የትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር!
በነዳጅ የሚሰራ #አዲስ ሆነ #አሮጌ የግል አውቶሞቢል መኪና ወደ ሀገር ማስገባት አይቻልም። ሀገር ውስጥ የሚገጣጠሙ ኤሌክትሪክ ብቻ እንዲሆኑ አቅጣጫ ተቀምጧል።
የነዳጅ አውቶሞቢል ተሽከርካሪዎች ከአምና ጀምሮ ወደ ሀገር እንዳይገቡ ታግዷል። ግን እስከ ቅርብ ጊዜ በተለያየ መልኩ የሚገቡ ነበሩ። ለምሳሌ ፦ ከውጭ #ተመላሽ ዳይስፖራ ተብሎ እነሱ ላይ ተፈፃሚ አይሆንም ነበር፤ እነሱ የነዳጅ ሲያስገቡ አይከለከሉም ነበር። ይህ ግን አሁን ላይ አይሰራም። የግል አውቶሞቢል በማንኛውም ምክንያት በዳይስፖራ ሰበብም ይሁን በምንም ሁኔታ እንዲገባ አይፈቀድም።
የመኪና አስመጪዎች የኤሌክትሪክ አውቶሞቢል ብቻ ነው ማስገባት የሚችሉት።

#ለመረጃ!
ገንዘብ ሚኒስቴር በነዳጅ የሚሰሩ ተሽከርካሪዎች ወደ ሀገር ውስጥ እንዳይገቡ ሙሉ በሙሉ #አለመከልከሉን ገለጸ።
ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር በነዳጅ የሚሰሩ አውቶሞቢል እንዳይገቡ #መከልከሉን ማሳወቁ አይዘነጋም።
የገንዘብ ሚኒስቴር ከፍተኛ የህግ አማካሪ አቶ ዋሲሁን አባተ ምን አሉ ?
- በነዳጅ የሚሰሩ ተሽከርካሪዎች ሀገር ውስጥ እንዳይገቡ በመከልከል የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ብቻ እንዲገቡ የሚፈቅድ ምንም አይነት መመሪያም ሆነ ውሳኔ የለም።
- ገንዘብ ሚኒስቴር እያከናወነ ያለው የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች እንዲገቡ ለማበረታታት እና በነዳጅ የሚሰሩ በብዛት እንዳይገቡ ተስፋ ለማስቆረጥ የኤክሳይዝ ታክስ አዋጅ የተደነገገበት ሁኔታ አለ።
- ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን ማገድ በዓለም የንግድ ድርጅት ህግ መሰረት የማይቻል በመሆኑ የሀገሪቱን የቀረጥ ስርዓት በመጠቀም ኢኮኖሚ ለማሳደግ የሚጠቀሙትን ማበረታታት ጎጂ የሆኑትን እንዳይስፋፉ የማድረግ ስራ እየተከናወነ ነው።
- በትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር ለፓርላማ ስለቀረበው ጉዳይ ምንም የምናውቀው ነገር የለም።
- ገንዘብ ሚኒስቴር የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች በስፋት እንዲገቡ የኤክሳይዝ ታክስ አዋጅ ማሻሻያ ተደርጓል። አዋጁ፦
* ሙሉ በሙሉ ተገጣጥመው ለሚገቡ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች 5% ኤክሳይዝ ታክስ
* ተበታትነው ገብተው ሀገር ውስጥ ለሚገጣጠሙ ከቀረጥ ነፃ እንዲገቡ የሚያስችል ነው።
* በነዳጅ የሚሰሩ ተሽከርካሪዎች እንደሚጠቀሙት የነዳጅ መጠን 10% እና ከዚያ በላይ እንዲሆን ተደርጓል።
- የኤክሳይዝ ታክስ አዋጁ ነጋዴዎች ተግባራዊ ማድረግ የሚጀምሩት በውጭ ምንዛሬ እጥረት ምክንያት 38 የተለያዩ ምርቶች ከባንክ ፍቃድ /letter of credit/ እንዳይከፈትላቸው የሚከለክለው እገዳ ከተነሳ በኃላ ነው።
- በአሁን ወቅት ወደ ሀገር ውስጥ እየገቡ ያሉት ተሽከርካሪዎች ክልከላው ከመደረጉ በፊት ተከፍቶ በነበረ LC እንጂ በልዩ ሁኔታ ተፈቅዶላቸው የሚያስገቡ ነጋዴዎች የሉም።
- የLC እገዳው ካልተነሳ በስተቀር ለንግድ ወይም ለመንግሥት መስሪያ ቤት የሚያገለግሉ ተሽከርካሪዎች በገንዘብ ሚኒስቴር እውቅና ብቻ አይገቡም። ክልከላው የማይመለከታቸው መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች (NGO) ቢሆኑም በነዳጅ የሚሰራ ተሽከርካሪ በሚያስገቡበት ጊዜ በኤክሳይዝ ታክስ ተስተናግደው ነው።
ይህ የገንዘብ ሚኒስቴር አስተያየት በተመለከተ አንድ ስማቸው እንዲጠቀስ ያልፈለጉ የትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር ኃላፊ እገዳው በመመሪያ / በውሳኔ የተገለፀ አይደለም ብለዋል።
ግን ሁሉም የሚመለከታቸው መ/ቤቶች ከጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ጋር በ100 ቀናት የስራ አፈፃፀም ሪፖርት ላይ በተደረገ ግምገማ በተሰጠው አቅጣጫ በነዳጅ የሚሰሩ የቤት አውቶሞቢሎች እንዳይገቡ መከልከሉን ገልጸዋል።
አንድ የጉምሩክ ኮሚሽን ኃላፊ ደግሞ በአሁን ወቅት ተግባራዊ እየተደረገ ያለው በብሄራዊ ባንክ የወጣው ውሳኔ ላይ በመሆኑ ውሳኔው በተዘዋዋሪ በነዳጅ የሚሰሩ አውቶሞቢል ተሽከርካሪዎች እንዳይገቡ የተከለከለው አሁን አዲስ በተሰጠ የጠቅላይ ሚኒስትሩ አቅጣጫ ብቻ አይደለም ብለዋል።
ብሄራዊ ባንክ ጥቅምት 4/2015 ይፋ እንዳደረገው ወደ ሀገር እንዳይገቡ ክልከላ የተደረገባቸው 38 ምርቶች ውስጥ ተሽከርካሪዎች ይገኙበታል። ከሞተር ነክ ምርቶች የቤት አውቶሞቢሎች እና ባለሶስት እግር ተሽከርካሪዎች የተካተቱ ሲሆን እገዳው በኤሌክትሪክ የሚሰሩትን እንደማያካት ይታወቃል።
መረጃው https://www.ethiopianreporter.com/126343/ እና #ቲክቫህኢትዮጵያ

ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 Best and reliable news source in Ethiopia
በነዳጅ የሚሠሩ ተሽከርካሪዎች እንዳይገቡ ሙሉ በሙሉ አለመከልከሉን ገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ - ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 Best And Reliable News Source In Ethiopia
በነዳጅ የሚሠሩ ተሽከርካሪዎች ወደ አገር ውስጥ እንዳይገቡ ሙሉ በሙሉ አለመከልከሉን ሪፖርተር ያነጋገራቸው የገንዘብ ሚኒስቴር ከፍተኛ ኃላፊ ተናገሩ፡፡
ስለ ድህነት ትርጉም እና የመፍቻ መንገዶች ድጋሚ እንድናስብ ያደረገ! በ2019 በኢኮኖሚክስ ዘርፍ የኖቤል ሽልማትን ያሸነፈ ድንቅ የኢኮኖሚክስ መፅሃፍ "Poor Economics: Rethinking poverty and the ways to end it" የዚህን ሙሉ መፅሃፍ በአጭሩ የቀረበ ትንታኔ https://youtu.be/NWMffL7gpZI ተመልከቱ! የመፅሃፉን pdf ለምትፈልጉ ቴሌግራም https://t.me/WaseAlpha
ላይ አስቀምጫለሁ ተማሩበት።
ላይ አስቀምጫለሁ ተማሩበት።
YouTube
ስለ ድህነት ድጋሚ እንድናስብ ያደረገ! በ2019 ኖቤል ያሸነፈ ድንቅ የኢኮኖሚክስ መፅሃፍ "Poor Economics"
ስለ ድህነት ትርጉም እና የመፍቻ መንገዶች ድጋሚ እንድናስብ ያደረገ! በ2019 በኢኮኖሚክስ ዘርፍ የኖቤል ሽልማትን ያሸነፈ ድንቅ የኢኮኖሚክስ መፅሃፍ "Poor Economics: Rethinking poverty and the ways to end it" የዚህን ሙሉ መፅሃፍ በአጭሩ የቀረበ ትንታኔ ተመልከቱ! የመፅሃፉን pdf ለምትፈልጉ ቴሌግራም https://t.me/WaseAlpha

ኢትዮጲያ ውስጥ ላለው ዋጋ ንረት የ200ብር ኖት በአንድ ወረቀት መታተሙ አባባሽ ምክንያት ሆኗል?
በምስራቅ አፍሪካ ውስጥ የምትካለለዋ ማላዊ የ20ሚሊየን ህዝብ መኖሪያ ስትሆን ጠቅላላ ኢኮኖሚዋ 13ቢሊየን ዶላር ሲሆን ወደብ አልባ ድሃ ሀገር ነች፡፡ የማላዊ ኢኮኖሚ በ1993 የ50 እና የ100ብር የገንዘብ ኖት ካተመች በኋላ ከሁለት ዓመት በኋላ ማለትም በ1995 የ200ብር፤ ከስድስት ዓመት በኋላ ማለትም በ2001 የ500 ብር፤ በ2014 የ1,000ብር፤ ከሁለት ዓመት በኋላ ማለትም በ2016 የ2,000ብር በመጨረሻ አሳድገው በ2022 የ5,000ብር ኖት (የማላዊ ገንዘብ ክዋቻ ይባላል) ገንዘብ አትማለች፡፡
የገንዘብ ኖት መጠን እያደገ የሚመጣው በተለያየ ምክንያት ቢሆንም ዋናው ግን የዋጋ ንረት ማደጉን ተከትሎ የገንዘብ የመግዛት አቅም ስለሚዳከም ለመከላከል ከማሰብ ይመነጫል! ነገር ግን የማላዊ የዋጋ ንረት ባለ 5,000ብር ኖት ከታተመ በኋላ ማለትም በ2021 ዋጋ ንረቱ 21ከመቶ የነበረው በ2023 ዋጋ ንረቱ ወደ 28.8ከመቶ አድጓል (የ5,000 ብር ኖት ከታተም ከ2 ዓመት በኋል)፡፡
በዓለም ላይ የገንዘብ ኖቶች መጠን እና የዋጋ ንረት ቀጥተኛ ግንኙኘት አላቸው የሚሉ ጥናቶች አሉ ከላይ በጠቀስናት ማላዊ በ2020 በተደረገ አንድ ጥናት ትልልቅ የገንዘብ ኖት እና የዋጋ ንረት (Higher Banknotes and Inflation in Malawi) በሚል ርዕስ በተሰራ ጥናት የተገኘው ውጤት "…. indicated strong evidence of a bi-directional relationship between inflation and higher banknotes as some of the denominations had a positive and significant impact on inflation":: ማለትም በማላዊ ትልልቅ የገንዘብ ኖት መኖራቸው ዋጋ ንረትን ጨምረውታል! የገንዘብ ለውጥ እና ዋጋ ንረት ቀጥተኛ ግንኙነት አላቸው የሚል ነው፡፡
ለምሳሌ፡- 2013 በኢትዮጲያ 200ብር ከመተዋወቁ በፊት ማለትም በ2012 የዋጋ ንረቱ 15.81ከመቶ የነበረ ሲሆን 200ብር በተዋወቀበት 2013 ዋጋ ንረቱ 20.36ከመቶ ደረሰ፤ በ2014 ዋጋ ንረቱ 26.84ከመቶ፤ በ2015 ዋጋ ንረቱ 33.9ከመቶ፤ በ2016 ዋጋ ንረቱ 28.7ከመቶ ሆኗል፡፡ ስለዚህ ጥያቄው የዋጋ ንረቱ ላለፉት አራት ዓመታት እየጨመረ ለመጣው የዋጋ ንረት 200ብር መታተሙ አዎንታዊ ወይስ አሉታዊ ተጽኖ ነበረው የሚለው ነው? በርግጥ ይህንን ጥያቄ ለመመለስ ጥናት ይፈልጋል! (ጥሩ የጥናት ርዕስ በመሆኑ ተማሪዎች አስቡበት!)
የኢትዮጰያ ኢኮኖሚ ከ10ዓመታት በላይ ተከታታይ የዋጋ ንረት ጭማሪ ባህሪ ያለው ነው፡፡ ከፍተኛ የብር ኖት ባላቸው ሀገራት (በሺ ብሮችን በአንድ ኖት ያሳተሙ ማለት ነው!) የዋጋ ንረት ዝቅተኛ የሆነበትን ያህል ትልልቅ ያልሆነ የብር ኖት በአንድ ወረቀት ያሳተሙ እንዲሁም አብዛኛው ክፍያቸው ከወረቀት ገንዘብ ውጪ (ዲጂታል) ባደረጉ ሀገራት ከፍተኛ የዋጋ ንረት ሊኖር ይችላል፡፡
ትልቅ የብር ኖት በጥሬ ብር ለሚኖር ግብይት ቀላል መሆኑ ሰዎች እንደዝቅተኛ የቁሳቁስም ሆነ የአገልግሎት ዋጋ ተመን አድርገው ለመውሰድ እንዲያስቡ ሊያደርግ ይችላል (ለምሳሌ፡- ሻጮች ወይም አገልግሎት አቅራቢዎች 180ብር ያለን ክፍያ በሳይኮሎጂካል ዋጋ ተመን ወደ ድፍን 200ብር የማጠጋጋት ባህሪ እንደመፍጠር ማለት ነው!)፡፡
ጠቅላላ ኢኮኖሚው ከታሰበ ትልቅ የብር ኖት ከመኖሩ በላይ የአቅርቦት ማነስ፤ የገንዘብ አቅርቦት ሚዛን ማደግ፤ ግጭት፤ የፍላጎት መጨመር፤ ከዓለም አቀፍ የገበያ ዋጋ ጫና፤ የገንዘብ የመግዛት አቅም ሁኔታ፤ የህዝብ ቁጥር በፍጥነት ማደግ፤ ወዘተ ከሚፈጥሩት ጋር ሲነጻጻር ጠንካራ ምክንያት አለው ለማለት ያስቸግራል፡፡
አንድ ሰው ላነሳው ጥያቄ የሰጠውትን መልስ እንድትወያዩበት ነው!

የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን ከፊታችን #ሰኞ ጀምሮ ለካፒታል ገበያ አገልግሎት ሰጪነት ፈቃድ ማመልከቻዎችን መቀበል እንደሚጀምር አሳውቋል።
በዘርፉ ለመሰማራት ፍላጎት ያላቸው አካላት በመመሪያው የተቀመጡትን የፈቃድ መስፈርቶችን በማሟላት መመዝገብ ይችላሉ ተብሏል።
በሌላ በኩል፤ ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በሚባል ደረጃ የ " ኢንቨስትመንት ባንክ" ፍቃድ መስጠት እንደሚጀመር የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን አሳውቋል።
በዚህ ላይ መሰማራት የሚፈልግ መስፈርቶችን የሚያሟላ አካል ቢሮ ድረስ በመሄድ ማመልከቻ ማስገባት ይችላል ተብሏል።
በተጨማሪም ፦
- የካፒታል ገበያ አገልግሎት ሰጪ ምን ማለት ነው ?
- ማመልከት የሚችለው ማነው ?
- የአገልግሎት ሰጪ ፈቃድ ለማግኘት ዋና ዋና መስፈርቶች ምንድን ናቸው?
- የማመልከቻ አቀራረብ ሂደቱ ምን ይመስላል ? የሚሉትን ጉዳዮች ከላይ በተያያዘው አጭር ማብራሪያ መመልከት ይቻላል።
መረጃው ከቲክቫህ ኢትዮጵያ ነው።

#መልካም_ዜና! በኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ አገልግሎት ሰጪዎች ፍቃድ መስጠት ሊጀመር ነው! በኢትዮጵያ #የኢንቨስትመንት ባንክ ለመክፈት (ለሀገር ውስጥም ሆነ ለውጪ ሀገር ባለሃብቶች) ፍቃድ መስጠት ሊጀመር ነው!
በኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ለመክፈት የሚያስችል አዋጅ ከወጣ ጀምሮ የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣናት ተቋቁሞ ስራ መጀመሩ ይታወቃል! ስለዚህ ወደ ካፒታል ገበያ ለመቀላቀል ለሚያስቡ የሀገር ውስጥ የውጪ ድርጅቶች ፍቃድ የመስጠት መብት የተሰጠው በመሆኑ ከየካቲት 4/2016 ጀምሮ በተለያየ ዘርፍ ፍቃድ መስጠት ሊጀምር ነው። የፍቃዶቹን አይነት፤ መስፈርት፤ ካፒታል፤ ሃላፊነት፤ ግዴታን በተመለከተ እና የኢንቨስትመንት ባንክ ምንነት እና ተግባር ላይ ግንዛቤ ለምትፈልጉ የሚከተለውን https://www.youtube.com/watch?v=pLIjEmf-LP0 ቪዲዮ ይመልከቱ! ለሌሎችም ያጋሩ።

መልካም ዜና: ለካፒታል ገበያ ተሳታፊዎች ፍቃድ መስጠት ሊጀመር ነው! በኢትዮጵያ #የኢንቨስትመንት ባንክ ለማቋቋም ፍቃድ መሰጠት ሊጀመር ነው!

በኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ለመክፈት የሚያስችል አዋጅ ከወጣ ጀምሮ የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣናት ተቋቁሞ ስራ መጀመሩ ይታወቃል! ስለዚህ ወደ ካፒታል ገበያ ለመቀላቀል ለሚያስቡ የሀገር ውስጥ የውጪ ድርጅቶች ፍቃድ የመስጠት መብት የተሰጠው በመሆኑ ከየካቲት…

የስቶክ ገበያ እንዴት ይሰራል? ግለሰቦች እና ኢኮኖሚው ከስቶክ ገበያው እንዴት ተጠቃሚ ይሆናሉ? በስቶክ ገበያ ለግብይት የሚቀርበው ምንድን ነው?
ለትንታኔ የሚከተለውን ቪዲዮ https://youtu.be/KcAVkHnobzQ ይመልከቱ።
ለትንታኔ የሚከተለውን ቪዲዮ https://youtu.be/KcAVkHnobzQ ይመልከቱ።
YouTube
የስቶክ ገበያ እንዴት ይሰራል?| What is stock market? ግለሰቦች እንዴት ተጠቃሚ ይሆናሉ? በስቶክ ገበያ ለግብይት የሚቀርበው ምንድን ነው?
The Ethiopian Economist View
Email: Wase.belay12@gmail.com
Facebook፦ https://www.facebook.com/EconomistWasyhun
Telegram: https://t.me/WaseAlpha

#እናመሰግናለን! ይህ ፕሮጀክት ሃሳቡም፤ አሰራሩም፤ አጨራረሱም ድንቅ እና ምክንያታዊ ነው!
መስከረም ወር ላይ IMF የዓለም ሶስተኛዋ የግዙፍ ኢኮኖሚ ባለቤት ጃፓን በጀርመን ትቀደማለች የሚል ትንበያ አውጥቶ የነበረ ሲሆን አሁን ላይ በ2024 መረጃው ጀርመን የሶስተኝነት ቦታውን ከጃፓን መረከቧን አሳይቷል፡፡ በቀደመው መረጃ በ2023 የዓለማችን ከፍተኛ ኢኮኖሚ ያላቸው 10 ሀገራት እና ዝቅተኛ የኢኮኖሚ አቅም ያላቸው 10 ሀገራትን ዝርዝር ከኢኮኖሚ እድገታቸው ዋና ምክንያት ጋር https://youtu.be/Z0MSZ_W68FY በንፅፅር እንደትመለከቱ አቅርቤ ነበር።
YouTube
የዓለማችን 10 ከፍተኛ እና 10 ዝቅተኛ ኢኮኖሚ ያላቸው ሃገራት ዝርዝር! ከ1960 ጀምሮ የዓለም ኢኮኖሚ የምትመራዋ ሀገር ለምን አልተለወጠችም?
The Ethiopian Economist View
Email: Wase.belay12@gmail.com
Facebook፦ https://www.facebook.com/EconomistWasyhun
Telegram: https://t.me/WaseAlpha
Email: Wase.belay12@gmail.com
Facebook፦ https://www.facebook.com/EconomistWasyhun
Telegram: https://t.me/WaseAlpha
በዓለም ላይ የኢኮኖሚ ፅንሰ ሃሳቦች (Economic Theories) ሲሰበሰቡ 3 ብቻ ናቸው! The 3 main economic theories!
የኢኮኖሚ ፅንሰ ሃሳቦች (Economic Theory) እና የኢኮኖሚ ፖሊሲ (Economic Policy) መካከል ያለው ልዩነት ምንድን ነው?
ሀገራት ከተለያዩ የኢኮኖሚ ፅንሰ ሃሳቦች መካከል እንዴት የተወራረሰ የኢኮኖሚ ፖሊሲ እና ፕሮግራም መስደው እንደሚጠቀሙ ለመረዳት የሚከተለውን ሃሳብ https://youtu.be/WSwZaUHsLWM ተመልከቱ።

በዓለም ላይ የኢኮኖሚ እድገት ፅንሰ ሃሳቦች (Economic Theories) ሲሰበሰቡ 3 ብቻ ናቸው! The 3 main economic theories!
የኢኮኖሚ የእድገት ፅንሰ ሃሳቦች (Economic Theory) እና የኢኮኖሚ ፖሊሲ (Economic Policy) መካከል ያለው ልዩነት ምንድን ነው?
ሀገራት ከተለያዩ የኢኮኖሚ የእድገት ፅንሰ ሃሳቦች መካከል እንዴት የተወራረሰ የኢኮኖሚ ፖሊሲ እና ፕሮግራም መስደው እንደሚጠቀሙ ለመረዳት የሚከተለውን ሃሳብ ተመልከቱ።

የ12ኛ ክፍል የኢኮኖሚክስ መማሪያ መጽሃፍ ዳሰሳ (Economics Text Book Review)!
ዘንድሮ የኢኮኖሚክስ ትምህርት የ12ኛ ክፍል የብሔራዊ ፈተና ዝርዝር ውስጥ መካተቱ ይታወቃል! የ12ኛ ክፍል የኢኮኖሚክስ መጽሃፍ ላይ 8 ምዕራፎች የተካተቱ ሲሆን ከሁሉም ምዕራፍ የተወሰኑ ሃሳቦችን ለመዳሰስ ያህል https://youtu.be/4uqaHxZIues ይህንን ሪቪው (Text Book Review) አዘጋጅቻለሁ ተማሪዎች ልትጠቀሙበት ትችላላችሁ! መጽሃፉ ጥሩም! የቢሆንም ሃሳቦች ያሉበት ነው!

ዘንድሮ የኢኮኖሚክስ ትምህርት የ12ኛ ክፍል የብሔራዊ ፈተና ዝርዝር ውስጥ መካተቱ ይታወቃል! የ12ኛ ክፍል የኢኮኖሚክስ መጽሃፍ ላይ 8 ምዕራፎች የተካተቱ ሲሆን ከሁሉም ምዕራፍ የተወሰኑ ሃሳቦችን ለመዳሰስ ያህል ይህንን ሪቪው (Text Book Review) አዘጋጅቻለሁ ተማሪዎች ልትጠቀሙበት ትችላላችሁ! ! መጽሃፉ ጥሩም! የቢሆንም ሃሳቦች ያሉበት ነው!