St.Paul's Hospital Millennium Medical College
22.1K subscribers
3.66K photos
39 videos
23 files
583 links
St. Paul's is a leading public hospital and medical college in Addis Ababa, Ethiopia.
Download Telegram
St. Paul’s in the Rainy Season!
A beautiful and peaceful view of our "Therapy Garden" during the rainy season.
#SPHMMC_RainySeason
ሐኪማችንን እናስተዋውቃችሁ!
ዶር ሻንቆ ገብሩ ጠቅላላ የቀዶሕክምና ስፔሻሊስትናየጉበት ጣፊያ የሐሞት ቀዶ ሕክምና ሰብ ስፔሻሊት ናቸው፡፡
የሐዘን መግለጫ
በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ የአቤት ሆስፒታል ሥራ አስኪያጅ ዶ/ር ጸጋይ ገ.አናንያ ባጋጠማቸው ድንገተኛ ሕልፈት፣ የኮሌጃችን ማህበረሰብ የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን ይገልጻል።
ለቤተሰባቸው፣ ለወዳጅ ዘመዶቻቸውና ለሥራ ባልደረቦቻቸው መጽናናቱን እንመኛለን።
የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ
IN LOVING MEMORY
Dr. Tsegay G. Anania
CEO, SPHMMC AaBet Hospital
A dedicated leader. A lasting legacy.
With deepest condolences from the SPHMMC Community.
May his soul rest in eternal peace.
ስመ ጥሩው የሥራ መሪ የነበሩት የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ የአቤት ሆስፒታል ዋና ሥራ አስፈጻሚ የ ዶር ጸጋይ ገብረ አናንያ ድንገተኛ ህልፈትን አስመልክቶ በሥራ ባልደረቦቻቸውና በወዳጆቻቸው የተዘጋጀ የሻማ ማብራት ሥነ-ሥርዓት ተካሄደ:

ዶ/ር ጸጋይ ገብረ አናንያ በአጭር ጊዜ የአቤት ሆስፒታልን ወደ ላቀ የሕክምና ማዕከል ለማሸጋገር በርካታ የለውጥ ሥራዎችን አከናውነዋል። በመታሰቢያ ሥነ-ሥርዓቱ የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅና የተለያዩ ተቋማት ኃላፊዎችና የሥራ ባልደረቦቻቸው በአመራራቸው የተመዘገቡ ጉልህ ለውጦችን፣ ለሥራ ያላቸውን ቁርጠኝነትና ስለመልካም ምግባራቸውን ምስክርነት ሰጥተዋል።
የሆስፒታሉ ሠራተኞች ዶር ጸጋይ የጀመሩትን ራዕያቸውን ሥራ እውን ለማድረግ ቁርጠኝነታቸውን በዚሁ ወቅት ገልጸዋል::

የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ ጠንካራ አመራሩን በማጣቱ ጥልቅ ሀዘኑን እየገለጸ ለቤተሰቦቻቸው፣ ለዘመዶቻቸው፣ ለኮሌጁ ማህበረሰብ እና ባልደረቦቻቸው መጽናናትን ይመኛል።
Our 37th round donation campaign is round the corner, see you there starting from next week.

📍Students' dormitory compound

📆 August 24- 28, 2026
        (ነሐሴ 18-22፣ 2018)


💉Donate blood, save lives💉
         St Paul's Club 20/25