St.Paul's Hospital Millennium Medical College
22.1K subscribers
3.67K photos
39 videos
23 files
583 links
St. Paul's is a leading public hospital and medical college in Addis Ababa, Ethiopia.
Download Telegram
የኢሬቻ በዓል ላይ የህክምና እርዳታ ለመስጠት በመስቀል አደባባይ የተገኛችሁ የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል እና ከሌሎች ሕክምና ተቋማት የተውጣጣችሁ የህክምና ባለሙያዎች በሙሉ ለከበረ ተግባራችሁ ምሥጋና ይገባችኋል ።
"One Small Step to Pave a Way"

The St. Paul's Class of 2019 (Xanthrons) in collaboration with the St. Paul's Hospital Millennium Medical College, Rotary Club of Addis Ababa- Bole, Rotaract Club of Mella, Matti Clinic, St. Paul's Alumni Association, and EMSA- St. Paul's has been working on the Xanthrons Charity Initiative... a sustainable community outreach program that has several phases with a massive end goal. The spearhead event will be held on Saturday October 12, 2012. Screening and basic medical care will be provided to upto 250 street youth and a sustainable health care program created for each one. Come out and Join us. Let us take a small step to pave a way.
የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ የዓለም የአእምሮ ጤና ቀንን ምክንያት በማድረግ ከተለያዩ መስሪያ ቤቶችና እና ማህበራት ለተውጣጡ ተወካዮች የግማሽ ቀን ስልጠና ሰጥቷል፡፡ የፖሊስ አባላት ፡ መምህራን፡ የሐይማኖት አስተማሪዎች እና የወጣት ማህበራት ተወካዮች ተገኝተዋል፡፡

St. Paul’s gave a half-day training on mental health on the occasion of World Mental Health Day to participants drawn from various organizations and associations. Participants include members of the police, teachers, religious leader, and youth associations.
Dr. Kalkidan Lakew, Vice chair of EPSA,named among top 100 most influential young Africans in 2019. Congratulations !

https://t.co/oKCgBmVoq9?amp=1
ጠቅላይ ሚኒሰትር ዓብይ አህመድ የኖቤል ሠላም ሽልማት አግኝተዋል።
እጅግ ደስ ብሎናል!
3ኛውን የጣና ሽልማት ለማኅበራዊ ሚዲያ ለበጎ ተግባር በጤና መረጃ ዘርፍ የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ የዚህ ዓመት አሸናፊ ሆኗል፡፡ እንኳን ደስ ያለን! እንድናሸንፍ ድምጽ የሰጠችሁን፡ ገጻችንን የመረጣችሁ፡ የጤና መልእክታችን የተሻለ እንዲሆን ሃሳብ አስተያየት ለሰጣችሁን፡ ላበረታታችሁን ሁሉ እናመሰግናለን!
የኮሌጃችን ፕሮቮስቶች ፡ሐኪሞች እና የጤና ባለሙያዎችና መላው ሰራተኛ አናመሰግናለን!
ወደፊትም በተሻለ መልኩ የጤና መረጃዎችን ልናደርሳችሁ እንሰራለን!
እንኳን ደስ ያላችሁ!
ለ 2012 ዓ.ም አዲስ ገቢ የህክምና (Medicine) ተማሪዎች በመሉ
ጥቅምት 6 ቀን 2012 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ ስለ ትምህርቱ እና በአጠቃላይ ጉዳዮች ላይ ገለጻ(Orientation) ይሰጣል፡፡ ስለዚህ አዲስ ገቢ የህክምና (Medicine) ተማሪዎች በኮለጁ ጊቢ በሚገኘው የፍሬሽ ማን አዳራሽ በመገኘት ገለጻውን እንድትከታተሉ እናሳስባለን፡፡ መደበኛ ትምህርት ሰኞ ጥቅምት 10, 2012 ዓ.ም ይጀመራል፡፡
የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ
ሪጅስተራር ጽሕፈት ቤት
የ21ኛው የጤና ዘርፍ አመታዊ ጉባዔ ከጥቅምት 4-7, 2012 ዓ.ም ይካሄዳል::
በዚህ ጉባዔ ላይ የምትገኙ ተሳታፊዎች የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ ኤግዚብሽንን ና የመረጃ ማዕከል እንድትጎበኙ በማክበር እንጠይቃለን።
ማስታወቂያ - ለ 2ዐ12 የ Weekend MPH tተመዝጋቢዎች፡፡

በሕብረተሰብ ጤና ትምህርት ክፍል በቅዳሜ እና እሁድ ትምህርት ኘሮግራም ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማሰልጠን በወጣው ማስታወቂያ ያመለከታችሁ ተወዳዳሪዎች የመግቢያ የጹሁፍ ፈተናው ቅዳሜ ጥቅምት 15/2ዐ12 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 በመድኃኒያለም አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ይሰጣል፡፡ ስለዚህ በሰዓቱ ተገኝታችሁ ፈተናውን እንድትወስዱ እያሳወቅን ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ ይዛችሁ እንድትመጡ በጥብቅ እናሳውቃለን፡፡

ሪጅስትራር ጽህፈት ቤት
It was our pleasure that the Ambassador of Norway H.E. Ms. Merete Lundemo paid a visit to our college. The Ambassador was accompanied by delegates from the University of Oslo and Oslo Metropolitan University (OsloMet). They had a successful discussion with SPHMMC's senior management where the past achievements of this partnership were reviewed and direction for future collaboration outlined.
ዶ/ር ሜላት ሰለሞን እባላለሁ፡፡ እኔ O+ በጎ ፈቃደኛ ደም ለጋሽ ነኝ። ለ9ነኛ ጊዜ ደም ለግሻለሁ። በቅርቡ የለገስኩት ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ ሐምሌ 22 ቀን2011 ዓ/ም በመሰቀል አደባባይ ባዘጋጀው የደም ልገሳ መርሀ ግብር ነበር ፡፡አሁንም ጥቅምት 15, 2012 ዓ.ም በተዘጋጀው ሀገር አቀፍ ደም የመለገስ ፕሮግራም ላይ እሳተፋለሁ። ደም በመለገስ ክቡር የሆነውን የሰው ልጅ ህይወትማዳን እንደሞቻል ተረድቻለሁ ፡፡ደም በመለገስ የሚያገኙትን የደስታ ጥግ የትም ፡ምንም ላይ አያገኙትም !ደም መለገስ ከየትኛውም ደግነት ፡ከየትኛውም ሩህ ሩህነት ይልቃል፡፡ጥቅምት 15 እንገኛኝ!