St.Paul's Hospital Millennium Medical College
22.1K subscribers
3.67K photos
39 videos
23 files
583 links
St. Paul's is a leading public hospital and medical college in Addis Ababa, Ethiopia.
Download Telegram
በ1987 ዓም በቅዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤት 12ኛን ክፍል ያጠናቀቁ ነዋሪነታቸው በአሜሪካና በኢትዮጵያ የሆኑ ኢትዮጵያዊያን እና ኗሪነታቸው አሚሪካ የሆኑ ዶ/ር አንተነህ በላይ በጋራ በመሆን ለኮሌጃችን ብር 850,000( ስምንት መቶ ሀምሳ ሺህ ) የሚያወጣ ማስክና የፈት መሸፈኛ (Mask and Plastic Face Shield) ለግሰዋል፡፡
እናመሰግናለን!
Happy International Midwives Day to all St. Paul’s midwives !
Midwives care for women and newborns with skills and compassion, providing the best possible care before, during and after pregnancy and child birth.

ለሚድዋይቮች
እንኳን ለዓለም አቀፉ በዓላችሁ አደረሳችሁ። ክብር ይገባችኋል። በኮሌጃችን በእናንተ ድንቅ ሥራ ብዙ ስኬት ተገኝቷል። እናመሠግናችኋለን!

#MidwiveswithWoman
#Celebrate
#Demonstration
#MobilizationandUnite"
We all have things to be thankful for. Today, on International Nurses Day we say thank you to #nurses around the country and world for all they do to ensure access to health for everyone, everywhere. In such difficult and challenging times our nurses have been amazing and awesome. THANK YOU to all for everything you do. You are truly appreciated! Happy Nurses Day!
#NursesDay2020 #SPHMMCNurses #EthiopianNursesDay
በ ኮቪድ-19 ወረርሽኝ ጊዜ በኢትዮጵያ ውስጥ ደህንነቱ የተጠበቀ የቀዶ ጥገና ስርዓቶችን ስለማስተዳደር ፤ በቀዶ ጥገና ፣ በማደንዘዣ ፣ በፅንስና ማህፀን ሀኪሞች እንዲሁም በአደጋ ጊዜ / አጣዳፊ እንክብካቤ በመስጠት ላይ ካሉ ባለሞያወች ልምድ እና ምርጥ ተሞክሮዎች ጋር የሚደረገውን ዉይይት ተካፋይ ይሁኑ !

አወያይ ፕሮፌሰር ሚሊያርድ ደርበው ፤ የፓናሉ ክብርት እንግዳ : ዶ/ር ፂዬን ፍሬው፣ ተወያዮች ዶ/ር ህሊና ታደሰ ከጤና ሚኒስተር ፤ ዶ/ር ማህሌት ታደሰ ( የኢትዮጵያ የሰመመን ሀኪሞች ሶሳይቲ ፕሬዝደንት ረዳት ፕሮፌሰር ፤ ዶ/ር ትህትና ንጉሴ (ከቀዶ ህከምና ባለሞያ ሀኪሞች ማህብር) ዶክተር መቅደስ ዳባ (ከኢትዮጵያ የማህፀንና ጽንስ ህክምና ባለሙያዎች ማህበር፟ ፟ፕሬዝዳንት) - ለመመዝገብ ሊንኩን ይጠቀሙ

Managing Safe Surgical Systems in Ethiopia during the COVID-19 Pandemic; to share experiences and best practices from experts in surgery, anesthesia, obstetrics, and emergency care in and outside of Ethiopia. Our Chair is Pro. Miliard Derbew, Guest Speaker - Dr.Tsion Firew, Panelists Dr. Heilina Tadesse (FMOH), Dr.Mahlet Tadesse (EAS), Dr. Tihitena Nigussie (ESS & Lifebox)

https://www.lifebox.org/covid-19-virtual-grand-rounds-ethiopia/

Lifebox Foundation @MiliardDerbew Tsion Getmeppe
#ይከታተሉ #ይሳተፉ

ግንቦት 8 ቀን 2012 ዓ.ም ከቀኑ 9 ሰዓት ጀምሮ ፒፕል ቱ ፒፕል ከሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር፣ ጤና ሚኒስቴር፣ በአሜሪካ የኢትዮጵያ ኢምባሲና ሌሎች አጋር ተቋማት ጋር በመተባበር "COVID 19: DIAGNOSTIC AND PUBLIC HEALTH CHALLENGES IN ETHIOPIA " በሚል ርዕስ እስከ 3 ሺህ ሰው ማሳተፍ በሚያስችል ቴክኖሎጂ ዌቢናር ያካሂዳል፡፡

ዌቢናሩከሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር በፌስቡክ ገጽ በቀጥታ ይተላለፋል። መሳተፍ የምትፈልጉ ደግሞ ሊንኩን ዌቢናሩ ከመጀመሩ ከ 5 ደቂቃ ቀደም ብለው አዘጋጆቹ ይልካሉ።
#OurAlumniWhereAreTheyNow?
Hello my name is Dr Bezawit W/Aregay Wagaye. I am a St. Paul Millennium Medical College 2019 alumna. I am medical director at Mekedonia Charity Association which is home to more that 2,000 elderly and mentally ill beneficiaries. We are also preparing to receive 2,000 more elderly in the coming weeks.

I am truly grateful to have been blessed to work at such a place of need at such a young age. And every day of stay has been special. I especially enjoy my interaction with my patients and getting to know them. I am learning every day, that all that need to flourish is just a little bit of love. My education and internship in Saint Paul has helped me tremendously, by giving me the opportunity to explore diverse specialties and patient demographic. I feel honored to have been thought by briliant teachers and mentors. They thought me a great deal of medicine and life. All this has prepared me for the task ahead and I confidently face the world with quality education. Also my bosses (Dr Benyam Belete and his wife Mrs. Eleni G/Eyesus) are young humanitarian visionaries with incredible work ethic. I want to thank them for giving me the opportunity to work with such wonderful patients. And just being around them is a humbling, motivating and educating experience.

Mekedonia was started in Dr. Benyam’s house 7 years back and is now constructing a 13 story hospital which will have around 1,200 beds. This hospital will be a place of healing for the needy. All this is being done through contributions of the people. And so many needy helpless elderly who where once hungry, in need of shelter, safety and medicine have now found a safe loving home. We are expanding in all parts of the country and this week we expand our home in Harar. All this work needs a tremendous amount of resource. And we appreciate any material, financial or volunteerism contributions made in any way. And any quantity is appreciated, especially during this COVID-19 crisis. Helping out here is truly a heart warming experience, because the difference in people’s lives is visible. Thank you for reading and I hope to see you soon in Mekedonia.
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1441ኛው የኢድ አል ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
ኢድ ሙባረክ
Eid Mubark!
ሲጋራና ሺሻ የሚያጨሱ ሰዎች ለኮሮና ቫይረስ ያላቸው ተጋላጭነት ከፍተኛ ነው። የኮቪድ-19 ቫይረስ በንኪኪ እና ከትንፋሽ ጋር በሚወጣ ጠብታ የሚተላለፍ በመሆኑ ሲጋራና ሺሻ እየተቀባበሉ በሚያጨሱ ሰዎች መካከል በቀላሉ ይተላለፋል።
t.me/spmmc
የዓለም ትምባሆ የማይጨስበት ቀን በየዓመቱ ግንቦት 23 ቀን ይከበራል። በዛሬው ቀንም በዓለም ለ33ኛ ጊዜ “ወጣቶችን ከኢንዱስትሪ ተፅዕኖ በመከላከል፤ ከትምባሆ እና ኒኮቲን መጠቀም እንጠብቃቸው!” በኢትዮጵያ ደግሞ ለ28ኛ ጊዜ “የትምባሆ ምርቶችን ባለመጠቀም የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ የሚያስከትለውን ጉዳት እንከላከል!” በሚል መሪ ቃል ይከበራል።

ህብረተሰቡ ወደ ትምባሆ ምርት ተጠቃሚነት እንዲገባ የተለያዩ የማማለያ ዘዴዎችን የሚጠቀሙ የትምባሆ አምራቾችን፣ አከፋፋይ፣ አብቃይ፣ ሻጭ እና መሰል የትምባሆ ንግድ ውስጥ የሚሳተፉ አካላት ወጣቱ የምርታቸው ተጠቃሚ እንዲሆን ከሚፈጥሩት ተጽዕኖ መጠበቅ እንደሚገባው የዓለም ጤና ድርጅት ያሳስባል።
ቅዱስ ዻውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ኮሌጅ ነጻ የመረጃ የጥሪ ማእከል ከፈተ።
የጥሪ ማዕከሉ በዋንኝነት ኮሌጁ ስለሚሰጠው አገልግሎት÷ ተላላፊ ባልሆኑ በሽታዎች እና በኮቪድ 19 ዙሪያ የተሟላ መረጃ ይሰጣል። በተጨማሪም የታካሚዎች የህክምና ቀጠሮ እና በተመሳሳይ ጉዳዮች ወደ ጥሪ ማእከሉ በመደወል ጊዜና ገንዘብ ሳያባክኑመረጃ በመስጠት ያሳውቃል።
የመረጃ ማዕከሉ የጥሪ ቁጥር 976 ነወ።