St. Paul’s in the Rainy Season!
A beautiful and peaceful view of our "Therapy Garden" during the rainy season.
#SPHMMC_RainySeason

ስመ ጥሩው የሥራ መሪ የነበሩት የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ የአቤት ሆስፒታል ዋና ሥራ አስፈጻሚ የ ዶር ጸጋይ ገብረ አናንያ ድንገተኛ ህልፈትን አስመልክቶ በሥራ ባልደረቦቻቸውና በወዳጆቻቸው የተዘጋጀ የሻማ ማብራት ሥነ-ሥርዓት ተካሄደ:
ዶ/ር ጸጋይ ገብረ አናንያ በአጭር ጊዜ የአቤት ሆስፒታልን ወደ ላቀ የሕክምና ማዕከል ለማሸጋገር በርካታ የለውጥ ሥራዎችን አከናውነዋል። በመታሰቢያ ሥነ-ሥርዓቱ የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅና የተለያዩ ተቋማት ኃላፊዎችና የሥራ ባልደረቦቻቸው በአመራራቸው የተመዘገቡ ጉልህ ለውጦችን፣ ለሥራ ያላቸውን ቁርጠኝነትና ስለመልካም ምግባራቸውን ምስክርነት ሰጥተዋል።
የሆስፒታሉ ሠራተኞች ዶር ጸጋይ የጀመሩትን ራዕያቸውን ሥራ እውን ለማድረግ ቁርጠኝነታቸውን በዚሁ ወቅት ገልጸዋል::
የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ ጠንካራ አመራሩን በማጣቱ ጥልቅ ሀዘኑን እየገለጸ ለቤተሰቦቻቸው፣ ለዘመዶቻቸው፣ ለኮሌጁ ማህበረሰብ እና ባልደረቦቻቸው መጽናናትን ይመኛል።

https://ethiopianreporter.com/159267/
ውስብስብ የፅንስ ችግሮችን የሚከታተልና የሚያክም የልህቀት ማዕከል ተቋቋመ

ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia
ውስብስብ የፅንስ ችግሮችን የሚከታተልና የሚያክም የልህቀት ማዕከል ተቋቋመ - ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 Reliable News Source In Ethiopia
የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሕክምና ኮሌጅ ውስብስብ የፅንስ ችግሮችን በከፍተኛ ደረጃ የሚከታተልና የሚያክም የልህቀት ማዕከል አቋቋመ።
Delegates from EAHFC Visit SPHMMC
Delegates attending the 13th East Africa Healthcare Federation Conference (EAHFC) and International Exhibition visited St. Paul’s Hospital Millennium Medical College (SPHMMC) in Addis Ababa.
More than 2,000 people attended the conference, which had as its theme "Resilience: Building the East African Health Economy." Attendees included leading doctors, researchers, government officials, and medical professionals.
The delegates saw the continuing Cancer Center, New Laboratory, Fetal Diagnostic and Intervention Center of Excellence, and Center of Reproductive Health Excellence .
The participants had the chance to view SPHMMC's cutting-edge medical facilities and growing range of specialized services during the tour. Additionally, the College is pursuing its goal of assisting Ethiopia in becoming a center for medical tourism in East Africa.