤና ምርመራ ማድረግ ጠቃሚነት
በየዐመቱ የሚደረግ የጤና ምርመራ በእጅጉ ጠቃሚ ነው፡፡ ይህም በተለያየ የዕድሜ ክልል ላይ ያሉ ሰዎች ለአንድ በሽታ የመጋለጥ ዕድላቸውን ቀድሞ ለማወቅ ያስችላቸዋል፡፡:
በተጨማሪም እድሜ እና ጾታን መሠረት አድርገው በየአመቱ እና በየወቅቱም ሊደረጉ የሚገቡ የምርመራ አይነቶችም አሉ። የጤና ምርመራ ማድረግ እነዚህን ምርመራዎች መረዳት እና ስለምርመራዎቹም በአግባቡ የተሟላ መረጃ አግኝተው በማወቅ ጤናማ ሆነው እንዲቆዩ ያግዝዎታል።
እንደ ካንሰር ፤የልብ ህመም፤ስትሮክ ፤የኩላሊት ህመም፤የስኳር ህመም፤የደም ግፊት መጨመር እና ሌሎች በሽታዎች በቅድመ ጥንቃቄ ልንከላከላቸው የምንችላቸው ናቸው፡፡ እነዚህን በሽታዎች መቆጣጠር የሚቻለው ደግሞ ቀደም ብሎ ምርመራ በማድረግ ብቻ ነው፡፡
ምን ዓይነት ምርመራዎችን ማድረግ አለብዎት? ከ 18- 39 አመት የሞላቸዉ ሰዎች እነዚህን ምርመራዎች እንድያደርጉ ይመከራል፡፡
፡-የክብደት እና ቁመት፡ የደም ግፊት ልኬት፡የዓይን ምርመራ፡ የጆሮ ምርመራ እና አጠቃላይ የደም ህዋሶች ምርመራ፡የኩላሊት አሰራር፣ የጉበት አሰራር ምርመራዎች፣የተለያዩ የደም ውስጥ ንጥረ ነገሮች ምርመራበሰውነት ውስጥ ያለ የስብ መጠን ምርመራየ፡ ታይሮይድ ሆርሞን ምርመራ፡የስኳር በሽታ ምርመራ፡በደም ንክኪና በግብረ ሥጋ ግንኙነት የሚተላለፉ ኢንፌክሽኖች፡ ኤችአይቪ ፤ጨብጥ፣ቂጥኝ ወይም ሌሎች ኢንፌክሽኖችን ሊያካትት ይችላል።የሽንት ምርመራየልብ ምርመራም ማድረግ ይመረጣል፡፡
ለሴቶች ከ21 ዓመት ዕድሜ ወይም ግንኙነት ማድረግ ከተጀመረበት ከ3 ዓመታት ጀምሮ የማህፀን በር ካንሰር ምርመራ፡ በየ 3 አመቱ የፓፕ ስሚር ምርመራ ያደርጋል፡፡ከ 40 አመት በላይ የሆኑ ሰዎች ለተለያዩ በሽታዎች የመጋለጥ ዕድላቸዉ በጣም ስለ ሚጨምር ከላይ ከተዘረዘሩት ምርመራዎች በተጨማሪ ኮሎኖስኮፒ፤ለሴቶች ደግሞ የማህፀን በር ካንሰር ምርመራ፤ማሞግራም(የጡት ካንሰር) እና በሰውነት ውስጥ ያለ የካልሲየም መጠን መቀነስ ወደ አጥንት መሳሳት ችግር ሊያመራ ስለ ምችል የአጥንት ምርመራ እድሜያቸው 65 እና ከዛ በላይ ለሆኑ ሴቶች ይመከራል፡፡
ዕድሜያቸዉ ከ50 ዓመት በላይ የሆኑ ወንዶች የፕሮስቴት ዕጢ እና የፕሮስቴት ካንሰር ምርመራ በአልትራሳወንድና በደም ምርመራ ማድረግ አለባቸዉ፡፡
ሁሉም ሰው ዓመታዊ የጤና ምርመራ የማድረግ ልማድ ሊኖረው ይገባል ፡፡ ምክንያቱም ዕድሜ እየገፋ ሲሄድ ጤና ላይ ለውጥ ይኖራል፡፡ በተለያዩ የሕይወትዎ ደረጃዎች ውስጥ ለተለያዩ በሽታዎች የበለጠ ተጋላጭ መሆን ይከሰታል፡፡ ስለዚህ አሰቀድሞ የጤና ምርመራን በመድረግ በርካታ የካንሰር ዓይነቶችን ፣ የደም ግፊት ፣ የስኳር በሽታ እና የደም ቧንቧ መጥበብ ችግሮችን ሳይከሰቱ ወዲያው መቆጣጠር ይቻላል፡፡
እንዲሁም የራስዎን እና የቤተሰብዎን መልካም ጤንነት ለመጠበቅ አስቀድሞ የጤና ምርመራ ማድረግን የምንግዜም መርህዎ ያድርጉ!
ታዲያ ምንም ገንዘብ ሳያወጡ- በነጻ የጤና ምርመራ ለምን አያደርጉም? እኛ ነጸ ምርመራ አዘጋጅተንልዎታል፡፡ ይምጡ!
የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ ነፃ የተሟላ የሕክምና ምርመራ አገልግሎት ይሰጣል።
📅 ሐምሌ 7 ቀን 2018 ዓ.ም.
የሚሰጡ አገልግሎቶች
❤️ የደም ግፊት፣ የስኳርና የልብ በሽታ ምርመራ
🎗 የጡትና የማህፀን በር ካንሰር ምርመራ
👩⚕️ የውስጥ ደዌ • ህፃናት • ማህፀንና ፅንስ
🔪 ቀዶ ሕክምና • ENT • የዓይን • የጥርስ
🦴 አጥንት • የቆዳ • ዩሮሎጂ • የአእምሮ ጤና
🥗 ስነ-ምግብና የጤና ትምህርት
የምርመራ አገልግሎቶች
🩸 ላቦራቶሪ • 🩻 ኤክስሬይ • 🖥 አልትራሳውንድ • ❤️ ECG • 🫀 ኢኮ (እንደ አስፈላጊነቱ) • 👁 የዓይን ምርመራ • 🩺 የደም ግፊትና የስኳር ምርመራ

በነጻ
📅 ሐምሌ 7 ቀን 2018 ዓ.ም.
የሚሰጡ አገልግሎቶች
የደም ግፊት፣
የስኳር
የልብ በሽታ ምርመራ
የጡትና የማህፀን በር ካንሰር ምርመራ
የውስጥ ደዌ ሕክምና
የ ህፃናት ሕክምና
የ ማህፀንና ፅንስ
ቀዶ ሕክምና
• ከአንገት በላይ ሕክምና
• የዓይን •
የጥርስ
ሽንት ፊኛ፥ የ ፕሮስቴት እና የሽንት ቱቦ፥ አጥንት • የቆዳ • • የአእምሮ ጤና ምርመራ!
ከተሟላ
የላቦራቶሪ • ኤክስሬይ • አልትራሳውንድ • ECG • ኢኮ አና ሌሎች ምርመራዎች ጋር
አስቀድሞ መመርመር ብልህነት ነው!

የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ የክረምት በጎ ፈቃድ የነፃ ጤና ምርመራና የሕክምና አገልግሎት መርሃ ግብር ዛሬ በይፋ አስጀመረ፡፡
ለአንድ ሳምንት በሚቆየው የጤና ምርመራ የተከፈተው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል አፈ-ጉባኤ ወይዘሮ ሎሚ በዶ ፡ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት፡ የጤና ሚኒስትርዋ ክብርት ዶር መቅደስ ዳባ እና የጤና ሚኒስቴር ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በተገኙበት ነው፡፡
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል አፈ-ጉባኤ ወይዘሮ ሎሚ በዶ በመክፈቻ ንግግራቸው እንደገለጹት አስቀድሞ የጤና ምርመራ አገልግሎትን ተደራሽ ማድረግ የብዙኃን ዜጎችን ሕይወት ለመታደግ ያስችላል ብለዋል፡፡ በተከታይ የሚደረጉ የክረምት የበጎ ፈቃድ ስራዎች ከጤናው አገልግሎት ባሻገር የዜጎችን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት የሚያረጋግጥ እንደሆነ ገልጸዋል፡፡
የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ በበኩላቸው፤ የጤናው የበጎ ፈቃድ አገልግሎት የዜጎችን የጤና አገልግሎት ተደራሽነት በማስፋት በሽታን አስቀድሞ በመከላከል ረገድ ሁነኛ ስራዎች መሰራታቸውን ገልጸዋል።
በጤና ምርመራ የጤና አገልግሎት ተደራሽነት በማስፋት ተላላፊና ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች አስቀድሞ የ መከላከል ስራዎችዎችን በመስራት ውጤታማ መሆን መቻሉን ገልጸዋል፡፡
በሀገር አቀፍ ደረጃ በዚህ ክረምት በሚካሄዱ የጤና ምርመራ መርሀግብር ከ20 ሚሊየን በላይ ዜጎችን ተጠቃሚ ይሆናሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡
የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ ዛሬ ያስጀመረው የነጻ የጤና ምርመራ መርሀ ግብር እስከ ሐምሌ 13 ቀን 2018 ዓም ድረስ ይቆያል፡፡

ሁለተኛ ቀን፡
ዛሬም ነጻ የጤና ምርመራው ቀጥሏል፡፡ ምርመራዎቹ በሙሉ በሐኪሞች በታዘዙ ልዩ ልዩ ተጨማሪ ምርመራዎችም የሚታገዝ ነው፡፡
ታዲያ ለምን የጤና ምርመራዎን አያደርጉም?
ይምጡ!