በኢትዮጲያ የካፒታል ገበያ ፈቃድ ለማውጣት በOnline የማመልከት ሙሉ ሂደት! How to apply for Ethiopia capital market service provider license?
የተግባር ቪዲዮ https://youtu.be/cFSnh2yUTiY ተመልከቱ ለሌሎች እንዲጠቀሙበት አጋሩት!

YouTube
የካፒታል ገበያ ፈቃድ ለማውጣት በOnline የማመልከት ሂደት/ How to apply for Ethiopia capital market service provider?
የኢትዮጲያ ካፒታል ገበያ የሰነደ መዋል አከናዋኞች ፈቃድ መስጠት መጀመሩ ይታወቃል! ስለሆነም ፍቃድ ለማግኘት እና ፍቃድ ለማውጣት ብቁ ስለመሆን ለማረጋገጥ እንዴት በኢትዮጲያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣት ዌብሳይት Online ማመልከቻውን መረዳት እና መሙላት (ፎርሙን በአግባቡ ከሞላችሁ በኋላ በመፈረም ከማስረጃ ዶክሜንቶች ጋር ለባለስልጣኑ ማስገባት ግድ ነው!) እንደሚቻል የሚከተለውን የተግባር ቪዲዮ ተመልከቱ…
የነፍስ ወከፍ ገቢ ንፅፅር #ፖለቲካ!
የሀገራችን የነፍስ ወከፍ ገቢ የህዝቡን ህይወት አይወክልም!
ነገር ግን...በመንግስት እና በኢኮኖሚስቶች እንዲሁም የሚዲያ ሰዎች መካከል ኢትዮጵያ የምትወስደው የማክሮ ፖሊሲ የዋጋ ጭማሪ መነፃፀር ያለበት በሀገራት መካከል ባለ የነፍስ ወከፍ ገቢ ነው የሚል ጠንካራ ክርክር አለ!
ይህንን ትክክለኛ የህዝቦችን ህይወት የማይለካ የዋጋ መጨመሪያ መከራከሪያ በተለየ መንገድ እንመልከተው!https://youtu.be/BRMmHlkP21o

የነፍስ ወከፍ ገቢ ንፅፅር ፖለቲካ! የሀገራችን የነፍስ ወከፍ ገቢ የህዝቡን ህይወት አይወክልም!
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት...
Phone፡- 0913-24-39-56
Email: - Wase.belay12@gmail.com
Facebook: - /economistwasyhun
Telegram: - https://t.me/WaseAlpha
Phone፡- 0913-24-39-56
Email: - Wase.belay12@gmail.com
Facebook: - /economistwasyhun
Telegram: - https://t.me/WaseAlpha
693,000 ብር ብቻ በመክፈል መሃል ፒያሳ አፓርታማ ይኑሮት | Apartment price in addis ababa | Apartment in Addis https://youtu.be/gcDmPJJCubU
YouTube
693,000 ብር ብቻ በመክፈል መሃል ፒያሳ አፓርታማ ይኑሮት | Apartment price in addis ababa | Apartment in Addis
በኢትዮጵያ አዲሱ የ Property Tax አሰራር! የተወሰነባችሁን የንብረት ታክስ ትክክል መሆኑን እንዴት ታውቃላችሁ?
ኢትዮጵያ ውስጥ የንብረት (Property) ታክስ መከፈል እንዳለበት ተወስኗል።
የንብረታችሁ ወቅታዊ ዋጋ እንዴት ይሰላል? የንብረታችሁ ወቅታዊ ዋጋ በምን ምክንያት ሊለዋወጥ ይችላል?
የአካባቢ መሰረተ ልማት በተለወጠ ቁጥር የንብረት ታክስ መጠን ይለወጣል!
ባላችሁ ንብረት ማለትም #ቦታ እና #ቤት (ኮንደሚኒየምን ጨምሮ) በየዓመቱ መከፈል ያለበት የንብረት ታክስ ዝቅተኛ እና ከፍተኛ የገንዘብ መጠን ስንት እንደሆነ በቀላሉ በምሳሌ ተመልከቱ!https://youtu.be/tONUIGIdp0s

የኢትዮጵያ GDP በወራት ውስጥ ከ207 ቢሊየን ዶላር ወደ 100 ቢሊየን ዶላር ወርዷል!
የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ከሃምሌ 2016 ወዲህ በወሰደው የኢኮኖሚ ሪፎርም ጠቅላላ ሀገራዊ ምርቱ (GDP) ሲቀንስ የመንግስት የእዳ መጠን እና ከድህነት ወለል በታች የሚኖረው ህዝብ ቁጥር ጨምሯል።
ኢትዮጵያ በ207 ቢሊየን ዶላር GDP በአፍሪካ ከነበረችበት የ5ኛነት ደረጃ አሁን ላይ የGDP መጠኗ 100 ቢሊየን ዶላር በመውረዱ ከደረጃዋ ወርዳለች።
ገንዘብ ከዶላር አንፃር እየፈጠረ ያለው ልዩነት በጠቅላላ ኢኮኖሚው ውስጥ እንዴት እንደሚገለጽ በምሳሌ እንመልከት https://youtu.be/ArxEV6VWjEs

የኢትዮጵያ GDP በወራት ውስጥ ከ207 ወደ 100 ቢሊየን ዶላር ወርዷል!
የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ከሃምሌ 2016 ወዲህ በወሰደው የኢኮኖሚ ሪፎርም ጠቅላላ ሀገራዊ ምርቱ (GDP) ሲቀንስ የመንግስት የእዳ መጠን እና ከድህነት ወለል በታች የሚኖረው ህዝብ ቁጥር ጨምሯል።
ኢትዮጵያ በ207 ቢሊየን ዶላር GDP በአፍሪካ ከነበረችበት የ5ኛነት ደረጃ አሁን ላይ የGDP መጠኗ 100 ቢሊየን ዶላር በመውረዱ ከደረጃዋ ወርዳለች።
ገንዘብ ከዶላር አንፃር እየፈጠረ ያለው ልዩነት በጠቅላላ ኢኮኖሚው…

በአፍሪካ በ2025 ለኑሮ በጣም ውዷ ሀገር ኢትዮጵያ ሆነች! The Most Expensive Country!
አንድ ሰው ለመኖር የሚያስፈልጉትን ወጪዎች ለመሸፈን የሚቸገርባቸው ሀገራቶች ዝርዝር ውስጥ ኢትዮጵያ በአፍሪካ አንደኛ በዓለም 53ኛ ሆናለች!
2024 ከነበረችበት 4ኛ ደረጃ 2025 የመጀመሪያ ወር ወደ 1ኛ ደረጃ ወርዳለች! 2025 Cost of Living Index!
የዚህን መረጃ ትንተና ለመመልከት....https://youtu.be/S2UAUHU1BGQ

በአፍሪካ በ2025 ለኑሮ በጣም ውዷ ሀገር ኢትዮጵያ ሆነች! ከነበረችበት 4ኛ ደረጃ ወደ 1ኛ ደረጃ ወርዳለች! 2025 Cost of Living Index!
በአፍሪካ በ2025 ለኑሮ በጣም ውዷ ሀገር ኢትዮጵያ ሆነች! ከነበረችበት 4ኛ ደረጃ ወደ 1ኛ ደረጃ ወርዳለች! 2025 Cost of Living Index!
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት...
Phone፡- 0913-24-39-56
Email: - Wase.belay12@gmail.com
Facebook: - /economistwasyhun
Telegram: - https://t.me/WaseAlpha
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት...
Phone፡- 0913-24-39-56
Email: - Wase.belay12@gmail.com
Facebook: - /economistwasyhun
Telegram: - https://t.me/WaseAlpha
"ዶላርን በሌላ የመገበያያ ገንዘብ መተካት አይታሰብም፤ ይህን ባደረጉ አካላት ላይ 100% ታሪፍ እጥላለሁ '' ትራምፕ!
"አሜሪካ ሌሎች ሀገራት ዶላርን ብቻ እንዲጠቀሙ ለማስገደድ መሞከሯ ያለፈበት እሳቤ ነው '' ሩሲያ!

ገና ያስጨንቁናል! አሜሪካ ለራሷ ስታስብ ዓለም ለምን ተጨነቀ? ትራምፕ የተማሩትን ኢኮኖሚክስ እየተገበሩት ነው!
ትራምፕ እና አዲሷ አሜሪካ ምክንያታዊ ያልሆነ ማንኛውም የአስተዳደር ወጪ እና የውጪ እርዳታ አይኖርም እያሉ ነው።
የአሜሪካ ውሳኔ ከሃብታም እስከ ድሃ ሀገራት አስጨናቂ ሆኗል! ለምን?
ወደኋላ ከተመለከትን ትራምፕ የመጀመሪያ ድግሪ ወደያዙበት የኢኮኖሚክስ አስተምህሮት እያዘነበሉ ይመስላል!
እስቲ ሁላችንንም የሚነኩ የኢኮኖሚ ውሳኒያቸውን እንመልከት....https://youtu.be/Br5xQNXY7J0

ትራምፕ እና አዲሷ አሜሪካ ምክንያታዊ ያልሆነ ማንኛውም የአስተዳደር ወጪ እና የውጪ እርዳታ አይኖርም እያሉ ነው። የአሜሪካ ውሳኔ ከሃብታም እስከ ድሃ ሀገራት አስጨናቂ ሆኗል!
ወደኋላ ከተመለከትን ትራምፕ የመጀመሪያ ድግሪ ወደያዙበት የኢኮኖሚክስ አስተምህሮት እያዘነበሉ ይመስላል! እስቲ የኢኮኖሚ ውሳኒያቸውን እንመልከት....
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት...
Phone፡- 0913-24-39-56…

2017 ግማሽ ዓመት የባንኮች አፈጻጸም ሪፖርት ተዘጋጅቷል፡
የኢትዮጵያ ባንኮች በ6 ወር ውስጥ ያገኙት የውጭ ምንዛሬ መጠን፤ ባንኮቹ ያላቸው የደንበኞች ቁጥር፤ አጠቃላይ ያላቸው የሀብት መጠን፤ የሰጡት የብድር መጠን፤ ባንኮቹ ያላቸው የተቀማጭ ገንዘብ መጠን፤ የቅርንጫፎች ብዛት፤ በደረጃ እና በዝርዝር ቀርቧል!
ለምሳሌ፡-
በኢትዮጲያ የተቀማጭ ሃሳብ ደንበኞች ቁጥር ከሀገሪቷ ህዝብ በ50 ሚሊየን ይበልጣል!
የ1 የመንግስት የንግድ ባንክ ድርሻ የግል ባንኮችን ድምር ያክላል!
የ4 የግል ባንኮች ድርሻ የግል ባንኮችን ግማሽ የፋይናንስ ድርሻ ይይዛሉ!
የሪፖርቱን ዝርዝር መረጃ ለመመልከት...https://youtu.be/sklEvUhCbeI

በጠንካራ መሰረት ላይ ያሉ የግል ባንኮች ዝርዝር! የ2017 ግማሽ ዓመት የባንኮች አፈጻጸም ሪፖርት!
በ6 ወር ውስጥ ያገኙት የውጭ ምንዛሬ መጠን፤ ባንኮቹ ያላቸው የደንበኞች ቁጥር፤ አጠቃላይ ያላቸው የሀብት መጠን፤ የሰጡት የብድር መጠን፤ ባንኮቹ ያላቸው የተቀማጭ ገንዘብ መጠን፤ የቅርንጫፎች ብዛት፤ በደረጃ እና በዝርዝር ቀርቧል፡፡
ለምሳሌ፡-
በኢትዮጲያ የተቀማጭ ሂሳብ ደንበኞች ቁጥር ከሀገሪቷ ህዝብ በ50 ሚሊየን ይበልጣል!
የ1 የመንግስት የንግድ ባንክ ድርሻ የግል ባንኮችን ድምር ያክላል! …

ቢመርም መዋጥ ያለበት ግልፅ እውነት አለ!
በብዙ መለኪያ አሜሪካንን እንደ ማንኛውም አንድ ሀገር ቆጥሮ መኖር አይቻልም/አልተቻለም!
አሜሪካን ስለፈቀደች ብቻ የሚፈርሱ፤ የሚራቡ እና የሚያድጉ ሀገራት ቁጥር ብዙ ነው!
ለብዙ ሀገራት ከአሜሪካን ጋር መጣላት ምርጫ የሌለው ከፍተኛ የህልውና አደጋቸው ነው!
ኢትዮጵያ ከአሜሪካ ጋር ብትጣላ IMF ወዳጇ/የሪፎርም ደጋፊዋ ሆኖ መቀጠል ይችላል?
የኢትዮጵያን ሁኔታ በአስተያየት እንኳን ከአሜሪካን ድጋፍ ለመላቀቅ ፍፁም ከባድ ነው!
በዓለም ላይ ከ1945 ጀምሮ የአሜሪካ ኢኮኖሚዊ፤ ዲፕሎማሲያዊ እና ፖለቲካዊ ተፅዕኖ በብዙ ምሳሌ ጠለቅ አድርገን እንመልከት.....https://youtu.be/8uvq8zcnvfs

አሜሪካንን "ገደል ግቢ" ማለት የሚያስከፍለው ዋጋ! ኢትዮጵያ አሜሪካንን መግፋት ላይ አልደረሰችም! ቢመርም መዋጥ ያለበት ግልፅ እውነት አለ!
ቢመርም መዋጥ ያለበት ግልፅ እውነት አለ!
በብዙ መለኪያ አሜሪካንን እንደ ማንኛውም አንድ ሀገር ቆጥሮ መኖር አይቻልም/አልተቻለም!
አሜሪካን ስለፈቀደች ብቻ የሚፈርሱ፤ የሚራቡ እና የሚያድጉ ሀገራት ቁጥር ብዙ ነው!
ለብዙ ሀገራት ከአሜሪካን ጋር መጣላት ምርጫ የሌለው ከፍተኛ የህልውና አደጋቸው ነው!
ኢትዮጵያ ከአሜሪካ ጋር ብትጣላ IMF ወዳጇ/የሪፎርም ደጋፊዋ ሆኖ መቀጠል ይችላል?
የኢትዮጵያን…

የኢትዮጵያ ሪፎርም #ከባድ እና #ጊዜ_የሚወስድ ነው ፤ እባካችሁ ታገሱ ብሏል IMF! ዳይሬክተሯ የሰጡት 7 ቁልፍ አስተያየት እና ተማፅኖዎች!
ዓለም አቀፍ የገንዘብ ተቋም (IMF) ማኔጂንግ ዳይሬክተር ክሪስታሊና ጆርጂዬቫ ትናንት እና ዛሬ እሁድ ኢትዮጵያ ውስጥ ናቸው!
በዚህም ወቅት ከጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) ጋር ጨምሮ ከፌዴራል ከፍተኛ ባለስልጣናት ጋር መክረዋል።
የነበራቸውን ቆይታ በተመለከተ ከገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ ጋር በጋራ መግለጫ ዛሬ ሰጥተው ነበር።
ዳይሬክተሯ ከተናገሯቸው መካከል....
"የኢትዮጵያ ሪፎርም #ከባድ እና #ጊዜ_የሚወስድ ነው ፤ እባካችሁ ታገሱ" ከሚል ተማፅኖ ጀምሮ 7 ቁልፍ ጉዳዮችን አንስተዋል! እንመልከታቸው ...https://youtu.be/uX2Xp22xZVU

"የኢትዮጵያ ሪፎርም #ከባድ እና #ጊዜ_የሚወስድ ነው ፤ እባካችሁ ታገሱ" ብሏል IMF! ዳይሬክተሯ የሰጡት 7 ቁልፍ አስተያየት እና ተማፅኖዎች!
የዓለም አቀፍ የገንዘብ ተቋም (IMF) ማኔጂንግ ዳይሬክተር ክሪስታሊና ጆርጂዬቫ ትናንት እና ዛሬ እሁድ ኢትዮጵያ ውስጥ ናቸው!
በዚህም ወቅት ከጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) ጋር ጨምሮ ከፌዴራል ከፍተኛ ባለስልጣናት ጋር መክረዋል።
የነበራቸውን ቆይታ በተመለከተ ከገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ ጋር በጋራ መግለጫ ዛሬ ሰጥተው ነበር።
ዳይሬክተሯ ከተናገሯቸው መካከል....
"የኢትዮጵያ ሪፎርም #ከባድ…

የኢትዮጲያ ብሄራዊ ባንክ 3 የወለድ አይነት/ተመኖች ላይ ያለው ወቅታዊ መረጃ!
#ዝቅተኛ_የተቀማጭ_ገንዘብ_ወለድ_መጠን 7 በመቶ ነው! ይህም ማለት ባንክ ቤት ገንዘብ በቁጠባ ለሚያስቀምጡ የሚታሰበው የወለድ መጠን 7 በመቶ ነው፡፡
#የግምጃ_ቤት_ሰነድ_የወለድ_መጠን 14.51 በመቶ ነው! ይህም ማለት መንግስት የሚያቀርባቸውን የግምጃ ቤት ሰነዶች ለሚገዙ ተቋማት እና ግለሰቦች የክፍያ ወቅቱን ጠብቆ የሚታሰበው የወለድ መጠን 14.51 በመቶ ነው፡፡
#የብሔራዊ_ባንክ_የወለድ_ተመን 15 በመቶ ነው! ይህም ማለት ንግድ ባንኮች ከብሄራዊ ባንክ ብድር በፈለጉ ጊዜ ሲበደሩ ለብሄራዊ ባንኩ የሚከፍሉት ወይም የሚታሰብባቸው የወለድ መጠን 15 በመቶ ነው፡፡ የፖሊሲ ወለድ ተመን በመባል የሚታወቀው ይህ ወለድ የንግድ ባንኮች የብድር ወለድ የመነሻ ተመን ሆኖ ያገለግላል፡፡
#ለማስታወስ፦ የንግድ ባንኮች የብድር ወለድ በባንኮቹ እና በደንበኞች መካከል በድርድር የሚወሰን ነው።

👍1
የአፍሪካ ሃገራት እና የብልፅግና እርቀት!
የአፍሪካ ህብረት ስብሰባ ወቅት በመሆኑ መታወቅ ያለበት! Legatum Prosperity Index!
ስለ ፖለቲካ ሳይሆን ስለ ኢኮኖሚ እንመልከት...https://youtu.be/RcY_HAmmUbg

የአፍሪካ ሃገራት እና የብልፅግና እርቀት! የአፍሪካ ህብረት ስብሰባ ወቅት በመሆኑ መታወቅ ያለበት! Legatum Prosperity Index!
ፖለቲካ ሳይሆን ስለ ኢኮኖሚ እንመልከት...
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት...
Phone፡- 0913-24-39-56
Email: - Wase.belay12@gmail.com
Facebook: - /economistwasyhun
Telegram: - https://t.me/WaseAlpha
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት...
Phone፡- 0913-24-39-56
Email: - Wase.belay12@gmail.com
Facebook: - /economistwasyhun
Telegram: - https://t.me/WaseAlpha
በኢትዮጵያ ዋጋ ንረት በአንድ ዓመት ውስጥ በ13.9% ቀነሰ!
የኢትዮጲያ ብሄራዊ ባንክ የ6 ወር አፈጻጸም ሪፖርት ወጥቷል! ሪፖርቱ ለማመን የሚከብዱ ቁጥሮችን ይዟል!
ለምሳሌ፡- የዋጋ ንረት በአንድ ዓመት ውስጥ ከ29.4% ወደ 15.5% ቀንሷል! የዋጋ ንረቱ በአንድ ዓመት ውስጥ በ13.9% ቀንሷል! የኢትዮጲያ የዋጋ ንረቱ በአምስት ዓመት ውስጥ ዝቅተኛው ደረጃ ላይ ደርሷል!
የዋጋ ንረት፤ የውጪ ምንዛሬ ግኝት፤ የረሚታንስ ግኝት (በባንኮች የሚደረጉ የግለሰቦች ዝውውር) ፤ የውጪ ንግድ ውጤት (የImport ቅነሳ እና የExport ጭማሪ)፤ የኢንተርባንክ የገንዘብ ገበያ ግብይት፤ ወዘተ፡፡
የመጨረሻውን የኢኮኖሚ ሪፎርም አዝማሚያ ማሳየት ስለሚችል የሪፖርቱን ዋና ዋና የኢኮኖሚ ግኝቶች ከገለልተኛ ተቋማት መረጃ አንጻር በንጽጽር እንመልከተው…..https://youtu.be/N8LUAYfS0Bc

የኢትዮጵያ ዋጋ ንረት በአንድ ዓመት ውስጥ በ13.9% ቀነሰ! የብሄራዊ ባንክ የ6 ወር አፈጻጸም ሪፖርት ወጥቷል!
የኢትዮጲያ ብሄራዊ ባንክ የ6 ወር አፈጻጸም ሪፖርት ወጥቷል!
ሪፖርቱ ለማመን የሚከብዱ ቁጥሮችን ይዟል!
ለምሳሌ፡- የዋጋ ንረት በአንድ ዓመት ውስጥ ከ29.4% ወደ 15.5% ቀንሷል! የዋጋ ንረቱ በአንድ ዓመት ውስጥ በ13.9% ቀንሷል! የኢትዮጲያ የዋጋ ንረቱ በአምስት ዓመት ውስጥ ዝቅተኛው ደረጃ ላይ ደርሷል!
የዋጋ ንረት፤ የውጪ ምንዛሬ ግኝት፤ የረሚታንስ ግኝት (በባንኮች የሚደረጉ የግለሰቦች ዝውውር)…

#ምን_ማለት_ነው?
"ኢትዮጵያ ለውጭ ባንኮች ፈቃድ የምትሰጠው #ለወዳጅ_አገራት መሆኑን የብሄራዊ ባንክ ገዥ ተናገሩ....
ጥሩ ስም ያላቸው አለም አቀፍ ባንኮች በኢትዮጵያ ውስጥ መሰማራታቸው ጠቃሚ ቢሆንም ፈቃድ ለማግኘት ባንኮቹ የሚገኙበት #አገር ከግምት ውስጥ እንደሚገባ....
የውጭ ባንኮቹ መነሻ አገራት ከኢትዮጵያ ጋር መልካም ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ያላቸውና ከኢትዮጵያ ጋር ለመተባበር ፈቃደኛ መሆን ይገባቸዋል" ብለዋል።
የፖለቲካ ዓለሙ ዘላቂ ወዳጅም ጠላትም በማያድልበት ምዕዳር ውስጥ የንግድ ግንኙነትን በሚገፋ የፖለቲካ መለኪያ ለመምራት መሞከር ደካማ ምክንያታዊነት ያለው ነው!
አቶ ማሞ ምህረቱ ከመንግስታዊው ዘመን ኢኮኖሚ መጽሔት ጋር ካደረጉት ቃለ ምልልስ!

የንግድ ጦርነት (Trade War)!
በዓለም ላይ ላለፉት 150 ዓመታት የንግድ ጦርነት ልምምዶች አሉ!
በንግድ ጦርነት ደጋፊዎች እና ተቺዎች መካከል ክርክር አለ!
የንግድ ጦርነት ምንነት፤ በዓለም ላይ የነበሩ ጦርነቶች፤ ጦርነት ውስጥ ያሉ እድሎች እና አደጋዎችን በምሳሌ እንመልከት.....https://youtu.be/ZcnRGR9oqpY

የንግድ ጦርነት ጥቅም እና ጉዳት! በጦርነቱ የእያንዳንዱ ሰው ህይወት እንዴት ይነካል?
የንግድ ጦርነት (Trade War)!
በዓለም ላይ ላለፉት 150 ዓመታት የንግድ ጦርነት ልምምዶች አሉ!
በንግድ ጦርነት ደጋፊዎች እና ተቺዎች መካከል ክርክር አለ!
የንግድ ጦርነት ምንነት፤ በዓለም ላይ የነበሩ ጦርነቶች፤ ጦርነት ውስጥ ያሉ እድሎች እና አደጋዎችን በምሳሌ እንመልከት.....
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት...
Phone፡- 0913-24-39-56
Email: - Wase.belay12@gmail.com…

#መልካም_ዜና: አሊባባ ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ #በኢትዮጵያ_ብር ክፍያ መቀበል እንደሚጀምር አስታወቀ!
አለም አቀፍ የኤሌክትሮኒክስ ግብይት ተቋም የሆነው አሊ ባባ እንደገለፀው ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ #በአሊ_ኤክስፕረስ የበርካታ አገራትን ገንዘብ ጥቅም ላይ ያውላል፡፡
ከእነዚህ አገራት መካከል ኢትዮጵያ፣ ናይጄሪያ፤ ግብፅ፣ ኬንያ እና ደቡብ አፍሪካ ይገኙበታል፡፡ የክፍያ መፈፀሚያ ገንዘቦችን ማስፋፋት ያስፈለገው ለአፍሪካ ተጠቃሚዎች በስፋት ተደራሽ ለመሆን በማሰብ እንደሆነ የጠቀሰው አሊ ባባ በተጨማሪም በአለም አቀፍ የክሬዲት ካርዶችና #የውጭ_ምንዛሬ ላይ ያለውን ጥገኝነት ለማስቀረት እንደሆነ አስረድቷል፡፡
የአፍሪካ አገራትን ገንዘብ በግብይቱ ውስጥ ጥቅም ላይ ማዋሉ በአለም አቀፍ የክፍያ ስርአት የተነሳ ለአፍሪካዊያን ትልቅ ማነቆ የሆነውን ችግር ለመቅረፍ ማቀዱንም አስታውቋል፡፡ በዚህም አዳዲስ የአገልግሎቱ ተጠቃሚዎችን እንደሚያገኝ ተስፋ ሰንቋል፡፡
ለዚህ እንዲረዳው በተጠቀሱት አገራት ከሚገኙ የዲጂታል ክፍያ አገልግሎት ሰጪዎች ጋር ጥምረት መፍጠሩን የገለፀው አሊ ባባ ከሚቀጥለው ሳምንት ማለትም #የካቲት_17 ጀምሮ ብርን ጨምሮ የተለያዩ ገንዘቦችን በግብይት ስርአቱ ውስጥ እንደሚያካትት አስታውቋል፡፡
#ለምሳሌ፦ አሊባባ ከቴሌ ብር ጋር ለመስራት ቢስማማ ከአሊ ኤክስፕረስ ላይ ኦንላይን/Online እቃ ለመግዛት ቴሌ ብር ተጠቅሞ መክፈል ይቻላል ማለት ነው!