#ለመረጃ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ከሚሰጡ አገልግሎቶች የክፍያ ታሪፍ ማሻሻያ የተደረገባቸው ጠቅላላ ዝርዝር።

ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ ከግል ሴክተሩ ሲጠበቅ ከመንግስት መጣ....
ከIMF ጋር የተደረገው የኢኮኖሚ ሪፎርም የሀገር ውስጥ ገቢ ማሳደግ እና የመንግስት ተቋማትን የፋይናንስ አቅም ማሳደግ የሚል ስምምነት አለበት።
የዚህን ስምምነት መሰረት ባደረገ መልኩ መንግስት የተቋማቱን የአገልግሎት ክፍያ እና ታሪፍ እያሻሻለ (ጭማሪ እያደረገ) ነው።
ለምሳሌ በሁለት ቀን ውስጥ.....
#ተሽከርካሪ (ከመስከረም 20 ጀምሮ)
#ኢትዮቴሌኮም (ከመስከረም 21 ጀምሮ)
#CBE ተጨማሪ እሴት ታክስ (ከመስከረም 21 ጀምሮ)
ከሪፎርም በኋላ የታሪፍ ጭማሪ የሚጠበቅ ቢሆንም በተከታታይ እና በከፍተኛ መጠን መሆኑ ያለውን አሉታዊ ጫና እንመልከት.....https://youtu.be/3dkRSrPslJs

የማክሮ ኢኮኖሚ ኮሚቴ ዛሬ ጠዋት ተሰብስቦ ነበር። በቅርብ የተደረገውን የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ማሻሻያዎች አፈፃፀም መገምገሙም ተሰምቷል።
ይህን ተከትሎ ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) ፥ "ፖሊሲው ተፈፃሚ በሆነባቸው ሁለት ወራት የተረጋጋ የውጭ ምንዛሪ ከባቢን መመልከት ችለናል" ሲሉ ገልጸዋል።
"በተመሳሳይ የገቢ ግባችን የተቀመጠለትን ግብ በመምታት በታለመለት መንገድ ላይ ይገኛል" ብለዋል።
"በአጠቃላይ ያለፉት ሁለት ወራት ፖሊሲው በስኬታማ አፈፃፀም ላይ መሆኑን አሳይተዋል" ሲሉ ገልጸዋል።

በአዲሱ የተጨማሪ እሴት ታክስ ሕግ መሰረት ባንኮች በሚሰጧቸው አገልግሎቶች ላይ ተጨማሪ እሴት ታክስ እንዲጥሉ ታውጇል፡፡
ስለሆነም የመንግሥት እና የግል ባንኮች ከመስከረም 21 ቀን 2017 ዓ. ም ጀምሮ በባንክ አገልግሎቶች ላይ በሚከፈል የአገልግሎት ክፍያ ላይ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ታሪፍ ጨምረዋል።

#መረጃ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ለአምስት ባንክ ላልሆኑ የውጭ ምንዛሪ ቢሮዎች (Forex Bureau) የስራ ፈቃድ ሰጠ!
የውጪ ምንዛሬ ቢሮዎቹ…
ዶላር #መግዛት የሚችሉት (ብር ሰጥተው ዶላር የሚቀበሉት)….
ከማንኛውም ግለሰብ ወይም ድርጅት እስከ 10ሺ ዶላር!
የጉምሩክ ዲክላራሲዮን (ከውጪ በካሽ ይዘው የገቡትን ዶላር የተመዘገበበትን ማረጋገጫ ከሚያቀርቡ) የቻሉትን ያህል ዶላር መግዛት ይችላሉ!
ዶላር #መሸጥ የሚችሉት (ብር ተቀብለው ዶላር የሚሰጡት)
ወደውጪ ለመሄድ አስፈላጊውን የጉዞ ሰነድ ለሚያቀርቡ የግል ተጓዦች (ለምሳሌ ቪዛ) እስከ 5ሺ ዶላር ሊሸጡ ይችላሉ!
ለንግድ ስራ ተጓዦች (አስመጪ ሊሆን ይችላል) እስከ 10ሺ ዶላር ሊሸጡ ይችላሉ!

#ለማስታወስ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የግል የውጭ ምንዛሪ ቢሮዎችን (Forex Bureau) ለመክፈት የሥራ ፈቃድ መስፈርት...
የግል የውጭ ምንዛሪ ቢሮዎችን (Forex Bureau) ምን ማለት ነው?
ፍቃድ ለማውጣት መስፈርቱ ምንድን ነው?
ቢሮዎቹ እንዴት ይሰራሉ?
ቢሮዎቹ ከጥቁር ገበያ እና ከንግድ ባንኮች ምን ይለያቸዋል?
የኢትዮጵያ የፍቃድ መስፈርት ከጎረቤት ሀገራት በምን ይለያል?
ይህንን በተመለከተ የሚከተለውን መረጃ አዘጋጅቻለሁ....https://youtu.be/9TmBUDGcwug

YouTube
የግል የውጭ ምንዛሬ ቢሮዎች ለመክፈት/ Forex Bureau in Ethiopia! የፍቃድ መስፈርቱ ወጣ!
በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የውጪ ምንዛሬ ማገበያያ ፍቃድ ሊሰጥ የፍቃድ ማውጫው መስፈርት ወጥቷል። የውጪ ምንዛሬ ማገበያያ ቢሮ (Forex Bureau) ምንነት፤ የሌሎች ሀገራት ልምድ፤ እድል እና ስጋት ዙሪያ በዚህ ቪዲዮ እንመለከታለን።
The Ethiopian Economist View
Email: Wase.belay12@gmail.com
Telegram: https://t.me/WaseAlpha
Facebook፦…
The Ethiopian Economist View
Email: Wase.belay12@gmail.com
Telegram: https://t.me/WaseAlpha
Facebook፦…
"በባንኮች ያለው የውጭ ምንዛሬ ክምችት በ80 በመቶ ጨምሯል" የብሔራዊ ባንክ ገዥ!
#ትዝብት፦ ባንኮቹ የሰበሰቡትን የውጪ ምንዛሬ LC ከፍተው ካልሰጡትም መከማቸቱ አይቀርም (በዚህ 2 ወር ባንኮች የመግዣ እና የመሸጫ ላይ ትርፍ ለመሰብሰብ ሲሉ LC ያለመክፈት ልምምድ ውስጥ ነበሩ)!

ኢትዮጲያ እና የግብጽ ግንኙነት ጤነኛ አይደለም! ግብፅ ከአባይ ወንዝ ኢትዮጵያን አግልላ ብዙ ተጠቅማለች! እነዚህ ሁለት ባላንጣ ሀገራት ያሉበት የኢኮኖሚ ሁኔታ ከአባይ ወንዝ ጋር መገናኘቱ ምን አስመስሎታል?
ኢትዮጲያ እና ግብጽን በኢኮኖሚ መለኪያዎችን በህዝብ ቁጥር፤ በተማረ ሰው ሃይል ብዛት፤ በከተሜነት ስፋት፤ በGDP፤ በነፍስ ወከፍ ገቢ መጠን፤ በዋጋ ንረት፤ በስራ አጥነት (በሰራተኛ ሃይል)፤ በውጪ ንግድ መጠን (Import እና Export)፤ በውጪ እዳ መጠን (እዳ በመክፈል አቅም)፤ በFDI፤ በውጪ ምንዛሬ ክምችት፤ ከውጪ በሚላክ ሃዋላ መጠን (Remittance)፤ በኢኮኖሚ ሴክተር፤ በንግድ አጋራት፤ በምንዛሬ አቅም፤ በመሰረተ ልማት፤ በሚታረስ መሬት መጠን፤ በማዕድን፤ በድህነት መለኪያ፤ በHDI፤ ወዘተ በመውሰድ ሁለቱን ሀገራት ስናነጻጽር ፍጹም ልትገምቱ የማትችሉትን ልዩነት እንመለከታለን…….https://youtu.be/ZDlwHSoc2A8

መንግስት (የማክሮ ኮሚቴ) በኢትዮጵያ የማክሮ ሪፎርም በተደረገበት በዚህ 2 ወር ምሳሌ የሚሆን አመርቂ ውጤት ተመዝግቧል ሲል አቅርቧል።
የተረጋጋና የምንዛሬ ሁኔታ እና የገቢ መሰብሰብ አቅም አዝማሚያን አሳይቷል ሲሉ የብሄራዊ ባንክ እና የገንዘብ ሚኒስትር የግምገማ ሪፖርት አቅርበዋል።
በውጪ ንግድ፤ በውጪ ምንዛሬ ክምችት፤ የምንዛሬ ተመን መቀራረብ ላይ ከተጠበቀው በላይ ውጤት አስመዝግቧል ተብሏል።
ነገርግን ኮሚቴው የሪፎርሙ አዘጋጅ በመሆኑ ያልጠቀሳቸው የኢኮኖሚውን እና የህዝብን ኑሮ እየፈተኑ ያሉ የሪፎርሙ ሌላኛውን ጎን ለመመልከት እንሞክር...https://youtu.be/_pDrSxJx6gM

የኢኮኖሚ ሪፎርሙ ምሳሌ የሚሆን ነው (መንግስት)! ለውጡ እየፈጠረ ያለውስ ጫና (ኢኮኖሚስት).... #Economicreform #NBE
መንግስት (የማክሮ ኮሚቴ) በኢትዮጵያ የማክሮ ሪፎርም በተደረገበት በዚህ 2 ወር ምሳሌ የሚሆን አመርቂ ውጤት ተመዝግቧል ሲል አቅርቧል።
የተረጋጋና የምንዛሬ ሁኔታ እና የገቢ መሰብሰብ አቅም አዝማሚያን አሳይቷል ሲሉ የብሄራዊ ባንክ እና የገንዘብ ሚኒስተር የግምገማ ሪፖርት አቅርበዋል።
በውጪ ንግድ፤ በውጪ ምንዛሬ ክምችት፤ የምንዛሬ ተመን መቀራረብ ላይ ከተጠበቀው በላይ ውጤት አስመዝግቧል ተብሏል።
…

መልካም የኢሬቻ በዓል ይሁንላችሁ! "Baga Ayyaana Irreechaa Nagaan Geessan!"