St.Paul's Hospital Millennium Medical College
22.1K subscribers
3.67K photos
39 videos
23 files
583 links
St. Paul's is a leading public hospital and medical college in Addis Ababa, Ethiopia.
Download Telegram
Abyssinia Prizes has conferred the title of laureate on Dr. Alemayehu Tegegn. We would like to congratulate Dr. Alemayehu Tegegne and all his colleagues. Dr. Alemayehu is a urologist and is working in St. Paul’s Hospital Millennium Medical College.
ስመ ጥሩው ሐኪም ዶር አለማየሁ ተገኝ የ2011 ዓ.ም የአቢሲኒያ ሽልማት ድረጅት በሙያቸው ያደረጉትን አስተዋጽዎ በመንገዘብ የሎሬት ማእረግ ሠጥቷቸዋል፡፡ ተገልጋዮቻችንና የስራ ባልደረቦቻቸው በሙሉ እንኳን ደስ ያላችሁ! ለዶር ዓለማየሁም እንኳን ደስ ያልዎ ለማለት እንወዳለን፡፡ ዶክተሩ UROLOGIST- የኩላሊት፡የፊኛና፡የሽንት ቱቦ ስፔሻሊስት ናቸው ፡፡
September 17 is World Patient Safety Day, as global attention focuses on the issue of patient safety in solidarity with patients. This is an opportunity for hospitals to share their exemplary work and resources on patient safety and patient engagement.
Speaking on the occasion, FMOH state minister Dr Lia Taddesse said the patient safety day was being celebrated for the first time worldwide given the importance of patient safety and Patient Safety Friendly Hospital’ which improves the quality of care.
#SpeakUp for patient safety
First patient safety day celebrated at St. Paul’s hospital Millennium Medical College
#FMOH
St.Paul's Hospital Millennium Medical College የ2011 ዓም የTana Award ሽልማት በጤና ዘርፍ ዕጬ ሆኖ ተመርጧል።

በሶሻል ሚዲያ በፌስ ቡክ: ቲውተር: ኢንስትግራም: በፊሊከር: ዩ ቲዮብ: እና በሌሎች መረጃዎችን አድርሰንላችኋል። አሁንም በዚህ ዓመት ፈጣን መረጃ በመስጠት ልናገለግላችሁ ተዘጋጅተናል ። ለዚህ ሽልማት ምረጡን ። መለያ ቁጥራችን T-20 ነው።
በኮመንት ላይ T-20 ብላችሁ ምረጡን።

ለምርጫዎ- ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ።
https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=2432818830295456&id=1969751423268868
Invitation for CME attendance
The Ethiopian Medical Association in collaboration with IMTD has organized Continuous Medical Education/CME / for physicians. The topics were selected in consultation with respective Society.
Venue: - Exhibition Center
Day one /September 28/2019/
1. Recent Advances in Neuro-Oncology
2. Renal Transplant, Kidney and Cardiovascular Connections
3. Bone Marrow Transplant
4. Pediatric Cardiac Cases – latest advancements in surgical Cardiology
5. Spinal Disorders & latest updates on complex spine surgeries
Day Two /September 29 /2019/
1. Current Concepts in Adult and Pediatric Orthopedics Disorders
2. Women & Cancer - Breast Cancer, Ovarian Cancer, HPV and Cervical Cancer
3. Liver Transplant
4. Cardiology
5. Oncology
Day Three /September 30/ 2019/
1. Infertility & IVF
2. Medical Tourism – India offering to the world
Come and join us at this three day event to gain CME hours, network with your peers and take part in this ever increasingly important conversation.
https://docs.google.com/…/1FAIpQLSeu0ZoaexQiRIVLX1…/view form
ማስታወቂያ

ከጤና ሚኒስቴር በሪዚደንሲ ማችንግ ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ በሁሉም ስፔሻሊቲ ስልጠና የተመደባችሁ በሙሉ፡- የምዝገባ ቀን ከመስከረም 28 እስከ መስከረም 30 ቀን 2012 ዓ.ም ስለሆነ የኮሌጁ ሬጅስትራር ጽሕፈት ቤት በአካል በመቅረብ እንድትመዘገቡ፡ እናሳስባለን፡፡

ማሳሰቢያ
• ጥቅምት 3 ቀን 2012 ዓ.ም ቅድመ ገለጻ (ኦሬንቴሽን) ይሰጣል፡፡
• ከተጠቀሰው የምዝገባ ቀን ውጪ የሚመጣ አይስተናገድም/አትስተናገድም
• ኦፊሻል ትራንስክሪፕት መጀመሪያ ከተማሩበት ተቋም በኮሌጁ መልዕክት ሳጥን ቁጥር 1271 ማስላክ ያስፈልጋል፡፡
• በምዝገባ ወቅት መቅረብ ያለባቸው ማሰረጃዎች፡-
o የትምህርት ማስረጃ ( የዲግሪ ኮፒ እና ዋናውን፣ ስቱደንት ኮፒ ዋናውን እና ኮፒ)
o ስፖንሰር ካድራጊው መስሪያ ቤት የስፖንሰርሺፕ ደብዳቤ፤
o ሁለት 4x4 የሆነ ከተነሱ ስድሰት ወር ያልሞላው ፎቶግራፍ
የኮሌጁ ሬጅስትራር ጽ/ቤት
ውድ ተፈታኞች!
የምትፈተኑበት ቦታን ማስፈንጠሪውን በመመልከት ማየት ትችላላችሁ!
መልካም እድል!
t.me/spmmc
St Paul’s Hospital Millennium Medical College has officially launched Hemophilia Treatment Center (HTC) on Sep 19/2019. On the event, presentation and discussion on the achievements in organizing and training of a multidisciplinary team (MDT) of professionals, the start of a successful laboratory screening of Factor VIII and Factor IX assay, the opening of an MDT Hemophilia clinic and the future collaborative activities. The event was marked in the presence of Dr Lidiya Tefera (Vice Provost for Medical Service, SPHMMC), Chair of the Department of Internal Medicine, Head of the Hematology Unit, Twining Partners from Karmanos Cancer Center, Detroit, Board Chairman of the Ethiopian Hemophilia Society (EHS), Board Member of EHS, and members of the HTC team among others.
Training on a multi-disciplinary team (MDT) care of hemophilia patients was also conducted on Sep 18-19/2019 to a team of physicians, nurses (adult and pediatric), social worker, physical therapists, Dentist, orthopedician and laboratory technicians.
ማስታወቂያ

ከጤና ሚኒስቴር በሪዚደንሲ ማችንግ ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ በሁሉም ስፔሻሊቲ ስልጠና የተመደባችሁ በሙሉ፡- የምዝገባ ቀን ከመስከረም 28 እስከ መስከረም 30 ቀን 2012 ዓ.ም ስለሆነ የኮሌጁ ሬጅስትራር ጽሕፈት ቤት በአካል በመቅረብ እንድትመዘገቡ፡ እናሳስባለን፡፡

ማሳሰቢያ
• ጥቅምት 3 ቀን 2012 ዓ.ም ቅድመ ገለጻ (ኦሬንቴሽን) ይሰጣል፡፡
• ከተጠቀሰው የምዝገባ ቀን ውጪ የሚመጣ አይስተናገድም/አትስተናገድም
• ኦፊሻል ትራንስክሪፕት መጀመሪያ ከተማሩበት ተቋም በኮሌጁ መልዕክት ሳጥን ቁጥር 1271 ማስላክ ያስፈልጋል፡፡
• በምዝገባ ወቅት መቅረብ ያለባቸው ማሰረጃዎች፡-
o የትምህርት ማስረጃ ( የዲግሪ ኮፒ እና ዋናውን፣ ስቱደንት ኮፒ ዋናውን እና ኮፒ)
o ስፖንሰር ካድራጊው መስሪያ ቤት የስፖንሰርሺፕ ደብዳቤ፤
o ሁለት 4x4 የሆነ ከተነሱ ስድሰት ወር ያልሞላው ፎቶግራፍ
የኮሌጁ ሬጅስትራር ጽ/ቤት
Pediatric Fundamentals of Critical Care Society training for the year 2019 was conducted successfully at St. Paul's Hospital. The course was given to 24 pediatric residents and nurses .
ተወደጁ ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ ዛሬ በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ኮሌጅ ተገኝተው ነበር። ዲያሊስ ሲያደርጉ ለነበሩ 64 ታካሚዎች ለአንድ ዓመት የሚያስፈልጋቸውን ወጪ ሙሉ በሙሉ ሸፍነውላቸዋል።
ዲያሌስስ የሚያደርጉ ሕሙማንን ጎብኝተዋል።ክቡር ከንቲባችን በታካሚዎቻችን ስም እናመሠግናለን ።
ማስታወቂያ
በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ ባለው የቅዳሜ እና እሁድ የትምህርት ኘሮግራም በ2012ዓ.ም ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የትምህርት ዘርፎች ተማሪዎችን ተቀብሎ ማሰልጠን ይፈልጋል፡፡በዚሁ መሰረት የመመዝገቢያ መስፈርቶች እና ሌሎች አስፈላጊ ቅድመ ሁኔታዎችን እንደሚከተለው ይሆናል፡፡

1. ስልጠናው የሚሰጥባቸውየትምርት ዓይነቶች፣
በ General Master of Public Health
በ Master of Public Health in Epdemiology
በ Master of Public Health in Public Health Nutrition
2. የመመዝገቢያመስፈርቶች፣
ሀ. እውቅና ካለው የትምህርት ተቋም የመጀመሪያ ዲግሪበ(Nutrition, Occupational health, Health officer, nurse, midwifery, medical doctor, Environmental health professionals, health education, pharmacist, an aesthesia, medical laboratory technology).
የተመረቀ/የተመረቀች፣
ለ፡ከተመረቀ/ችበኃላቢያንስ ሁለት ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት/ እና ከሚሰሩበት መሰሪያ ቤት የሥራ ልምድ ማቅረብ የሚችሉ፣
ሐ. ከተማሩበት ዩኒቨርስቲ Official Transcript ማቅረብ የሚችል/የምትችል/፣
መ.ኮሌጅ የሚያዘጋጀውን የቃል /Interview/እና የፁሑፍ /written/ፈተና ማለፍ
የሚችል/የምትችል/፣
ሠ. በስፖንሰርሺኘ የሚማሩ ተማሪዎች የስፖንሰርሺኘ ደብዳቤ ከሚሰሩበት መ/ቤ ትማቅረብ የሚችሉ፣
ረ. ሁለት የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ፡-
 አንድ አሁን ከሚሰሩበት መስሪያቤት እንዲሁም፡-
 አንድ ከተማሩበት ዩኒቨርስቲ ከአስተማሪዎቻቸው የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉመሆንአለበት፡፡

3. የመመዝገቢያቦታ፡-
በቅ/ጳ/ሆ/ሚ/ሜ/ ኮሌጅ ሬጅስትራር ቢሮ በግንባር በመቅረብ
ማሳሰቢያ፡-ምዝገባው የሚካደው ይህ ማስታወቂያ በሚዲያ (በቴሌቪዥን) ከተነገረበት ቀን ጀምሮ 1ዐ/አሥር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ሲሆን በተጨማሪም የመመዝገቢያ የማይመለስ 200/ሁለትመቶ/ብርመክፈልይኖርባቸዋል፡፡

ለበለጠመረጃስልክቁጥር፡- 0118 96 51 25
ወይም በኮሌጁ ድህረገጽ www.sphmmc.gov.et መመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡