ፍራንኮ ቫሉታ የባለብዙ አደጋ ውሳኔ.......! The impact of Franco Valuta in Ethiopia!
ምርቶቹ በፍራንኮ ቫሉታ እንዲገቡ በመፈቀዱ ባለፉት አስር ወራት ብቻ መንግስት በታክስ መልክ ማግኘት የነበረበትን ከ10 ቢሊየን ብር በላይ አጥቷል! ነገር ግን የምርቶቹ ዋጋ ከመቀነስ ይልቅ በየጊዜው ሲጨምር እንደሚታይ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ድኤታ አቶ ተሻለ በልሁ ተናግረዋል (ጭማሪው እየታየ ያለዉ በአለም ላይ ዋጋቸው ቀንሶ ባለበት ወቅት ጭምር ነው ብለዋል) የሚል ዜና (ሸገር ኤፍ ኤም 102.1) ላይ ሳይ የዛሬ 10 ወር የፍራንኮ ቫሉታ የባለብዙ አደጋ ውሳኔነነት የጻፍኩት ትዝ አለኝ፡፡
የኢትዮጲያ መንግስት የውጪ ምንዛሬ ያላቸው ሰዎች በማሳወቅ ብቻ ከውጪ የተወሰኑ መሰረታዊ ቁሳቁሶችን በማስመጣት እንዲሸጡ ፍቃድ መሰጠቱ ይታወቃል! ነገር ግን ይህ ውሳኔ የጎላ ጉዳት ቢኖረውም ውሳኔው ለኢኮኖሚው በተለይ ዋጋ ንረትን ለማረጋጋት ጥቅም አለው በሚል እሳቤ ቀጥሏል! ታዲያ የሚታይ ጉዳት ያለው የፍራንኮ ቫሉታ ውሳኔ እንዲቀጥል የሚደረግበት መሰረታዊ ምክንያት ምን እንደሆነ ለመረዳት ይህንን https://www.youtube.com/watch?v=xUb-q2QzJBs ቪዲዮ ተከታተሉት፡፡

YouTube
ፍራንኮ ቫሉታ የባለብዙ አደጋ ውሳኔ.......! The impact of Franco Valuta in Ethiopia!
"Currency Peg" ሆን ብለው በውሳኔ የሃገራቸውን ገንዘብ ከዶላር እና ከይሮ አንፃር አዳክመው ለመያዝ አደገኛ ውሳኔ የወሰኑ 22 ሀገራት። የትኞቹ ሀገራት በምን ምክንያት እንደወሰኑ እና ያገኙትን ውጤት ተመልከቱ።
ምንዛሬን በውሳኔ ማስቀመጥ "Currency Peg" ይባላል።
https://youtu.be/5jBNG3ft97k
ምንዛሬን በውሳኔ ማስቀመጥ "Currency Peg" ይባላል።
https://youtu.be/5jBNG3ft97k
YouTube
"Currency Peg" ምንዛሬን ሆን ብሎ በውሳኔ የገደቡ 22 ሀገራት! ምክንያታቸው እና ውጤታቸው!

ዘንድሮ ለ240ሺ የመንግስት እና የግል ዩኒቨርስቲ ተመራቂ ተማሪዎች ከሃምሌ 3-8 ድረስ የመውጫ ፈተና "Exit Exam" እንደሚሰጣቸው ይታወቃል! ስለሆነም በቀሪ ቀናት የሚከተሉትን 7 ምክረ ሃሳቦች በመተግበር የተሻለ ውጤት ማምጣት ትችላላችሁ!
https://youtu.be/ynl1PO80JFE
https://youtu.be/ynl1PO80JFE
YouTube
የዩኒቨርስቲ የመውጫ ፈተናን "Exit Exam" ለመስራት የሚረዱ 7 ምክረ ሃሳቦች!
Enjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.

If you look around carefully, you will see that #scarcity is a fact of life!
ከዚህ ቀደም በጤናና በሕግ የትምህርት መስኮች ለሚመረቁ ተማሪዎች ብቻ የመውጫ ፈተና ሲሰጥ ቆይቷል፡፡ ዘንድሮ 240ሺ የሚደርሱ ተመራቂዎች በመንግሥትና በግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመውጫ ፈተና እንደሚወስዱ ይታወቃል!
በ2015 ዓ/ም የመውጫ ፈተና ለመውሰድ የተመዘገቡ በግልና በመንግስት ተቋማት የሚገኙ እጩ ምሩቃንና ባለፉት ዓመታት የህግ መውጫ ፈተና ወስደው የማለፊያ ውጤት ያላስመዘገቡት ተማሪዎች የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች የመፈተኛ ማእከላት ውስጥ ፈተናው ከሐምሌ 3 እስከ 8 ባሉት ቀናት ተሰጥቶ ውጤት ሐምሌ 10 ቀን የሚገልጽ ይሆናል።
የተማሪዎችን ምረቃ በተመለከተ ከሐምሌ 11 እስከ ሐምሌ 16 ቀን ባሉት ቀናት ውስጥ ማካሄድ የሚቻል መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር የገለፀ ሲሆን በመርሃ-ግብሩ ላይ የሚሳተፉት የመውጫ ፈተናውን ያለፉ ተማሪዎች #ብቻ ናቸው ብሏል።
በቀሪ ጊዚያችሁ....
1. የመውጫ ፈተናው አስፈላጊ መሆኑን አምኖ መቀበል (ልምድ እንዳላችሁ አለመርሳት ወደ ኮሌጅ እና ዩኒቨርስቲ ለመግባት ተፈትናችሁ ያለፋችሁ ናችሁ (10ኛ እና 12ኛ ክፍል)፡፡ የመውጫ ፈተናውን በአይምሮ ደረጃ አምኖ አለመቀበል ጊዚያችሁን ይበላል፡፡
2. ለፈተና ይጠቅማል ብላችሁ ያሰባችሁበትን ክፍል ለይታችሁ መከለስ! ያላጣራችሁት ቦታ ካለ በደንብ ለፈተና በሚሆን መልኩ ማንበብ/መከለስ (በእያንዳንዱ የኮሌጅ ቆይታ ወቅት ለፈተና አንብባችሁ ሊሆን ስለሚችል ምን አልባት ክለሳ ማድረግ ሊበቃ ይችላል)፡፡
3. ከፈተናው ሁኔታ (ፎርማት) ጋር ፈጥኖ ለመግባባት መሞከር (ኦን ላይን ከሆነ መልመድ፤ ፈተናው ስለሚዳስሰው ነጥብ ማወቅ፤ ልምምድ ማድረግ፤ ሞዴል ፈተናዎችን በትኩረት መስራት፤ የጥያቄዎቹን ይዘት ለማወቅ መሞከር፡፡
4. የሚዘጋጁ የናሙና ፈተናዎችን በትኩረት መፈተን እና በደንብ መለማመድ የቀደመ የህግ እና የጤና መውጫ ፈተና ይዘቶችን ጠይቆ ልምዶችን መውሰድ፤ ምን አልባት ኦን ላይን ያሉ ናሙናዎችን እንደ መለማመጃ መውሰድ፡፡
5. የጊዜ መርሃ ግብር ማውጣት፤ በአንዴ ብዙ ለመሸፈን መሞከር ትኩረት ስለሚያሳጣ ቀሪ ጊዚያችሁን በጥብቅ ፕሮግራም መምራት (ከማህበራዊ ሚዲያ መቀነስ፤ ከጨዋታ መቀነስ፤ ከእንቅልፍ መቀነስ (በቀሪው ጊዜ ተቸግራችሁ ከቁጭት መዳን ትችላላችሁ) እና ለዚህ ፈተና የመጨረሻ አቅማችሁን መጠቀም፡፡
6. በዚህ ወቅቱ በቡድን ማጥናት፤ ሙከራዎችን መስራት፤ ሊያስረዷችሁ የሚችሉ ሰዎችን መፍጠር ያስፈልጋል፤ በከበዳችሁ ክፍል ላይ ጊዜ በማጥፋት ወደ ተስፋ መቁረጥ ውስጥ እንዳትገቡ የሌሎችን እርዳታ ለመቀበል ክፍት መሆን አስፈላጊ ነው፡፡
7. ከወዲሁ እና በፈተና በሚሰጥባቸው ቀናት ሊፈጠሩ የሚችሉ ስህተቶችን ቀንሱ የኮምፒዊተር አጠቃቀም፤ የማርፈድ፤ ጥሩ ስሜት ያለመፈጠር፤ የድካም፤ የመጨናነቅ፤ ወዘተ፡፡
አስታውሱ በማንኛውም መለኪያ ፈተናውን ማለፍ በእናንተ ጥረት እና ዝግጅት ልክ ነው የሚወሰነው! ሳያጠኑ ለማለፍ መመኘትም ሆነ ሳያጠኑ ወድቆ ቅር መሰኘት አዋጪ Rational አይሆንም!
@The Ethiopian Economist View https://youtu.be/ynl1PO80JFE
በ2015 ዓ/ም የመውጫ ፈተና ለመውሰድ የተመዘገቡ በግልና በመንግስት ተቋማት የሚገኙ እጩ ምሩቃንና ባለፉት ዓመታት የህግ መውጫ ፈተና ወስደው የማለፊያ ውጤት ያላስመዘገቡት ተማሪዎች የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች የመፈተኛ ማእከላት ውስጥ ፈተናው ከሐምሌ 3 እስከ 8 ባሉት ቀናት ተሰጥቶ ውጤት ሐምሌ 10 ቀን የሚገልጽ ይሆናል።
የተማሪዎችን ምረቃ በተመለከተ ከሐምሌ 11 እስከ ሐምሌ 16 ቀን ባሉት ቀናት ውስጥ ማካሄድ የሚቻል መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር የገለፀ ሲሆን በመርሃ-ግብሩ ላይ የሚሳተፉት የመውጫ ፈተናውን ያለፉ ተማሪዎች #ብቻ ናቸው ብሏል።
በቀሪ ጊዚያችሁ....
1. የመውጫ ፈተናው አስፈላጊ መሆኑን አምኖ መቀበል (ልምድ እንዳላችሁ አለመርሳት ወደ ኮሌጅ እና ዩኒቨርስቲ ለመግባት ተፈትናችሁ ያለፋችሁ ናችሁ (10ኛ እና 12ኛ ክፍል)፡፡ የመውጫ ፈተናውን በአይምሮ ደረጃ አምኖ አለመቀበል ጊዚያችሁን ይበላል፡፡
2. ለፈተና ይጠቅማል ብላችሁ ያሰባችሁበትን ክፍል ለይታችሁ መከለስ! ያላጣራችሁት ቦታ ካለ በደንብ ለፈተና በሚሆን መልኩ ማንበብ/መከለስ (በእያንዳንዱ የኮሌጅ ቆይታ ወቅት ለፈተና አንብባችሁ ሊሆን ስለሚችል ምን አልባት ክለሳ ማድረግ ሊበቃ ይችላል)፡፡
3. ከፈተናው ሁኔታ (ፎርማት) ጋር ፈጥኖ ለመግባባት መሞከር (ኦን ላይን ከሆነ መልመድ፤ ፈተናው ስለሚዳስሰው ነጥብ ማወቅ፤ ልምምድ ማድረግ፤ ሞዴል ፈተናዎችን በትኩረት መስራት፤ የጥያቄዎቹን ይዘት ለማወቅ መሞከር፡፡
4. የሚዘጋጁ የናሙና ፈተናዎችን በትኩረት መፈተን እና በደንብ መለማመድ የቀደመ የህግ እና የጤና መውጫ ፈተና ይዘቶችን ጠይቆ ልምዶችን መውሰድ፤ ምን አልባት ኦን ላይን ያሉ ናሙናዎችን እንደ መለማመጃ መውሰድ፡፡
5. የጊዜ መርሃ ግብር ማውጣት፤ በአንዴ ብዙ ለመሸፈን መሞከር ትኩረት ስለሚያሳጣ ቀሪ ጊዚያችሁን በጥብቅ ፕሮግራም መምራት (ከማህበራዊ ሚዲያ መቀነስ፤ ከጨዋታ መቀነስ፤ ከእንቅልፍ መቀነስ (በቀሪው ጊዜ ተቸግራችሁ ከቁጭት መዳን ትችላላችሁ) እና ለዚህ ፈተና የመጨረሻ አቅማችሁን መጠቀም፡፡
6. በዚህ ወቅቱ በቡድን ማጥናት፤ ሙከራዎችን መስራት፤ ሊያስረዷችሁ የሚችሉ ሰዎችን መፍጠር ያስፈልጋል፤ በከበዳችሁ ክፍል ላይ ጊዜ በማጥፋት ወደ ተስፋ መቁረጥ ውስጥ እንዳትገቡ የሌሎችን እርዳታ ለመቀበል ክፍት መሆን አስፈላጊ ነው፡፡
7. ከወዲሁ እና በፈተና በሚሰጥባቸው ቀናት ሊፈጠሩ የሚችሉ ስህተቶችን ቀንሱ የኮምፒዊተር አጠቃቀም፤ የማርፈድ፤ ጥሩ ስሜት ያለመፈጠር፤ የድካም፤ የመጨናነቅ፤ ወዘተ፡፡
አስታውሱ በማንኛውም መለኪያ ፈተናውን ማለፍ በእናንተ ጥረት እና ዝግጅት ልክ ነው የሚወሰነው! ሳያጠኑ ለማለፍ መመኘትም ሆነ ሳያጠኑ ወድቆ ቅር መሰኘት አዋጪ Rational አይሆንም!
@The Ethiopian Economist View https://youtu.be/ynl1PO80JFE
YouTube
የዩኒቨርስቲ የመውጫ ፈተናን "Exit Exam" ለመስራት የሚረዱ 7 ምክረ ሃሳቦች!
Enjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.
የ2016 በጀት 801.6 ቢሊየን ብር ከባለፈው ዓመት (786.6 ቢሊየን ብር) አንጻር የ1.9 ከመቶ ብቻ ጭማሪ ያለው በጀት በመሆኑ ብዙ እድል እና ጥቂት ስጋት ያለው በጀት ነው፡፡
2016 በጀት ልዩ ባህሪያት.....
1. የ2016 በጀት 801.6 ቢሊየን ብር ከ2015 (786.6 ቢሊየን ብር) አንጻር የ1.9 ከመቶ ብቻ ጭማሪ ያለው በጀት መሆኑ.......
2. በ2016 የካፒታል ወጪ ብር 218.11 ቢሊየን ከ2015 አንፃር ወደ 203.9 ቢሊዮን (6.51% ቅናሽ) ማድረጉ......
2. የ2016 በጀት 27% የዋጋ ንረትን ከግምት ቢከት ወደ 1 ትሪሊየን ብር ሊደርስ ይችል ነበር......
የኢትዮጵያ በጀት በ3 ዓመት ውስጥ (ከ2014 እስከ 2016 ዓ/ም) የሚፈጥረው ለውጥ ምንን አመላካች ነው? ንፅፅሩን ተመልከቱ።
https://youtu.be/3LOzqZ42ymA

የ2016 ዓ/ም የ801.6 ቢሊየን ብር በጀት ልዩ ባህሪያት!| በጀቱ ስጋትም እድልም አለው! ዋጋ ንረትን ለምን ከግምት አልከተተም?

2. የ2016 በጀት 27% የዋጋ ንረትን ከግምት ቢከት ወደ 1 ትሪሊየን ብር ሊደርስ ይችል…

የ2016 በጀት ከ2015 በጀት አንጻር
ለመደበኛ ወጪ ከብር 347.12 ቢሊየን ወደ 369.6 ቢሊዮን (6.47% ጭማሪ)
ለካፒታል ወጪ ከብር 218.11 ቢሊየን ወደ 203.9 ቢሊዮን (6.51% ቅናሽ)
ለክልል መንግሥታት ድጋፍ ከብር 209.38 ቢሊየን ወደ 214.07 ቢሊዮን (2.23% ጭማሪ)
ለዘላቂ የልማት ግቦች ማስፈጸሚያ ድጋፍ ከብር 12 ቢሊዮን ወደ 14 ቢሊዮን (16.66% ጭማሪ)
የ2016 በጀት 801.6 ቢሊየን ብር ከባለፈው ዓመት (786.6 ቢሊየን ብር) አንጻር የ1.9 ከመቶ ብቻ ጭማሪ ፡፡
የ2015 በጀት ከ2014 በጀት አንጻር
ለመደበኛ ወጪዎች ከብር 162 ቢሊየን ወደ 347.12 ቢሊየን (114% ጭማሪ)
ለካፒታል ወጪዎች ከብር 183.5 ቢሊዮን ወደ 218.11 ቢሊየን (18.8% ጭማሪ)
ለክልሎች የሚሰጥ ድጋፍ ከብር 203.95 ቢሊዮን ወደ 209.38 ቢሊየን (2.66% ጭማሪ)
ለዘላቂ የልማት ግቦች ማስፈጸሚያ ድጋፍ ከብር 12 ቢሊዮን 12 ቢሊዮን (0% ጭማሪ)
የ2016 በጀት ታሳቢዎች
የልማት እቅድ ግቦች ለማሳካት፣
የሀገር ደህንነት ለማስጠበቅ፣
በተፈጥሮና በሰው ሰራሽ ችግሮች ምክንያት የተፈናቀሉ ዜጐችን ለመርዳት፣
በህግ ማስከበር ዘመቻው የወደሙ መሰረተ ልማቶች መልሶ ለማቋቋም፣
ለቀጣይ የማህበራዊና የኢኮኖሚ ሽግግር ለማድረግ፤
የ2016 በጀት ልዩ ባህሪያት.....
1. የ2016 በጀት 801.6 ቢሊየን ብር ከ2015 (786.6 ቢሊየን ብር) አንጻር የ1.9 ከመቶ ብቻ ጭማሪ ያለው በጀት መሆኑ.......
2. በ2016 የካፒታል ወጪ ብር 218.11 ቢሊየን ከ2015 አንፃር ወደ 203.9 ቢሊዮን (6.51% ቅናሽ) ማድረጉ......
2. የ2016 በጀት 27% የዋጋ ንረትን ከግምት ቢከት ወደ 1 ትሪሊየን ብር ሊደርስ ይችል ነበር......
የ2016 በጀት ስጋት
የፕሮጀክቶች መታጠፍ፤
የግል ሴክተሩ የካፒታል ፈሰስ መቀነስ፤
የመንግስት ድጎማዎች መቀነስ፤
ክልሎች እና ፌደራል መንግስት የገቢ መጠን ለመጨመር ሲባል ጫና መፈጠር፤
የ2016 በጀት እድል
የበጀት ጉድለት መቀነስ (የግብር ማዕቀፍ እየጨመረ መሆኑ)፤
ከገንዘብ አቅርቦት የሚነሳ የዋጋ ንረት መቀነስ፤
ክልሎች የገቢ መጠናቸውን ለማሳደግ ለአዳዲስ አሰራሮች መዘጋጀት፤

የበጀት ጉድለት (Budget Deficit) ምንነት፤ ምክንያት፤ እድል እና ስጋት!
የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በ2016 ምን ያህል የበጀት ክፍተት አለበት? በምን ዘዴ ሊሞላ ይችላል?
የኢትዮጵያ የበጀት ጉድለት ከጠቅላላ ሀገራዊ ምርት (GDP) አንፃር ምን ያህል ደርሷል? ስጋቱስ?
https://youtu.be/NJbdQh96_gc

የበጀት ጉድለት ምክንያት እና ስጋት! የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በ2016 የበጀት ጉድለት መጠን! የበጀት ጉድለት እያለ በጀት ለምን ይጨምራል?
2016 Budget Speech.pdf
664.9 KB
የገንዘብ ሚኒስቴር ሚኒስትር (አህመድ ሺዴ) የ2016 በጀትን አስመልክቶ ለምክር ቤት ያቀረቡትን ፅሁፍ ሙሉ ሃሳብ Budget Speech ማንበብ ለምትፈልጉ አስቀምጫለሁ።
የበጀት ጉድለት (Budget Deficit) ምንነት፤ ምክንያት፤ እድል እና ስጋት!
የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በ2016 ምን ያህል የበጀት ክፍተት አለበት? በምን ዘዴ ሊሞላ ይችላል?
የኢትዮጵያ የበጀት ጉድለት ከጠቅላላ ሀገራዊ ምርት (GDP) አንፃር ምን ያህል ደርሷል? ስጋቱስ?
https://youtu.be/NJbdQh96_gc
የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በ2016 ምን ያህል የበጀት ክፍተት አለበት? በምን ዘዴ ሊሞላ ይችላል?
የኢትዮጵያ የበጀት ጉድለት ከጠቅላላ ሀገራዊ ምርት (GDP) አንፃር ምን ያህል ደርሷል? ስጋቱስ?
https://youtu.be/NJbdQh96_gc
YouTube
የበጀት ጉድለት ምክንያት እና ስጋት! የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በ2016 የበጀት ጉድለት መጠን! የበጀት ጉድለት እያለ በጀት ለምን ይጨምራል?
ገንዘብ ሚኒስተር በአዲሱ አመት ቅጥር አግዷል! ለምን?| ሰፊ የቅጥር ማስታወቂያ በተዘዋዋሪ ስራ አጥነትን አይጨምርም?|በኢትዮጵያ ሁኔታ መንግስት የስራ አጥነትን ቀጥሮ ማቃለል ይችላል? በ2016 የቅጥር መታገድ እድል እና ስጋት!
ይህን በተመለከተ የሚከተለውን የኢኮኖሚ ትንታኔ ይመልከቱ https://youtu.be/3T9kat7lQ1k

ገንዘብ ሚኒስተር በአዲሱ አመት ቅጥር አግዷል! ለምን?| የቅጥር ማስታወቂያ መኖር በተዘዋዋሪ ስራ አጥነትን አይጨምርም?|ስራ አጥነትን ቀጥሮ ማቃለል ይችላል?
Enjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.
#የበጀት_ጉድለት
የበጀት ጉድለት ስሌት = የመንግስት ጠቅላላ ወጪ − የመንግስት ጠቅላላ ገቢ
801.6 ቢሊየን በጀት - 520.6 ገቢ = 281 ቢሊየን (53.7 ቢሊየን የሚሆነው ተመልሶ ሀገር ውስጥና ለውጭ ዋና ብድር ክፍያ የሚውል በመሆኑ የተጣራ የበጀት ጉድለቱ (Net Budget Deficit) መጠኑ ብር 227 ቢሊዮን ይሆናል)
#የመንግስት_የገቢ_ምንጮች
440.8 ቢሉዮን ከታክስ፣
38.7 ቢሉዮን ታክስ ካሌሆኑ ምንጮች፣
6.3 ቢሉዮን ከቀጥታ የበጀት ድጋፍ እና
34.8 ቢሊዮን ከፕሮጀክቶች ዕርዳታ እንሚገኝ የተገመተ ነው፡፡
#የበጀት_ጉድለት_ምክንያቶች
ገቢ የመሰብሰብ አቅም ሲዳከም፤
ወጪን የማስተዳደር አቅም ሲዳከም፤
ኢኮኖሚው (ፍላጎት እና አቅርቦት) እንዳይቀዛቀዝ ሲታሰብ (ገንዘብ ፈሰስ ማድረግ የተለመደ ነው) የተዳከመ ኢኮኖሚ ገንዘብ ስለሚፈልግ የገንዘብ ፈሰስን በማሳደግ ሸመታ እና ኢንቨስትመንት እንዲያድግ ለማድረግ፡፡
#የበጀት_ጉድለት_መሙያ_ዘዴዎች
የመንግስት የሃገር ውስጥ ብድር (ቀጥታ እና የግምጃ ቤት ሰነድ ሽያጭ)
የውጪ ብድር እና እርዳታ፤
የገንዘብ ህትመት፤
#ስጋት
የግል ብድርን ማጨናነቅ፤
የካፒታል አወቃቀሮችን እና የወለድ መጠኖችን ማዛባት፤
የኤክስፖርት መጠን መቀነስ፤
ከፍተኛ ግብር መጣል፤
ከፍተኛ የዋጋ ንረት (የበጀት ጉድለቱን ለመሙላት ብር ማተም ይኖራል)።
የበጀት ጉድለት ከGDP አንፃር ቀመር
801.6 ቢሊየን ብር
ጠቅላላ ሀገራዊ ምርት 156 ቢሊየን ዶላር (Nominal) ዋጋ ንረትን ከግምት ያልከተተ።
የቢሆን ግምት ዋጋ ንረት ቢታከልበት 130 ቢሊየን ዶላር ሊደርስ ይችላል፡፡
156 ቢሊየን ዶላር*54.37ብር = 8.48 ትሪሊየን ብር (227 ብር የበጀት ጉድለት/8.48 ትሪሊዮን ብር GDP= 2.67ከመቶ)
130 ቢሊየን ዶላር*54.37ብር = 7.06 ትሪሊየን ብር (227ብሮ የበጀት ጉድለት /7.06 ትሪሊዮን ብር GDP= 3.21ከመቶ)

ፋብሪካ በሚከፍት ካፒታል መሬት እና ቤት ገዝቶ መሸጥ የሚያስወስነው Rational Expectation| ኢኮኖሚያዊ ፖለቲክስ ምንድን ነው? ስጋቱስ?
#ለምሳሌ፦ የ2008 የዓለም የፋይናንስ ቀውስ መነሻ የሪል እስቴት ገበያ ላይ ከባንኮች የተነሳው ቀውስ (Real Estate Bubbles) እንዴት የዓለምን ኢኮኖሚ ሰበረው?
በኢትዮጵያ ስላለው አዝማሚያ እና ማስተካከያ ስለሚሆኑ ምክረ ሃሳቦች የሚከተለውን ትንታኔ https://youtu.be/7EJsLoDdaIc ይመልከቱ!

የኖቤል ተሸላሚው ኢኮኖሚስት መሃመድ የኑስ በንግግር የሚያቀርባቸው የኢኮኖሚ አመክንዮዎች ከድህነት እንደማያወጡ በመረዳቱ በባንጊላዲሽ ጎዳናዎች ላይ ላሉ ሴቶች ጥቃቅን ብድር በማቅረብ ህይወታቸው እንዲለወጥ የማድረግ ስራ በመጀመር አሁን ላይ በዓለም ላይ ከ100 ሀገራት በላይ እየተሰራበት ያለውን ማይክሮ-ፋይናንስ ተቋም አቋቋመ (በዩኒቨርሲቲ የማስተምራቸው ምርጥ ምርጥ የኢኮኖሚ ሎጂኮች ቢኖሩም በተግባር ለመውረድ የከበዱ ናቸው ይላል)።
በኑሮ ስለመለወጥ አነቃቂ ንግግር የሚያደርጉ ሰዎችን ስመለከት ምክሮቻቸው ከአማካይ በታች ያሉ ሰዎችን የመወከል አቅም የሚያንሰው እና የይሆናል እንጂ የቢሆነኝ Assumptions (በኢኮኖሚክስ ስለ ለውጥ እና እድገት ወሬ ሲጀመር Let assume ተብሎ እንደሚጀመረው አይነት) አለመሆኑ ትንሽ ግር ይለኛል።
ለምሳሌ፦ በኢኮኖሚክስ በፋይናንስ (Economic Feasible) እና በማህበራዊ ሁኔታ (Social Feasible) ያተረፈ ስራ አዋጪ ነው (ህልምህ ሆነም አልሆነም!) ህልምህ ወይም Passion ላልሆነ ነገር ጊዜህን አታጥፋ አይነት ምክር በኢኮኖሚክስ ደካማ ነው።
ለምሳሌ፦ ማህበራዊ ስሪቱ ለተለያየ ሰው (ገቢ ያለውም ገቢ የሌለውም) ተመሳሳይ የቆጥብ ምክር በመድረክ ሲቀርብ አማካይ ላይሆን ይችላል።
ለምሳሌ፦ ስራ እንዴት ላግኝ ደረጃ ላይ ላለ ሰው አይናችሁን ሳታሹ ሪል እስቴት ገዝቶ መሸጥ አያከስርም አይነት ምክር አማካይ ላይሆን ይችላል።
አንዳንዴ አዳራሽ ሙሉ ወጣት ለአነቃቂ ንግግሮች ተቀምጦ ስመለከት ባላቸው ተነሳሽነት ጥሩ ስሜት ይሰማኛል! በተመሳሳይ በአዳራሹ በወጣቶች ምትክ ፖሊሲ አውጪዎች እና መሪዎች ተተክተው ሀገሪቷ ያላትን የመጨረሻ አቅም አውጥታ በመጠቀም ለዜጎች የሚበቃ ስራም ገቢም መፍጠር የሚቻልበት አቅም እንዳለ በማሳየት ለማንቃት ቢሞከር አቋራጭም ተደራሽም እንደሆነም ይሰማኛል።