St.Paul's Hospital Millennium Medical College
22.1K subscribers
3.66K photos
39 videos
23 files
583 links
St. Paul's is a leading public hospital and medical college in Addis Ababa, Ethiopia.
Download Telegram
🩺 The 2nd SPHMMC Clinical Nexus: Taming the Wolf 🐺

The 2nd SPHMMC Clinical Nexus was truly a phenomenal scientific and clinical journey, featuring an extraordinary case of SLE → Lupus Nephritis → Dialysis → Motherhood.

Beyond the diagnosis and treatment, this remarkable journey demonstrated what is possible when multiple disciplines come together around one patient, combining expertise, experience, compassion, and teamwork to navigate complex clinical challenges and ultimately help save a life and achieve motherhood. ❤️

This is the power of multidisciplinary collaboration—where complex cases become opportunities for learning, innovation, and better outcomes.

SPHMMC Clinical Nexus

One Patient. Many Minds. Better Outcomes.

A platform where our clinicians learn from each other, challenge conventional thinking, share expertise, and advance patient-centered care.

Together, we are building SPHMMC as a Center of Excellence and a hub for specialty, subspecialty, and super-specialty care.

#SPHMMC #ClinicalNexus #TamingTheWolf #MultidisciplinaryCare #Teamwork #PatientCenteredCare #CenterOfExcellence #BetterOutcomes
የህፃናት ቆልማማ እግር (Clubfoot) 🦶
ምንድን ነው?

ቆልማማ እግር ምንድን ነው?
• ህጻናት ላይ በተፈጥሮ የሚከሰት፣ ሲወለዱ ጀምሮ የሚታይ የእግር መጣመም (መቆልመም) ነው።
• ከሚወለዱት 1,000 ህጻናት ውስጥ በ1 ወይም 2 ህጻናት ላይ ሊታይ ይችላል።
• በወንዶች ህጻናት ላይ ከሴቶች በበለጠ ይከሰታል።
• በግማሽ የሚሆኑት ህጻናት ላይ በሁለቱም እግሮች ላይ ሊገኝ ይችላል።
➪ ምልክቶች
🔹 የእግር ወደ ውስጥ መዞር
🔹 የባት እና የእግር መጠን መቀነስ
🔹 ያልተለመደ የቆዳ እጥፋት መኖር
🔹 ተገቢ የሃኪም ምርመራ ማድረግ ችግሩ መኖሩን ለማወቅ ያስችላል።
➪ አይነቶች
1. ምክንያቱ የማይታወቅ (Idiopathic)፣ በአብዛኛው የሚከሰተው አይነት ነው።
2. ከነርቭ ጉዳት ጋር ተያይዞ የሚመጣ (Neurogenic)
3. ከሌሎች አካላዊ ችግሮች ጋር የሚያያዝ (Syndromic)

➪ ህክምና አለው?
ህክምናው ህጻኑ ከተወለደ በኋላ ከ1 እስከ 2 ሳምንት ባለው ጊዜ ውስጥ እንዲጀመር ይመከራል። ህክምናው ሶስት ክፍሎች አሉት።
1. በየሳምንቱ የሚቀየር ጀሶ
ሃኪሙ በየሳምንቱ በጥንቃቄ የዞረውን እግር ቀስ በቀስ በማዞር እና በጀሶ ወደ ትክክለኛ ቦታው ይመልሰዋል። ይህም በትንሹ ከ5 እስከ 6 ሳምንት ሊወስድ ይችላል።
2. ቀላል የጅማት ቀዶ ህክምና
ከ80 እስከ 90 በመቶ የሚሆኑት ልጆች ሊያስፈልጋቸው ይችላል።
3. የእግር ጫማ ድጋፍ
የጀሶ ህክምናው ካለቀ በኋላ ህፃናት ጫማውን በመጀመሪያዎቹ 3 ወራት ለ24 ሰዓት ማድረግ ይጠበቅባቸዋል። ከዚያ በኋላ አራት ዓመት እስኪሞላቸው ድረስ ማታ ማታ ማድረግ አለባቸው።
❗ ጫማውን ሃኪም በሚያዘው መሰረት አለማድረግ የቆልማማ እግር መልሶ መከሰት ሊያመጣ ይችላል።
🚫 ቆልማማ እግር ፀሐይ በማሞቅ፣ በማሳሸት ወይም በራሱ ሊስተካከል አይችልም።
🤱 እናቶች ጨቅላ ህጻናት ሲወለዱ የተጣመመ (የተቆለመመ) እግር ካስተዋሉ ለህክምና ባለሙያ ያሳዩ።

ለሁሉም ወላጆች 👨‍👩‍👧‍👦 ይህ 👁️‍🗨️ መረጃ ይደርስ ዘንድ Share ያድርጉት።

በዶ/ር ዳዊት አለማየሁ
በቅዱሰ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ
የህጻናት አጥንት ቀዶ ህክምና ሰብ-ስፔሻሊስት

#clubfootawareness #AaBET #SPHMMC #MOH #Orthopedics #pediatricsorthopedics
ሐኪማችንን ይተዋወቁ!
ዶር እንዳልካቸው ኃይሉ ጠቅላላ የቀዶ ሕክምና ስፔሻሊስት እና የጉበት : ጣፊያ የሐሞት ቀዶ ሕክምና ሰብ ስፔሻሊስት ናቸው፡፡

ምን ግዜም የላቀ አገልግሎት እንዲያገኙ እንሰራለን!
SPHMMC & Operation Smile Discuss Strengthening Strategic Collaboration

St. Paul’s Hospital Millennium Medical College (SPHMMC) and Operation Smile held a productive discussion on strengthening strategic collaboration in specialized surgical care, advanced training, and sustainable capacity building.

The discussion focused on key areas of partnership:

🔹 Pediatric Anesthesia – supporting fellows’ advanced training abroad and introducing visiting professorship programs to strengthen knowledge transfer, mentorship, and local capacity.

🔹 Comprehensive Cleft Care – strengthening multidisciplinary cleft services, including potential infrastructure and equipment support for the modern OR, ward, and OPD.

🔹 Microsurgery – expanding advanced reconstructive surgery capacity through specialized training and skills development.

🔹 Advanced Surgical Training – exploring cadaver dissection and wet-lab–based training to provide hands-on learning and strengthen advanced surgical skills.

The meeting was attended by Mr. Abiy Semunigus, Regional Director of Operation Smile, and Dr. Mebratu Bejiga, Country Manager – Ethiopia, and staffs together with the leadership of SPHMMC, including College Provost Dr. Muluken Tesfaye and Vice provosts.

SPHMMC continues to advance its vision as a Center of Excellence and regional hub for specialty, subspecialty, and super-specialty care, education, training, and innovation, through strong national and international partnerships.

Together, we build expertise.
Together, we strengthen care.
Together, we transform lives. 🌍❤️

#SPHMMC #OperationSmile #CleftCare #PediatricAnesthesia #Microsurgery #SurgicalTraining #CapacityBuilding #CenterOfExcellence #GlobalHealth #TransformingLives
ወጌሻ ወይም ባህላዊ አጥንት አስተካካዮች
ችግሩ እና መፍትሄው

ወጌሻ ማለት የአጥንት ስብራት፣ የመገጣጠሚያ መውለቅ፣ መዘርጋት እና ሌሎች የእጅና የእግር ጉዳቶችን በባህላዊ ዘዴ ለማከም የሚሞክር ሰው ነው። አንዳንድ ሰዎች በባህል እምነት፣ በዋጋ፣ በቅርብ ርቀት ወይም ፈጣን አገልግሎት ተስፋ ወደ ወጌሻ ይሄዳሉ። ነገር ግን ጉዳቱ በምርመራና በኤክስሬይ ሳይረጋገጥ መታሸት፣ መጎተት ወይም አጥብቆ መታሰር ከባድ ውጤት ሊያመጣ ይችላል።
ችግሩ ምንድን ነው?
• የስብራቱ ዓይነትና ክብደት ያለ ኤክስሬይ በትክክል ሊለይ አይችልም።
• የተሰበረው አጥንት በተሳሳተ አቅጣጫ ሊገጥም፣ እጅ ወይም እግር ሊጣመም ወይም ሊያጥር ይችላል።
• አጥንቱ በጊዜው ላይገጥም ወይም ፈጽሞ ላይገጥም ይችላል።
• ጥብቅ ማሰሪያ የደም ዝውውርን ሊያቋርጥ፣ ነርቭን ሊጎዳ እና ህብረ ሕዋስን ሊያስሞት ይችላል።
• ቁስል ሊበከል፣ ኢንፌክሽን ወደ አጥንት ሊደርስ እና መግል ሊፈጠር ይችላል።
• የመገጣጠሚያ እንቅስቃሴ ሊቀንስ፣ ጡንቻ ሊደክም እና ዘላቂ የአካል ጉዳት ሊከሰት ይችላል።
• ሕክምና ሲዘገይ ከባድ ቀዶ ሕክምና ወይም እጅና እግር መቆረጥ እንኳን ሊያስፈልግ ይችላል።
አደገኛ ምልክቶች
• እጅ ወይም እግር በጣም መጣመም ወይም አጥንት ከቆዳ ውጭ መታየት
• ከፍተኛ ሕመም፣ በፍጥነት የሚጨምር እብጠት ወይም የማይቆም ደም መፍሰስ
• ጣቶች መቀዝቀዝ፣ መንዘር፣ ስሜት ማጣት፣ መጥቆር ወይም መንጣት
• ጣቶችን ማንቀሳቀስ አለመቻል
• ትኩሳት፣ መጥፎ ሽታ፣ ፈሳሽ ወይም መግል መውጣት
• ከማሰሪያ በኋላ ሕመሙና እብጠቱ መጨመር
መፍትሄው ምንድን ነው?
• ጉዳቱ እንደተከሰተ የተጎዳውን ክፍል እንዳይንቀሳቀስ ባለበት ሁኔታ በጥንቃቄ መደገፍ።
• የተጣመመውን እጅ ወይም እግር በኃይል ለማስተካከል አለመሞከር።
• ክፍት ቁስል ካለ በንጹህ ጨርቅ መሸፈን፣ ወደ ውጭ የወጣውን አጥንት ወደ ውስጥ ለመመለስ አለመሞከር።
• በተቻለ ፍጥነት ወደ ጤና ተቋም፣ ድንገተኛ ክፍል ወይም የአጥንት ሐኪም መሄድ።
• በሐኪም ምርመራና በኤክስሬይ የጉዳቱን ዓይነት ማረጋገጥ።
• እንደ ጉዳቱ ሁኔታ ትክክለኛ ማስተካከል፣ ጀሶ፣ ማሰሪያ፣ ቀዶ ሕክምና ወይም ፊዚዮቴራፒ ማግኘት።
• የሐኪምን የክትትል ቀጠሮና የሕክምና መመሪያ በሙሉ መከተል።
ማህበረሰብና ወጌሻዎች ምን ማድረግ ይችላሉ?
• ወጌሻዎች ክፍት ስብራት፣ ከባድ መጣመም፣ ከፍተኛ እብጠት፣ ስሜት ማጣት ወይም የደም ዝውውር ችግር ያለበትን ታካሚ ወዲያውኑ ወደ ሆስፒታል መላክ።
• በኃይል መጎተት፣ ማሸት፣ በጣም አጥብቆ ማሰር እና ቁስል ላይ ያልጸዳ ነገር መጠቀምን ማቆም።
• የጤና ባለሙያዎች፣ ማህበረሰቡና ወጌሻዎች የታካሚውን ደህንነት በመጀመሪያ በማስቀመጥ የሪፈራል ትብብር መፍጠር።
• ለሕዝብ ስለ ስብራት የመጀመሪያ እርዳታና ስለ አደገኛ ምልክቶች ቀጣይነት ያለው ትምህርት መስጠት።
ዋና መልዕክት፦ የአጥንት ስብራትና የመገጣጠሚያ ጉዳት በእጅ ብቻ በመንካት ሊለይ አይችልም። በጊዜው የሚደረግ የሕክምና ምርመራ፣ ኤክስሬይና ትክክለኛ ሕክምና ዘላቂ ጉዳትን ይከላከላሉ።
ለሁሉም ቤተሰቦች ይህ መረጃ ይደርስ ዘንድ ሼር ያድርጉት።

በዶ/ር ዳዊት አለማየሁ
በቅዱሰ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ እና በአቤት ሆስፒታል
የህጻናት አጥንት ቀዶ ህክምና ሰብ-ስፔሻሊስት
🤝 SPHMMC & Ethiopia Blood and Tissue Bank Sign MOU to Strengthen Strategic Collaboration

St. Paul’s Hospital Millennium Medical College (SPHMMC) and the Ethiopia Blood and Tissue Bank have signed a Memorandum of Understanding (MOU) to strengthen collaboration in blood, tissue banking, transfusion medicine, and transplantation services in Ethiopia.

The partnership will focus on:

🔹 Strengthening blood collection and the blood supply chain
🔹 Expanding plasmapheresis services
🔹 Supporting the development of Bone Marrow Transplantation
🔹 Advancing transfusion medicine practices and capacity building
🔹 Developing Tissue Banking specialty training
🔹 Promoting collaborative research and innovation
🔹 Strengthening hemovigilance, blood safety, and quality systems

This strategic partnership reflects a shared commitment to lifesaving patient care, advanced medical education, research, and sustainable development of blood, tissue, and transplantation services in Ethiopia.

The MOU was signed by Dr. Muluken Tesfaye, Provost of SPHMMC, and Dr. Ashenafi Tazebew, Service Director of the Ethiopia Blood and Tissue Bank.

Together, we are building stronger systems for blood, tissue, and transplantation care in Ethiopia. 🇪🇹