Nahi_ye__🥶
1.14K subscribers
402 photos
263 videos
1 file
65 links
New post ❤️ ገራሚ የሆኑ ምስሎችን
ለመመልከት እና የእርስዎን ፎቶ ፖስት ለማድረግ
ይሄንን ቻናል ይጠቀሙ ። አሁኑኑ ፎቶአችሁን ይላኩ 👉 ቴሌግራም ላይ ታዋቂ
ይሁኑ ። channel
Join us
👇👇👇
♣♣ @nahi_ye 🌟🌟 @babita15
🔐🔑🔐🔑 @Simenye
ፎቶ ለመላክ
Download Telegram
Jocelyn Flores ( Edit by Trash )
XXXTENTACION
Jah. Xxx 🔥🔥🔥🔥🔥
@Official_Sifan

🤘🤘🤘🤘
#Nahi

@Simenye
Forwarded from Deleted Account
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Danayit.m & bboytomy33
❤️❤️❤️🙈😍😍💗💓💗💗

Tik Tok#

@Simenye
New post ❤️ ገራሚ የሆኑ ምስሎችን
ለመመልከት እና የእርስዎን ፎቶ ፖስት ለማድረግ
ይሄንን ቻናል ይጠቀሙ ። አሁኑኑ ፎቶአችሁን ይላኩ 👉 ቴሌግራም ላይ ታዋቂ
ይሁኑ ። channel
Join us
👇👇👇
♣♣ @Simenye 🌟🌟
🔐🔑🔐🔑 @Simenye ♥♥♥
ፎቶ ለመላክ And #cross

👉@panddaaaa👈
@Panddaaaa

🤘🤘🤘🤘
#Nahi

@Simenye
ለኮሮና ቫይረስ በፍጥነት ክትባት ይገኝለት ይሆን ?

በአሜሪካ የጤና ተቋም CDC በኃላፊነት የሚሰሩት ዶክተር ኤርሚያስ በላይ #ETHIOTUBE ላይ ቀርበው ይህን ተናግረዋል ፦

ክትባትን ለመፍጠር ብዙ ሰዎች በተለያዩ ሀገሮች ብዙ ስራ እየሰሩ ነው ያለው። ይሄ ክትባት ሊገኝ እንደሚችል ብዙ ተስፋ አለኝ። በቫይረስ ጥቃት ለሚመጡ በሽታዎች ክትባት ማግኘት በአብዛኛው ጊዜ ብዙ አይከብድም። የሚከብድባቸው ሆኔታዎችም ግን አሉ።

የኢንፉሌንዛ ቫይረስን ብንመለከት በተመሳሳይ ሁኔታ ነው የሚተላለፈው፤ ለኢንፉሌንዛ ቫይረስ ክትባት በየአመቱ ይሰራል። ለዚህኛውም ቫይረስ ክትባት እንደሚገኝለት #ተስፋ አደርጋለሁ። ግን ይሄን ክትባት ለማግኘት ብዙ ጊዜ ይወስዳል። ከ8-12 #ወራት ሊወስድ ይችላል።

ቫይረሱ ቢጠቃ በክትባት ሊሸነፍ የሚችልበትን ቦታ ማግኘት ያስፈልጋል፤ ይሄ በላብራቶሪ ጥናት ከተደረገ በኃላ ለዛ ክትባት ተዘጋጅቶ በእንስሶች ውስጥ ሙከራ ማድረግ ይፈልጋል፣ ከዛም በሰዎች ላይ ጥናት ማድረግ ያስፈልጋል፣ ከዛም ቁጥሩ በዛ ያለ ህዝብ ላይ ይሄ ክትባት ከበሽታው መከላከል መቻሉ ማረጋገጥ ያስፈልጋል። ይሄ ሁሉ ሂደት ረጅም ጊዜ ይወስዳል።

አንዴ በጥናት ከተረጋገጠ በኃላ እንኳን ለብዙ ሰዎች እንዲሆን አድርጎ በስፋት ማምረት እንኳን ብዙ ጊዜ ይወስዳል። ቢያንስ ቢያንስ ሁለትና ሶስት ወራት ሊወስድ ይችላል። ስለዚህ ክትባት ማግኘቱን ቀላል ነገር ተደርጎ ቢታሰብም ለግለሰቦች እንዲባዛ አድርጎ ማቅረቡ በጣም ጊዜ ይወስዳል።

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በኢትዮጵያ ተጨማሪ ሁለት (2) ግለሰቦች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው ተረጋገጠ!

በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት የላቦራቶሪ ምርመራ ከተደረገላቸው 286 ግለሰቦች መካከል ሁለቱ የኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸው መረጋገጡን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።

ይህን ተከትሎም በኢትዮጵያ ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 71 ደርሷል።

የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ እንዳሳወቁት ዛሬ ቫይረሱ የተገኘባቸው ሁለቱም (2) ግለሰቦች ኢትዮጵያዊያን ናቸው።

ሁለቱም ሴቶች ሲሆኑ፤ አንዷ የ24 ዓመት እድሜ ያላትና ከአስገዳጅ ለይቶ ማቆያ ውሳኔ በፊት ከዱባይ የተመለሰች መሆኗን ገልፀዋል።

ሌላኛዋ ግለሰብ የ35 ዓመት እድሜ ያላትና ከቱርክ ወደ ኢትዮጵያ መጥታ በአስገዳጅ ለይቶ ማቆያ ክትትል ስታደርግ የነበረች ናት።

እስካሁን ባለው ሂደት በኢትዮጵያ በአጠቃላይ ለ3 ሺህ 863 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ መከናወኑም ዶክተር ሊያ አሳውቀዋል።

ምንጭ፦ ኢዜአ
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#DrLiaTadesse

ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው ተጨማሪ 286 የላብራቶሪ ምርመራ ሁለት (2) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። በአጠቃላይ በሀገራችን በቫይረዱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 71 ደርሷል።

የታማሚዎች ዝርዝር ሁኔታ ፦

• ታማሚ 1 - የ24 ዓመት ኢትዮጵያዊት ከአስገዳጅ ለይቶ ማቆያ ውሳኔ በፊት ከዱባይ የተመለሰች።

• ታማሚ 2 - የ35 ዓመት ኢትዮጵያዊት ከቱርክ የመጣችና በለይቶ ማቆያ ውስጥ ያለች።

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA (Tsegab Wolde)
ከኬንያ በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 197 ደረሱ!

የኬንያ ጤና ሚኒስቴር ከደቂቃዎች በፊት ባወጣው መግለጫ ባለፉት 24 ሠዓት ውስጥ 766 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 6 ተጨማሪ ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው አረጋግጧል። አጠቅላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥርም 197 ደርሷል።

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia