The Ethiopian Economist View
29.3K subscribers
724 photos
4 videos
197 files
1.34K links
Wase.belay12@gmail.com(0913243956)
Download Telegram
#ለመረጃ: የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ 70 ሚሊየን ዶላር ጨረታ ነገ ማክሰኞ ጥር 12 እንደሚያካሂድ አስታውቋል።
👍2
#ለመረጃ: ዛሬ 15ኛ ዙር የብሔራዊ ባንክ የ70 ሚሊየን ዶላር ጨረታ የወጣበት ቀን ነው!

የበዓል ወቅት ከፍተኛ የገንዘብ እንቅስቃሴ ያለበት ነው!

የምንዛሬ ፍላጎት እና አቅርቦት ከእንቅስቃሴ ጋር አብሮ ይሄዳል!

ታዲያ ዛሬ የውጭ ሃገር ጉዞ ካለቦት ወይም በእጆ ያለውን ዓለም አቀፍ ገንዘብ በተሻለ ዋጋ በህጋዊ መንገድ ማግኘት ከፈለጉ...

ሮሃ ፎሬክስ ቢሮ...

1. በሳር ቤት፡ አዳምስ ፓቪሊዮን፤

2. በካዛንቺስ፡ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት፤

3. በድሬዳዋ፡ ብሎሰም ሆቴል፤

- በ0956-555-333፣
- በ0991-332-000፣
- በ0960-444-333 ይደውሉ!

የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇

ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr

ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
👍5🤔2😱1
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ዛሬ ባካሄደው የ15ኛ ዙር የዶላር ጨረታ 15 ባንኮች አንድ ዶላር በአማካይ ዋጋ ብር 154.92 ተከፋፍለዋል!

ታህሳስ 28 (14ኛ ዙር) ላይ 32 ባንኮች 70 ሚሊየን ዶላሩን በአማካይ የአንድ ዶላር ዋጋ ብር 154.87 ወስደው ነበር!

ታህሳስ 18 (13ኛ ዙር) ላይ 23 ባንኮች 150 ሚሊየን ዶላሩን በአማካይ ዋጋ በ154.47 ወስደው ነበር!

ታህሳስ 7 (12 ኛ ዙር) ላይ 13 ባንኮች 50 ሚሊየን ዶላሩን በአማካይ ዋጋ በ154.77 ወስደው ነበር!
👍11
#ለመረጃ: IMF 2027 ለዓለም ኢኮኖሚ ጥሩ ዓመት እንደማይሆን እገምታለሁ ብሏል!
😱4
#ለመረጃ: አዲስ የኢንቨስትመንት ማበረታቻ ደንብ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ፀድቋል!

ነባሩን የኢንቨስትመንት ማበረታቻ ደንብ ቁጥር 517/2014 እና አዲሱን ረቂቅ ደንብ ማንበብ እና ማነፃፀር ለምትፈል ከላይ ተቀምጧል።
👏6🙏3🔥1
ጊዜ የምንዛሬ ፍላጎት እና አቅርቦትን ብቻ ሳይሆን ዕለታዊ የምንዛሬ ዋጋን ጭምር የሚወስን ዋና ጉዳይ ነው!

ታዲያ ዛሬ የውጭ ሃገር ጉዞ ካለቦት ወይም በእጆ ያለውን ዓለም አቀፍ ገንዘብ በተሻለ ዋጋ በህጋዊ መንገድ ማግኘት ከፈለጉ...

ሮሃ ፎሬክስ ቢሮ...

1. በሳር ቤት፡ አዳምስ ፓቪሊዮን፤

2. በካዛንቺስ፡ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት፤

3. በድሬዳዋ፡ ብሎሰም ሆቴል፤

- በ0956-555-333፣
- በ0991-332-000፣
- በ0960-444-333 ይደውሉ!

የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇

ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr

ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
እነሆ የሮሃ የዛሬ ጥር 15  የምንዛሬ ተመኖች !

ብድሮች፣ ውሸቶች እና ስልጣን!

የኢኮኖሚ አሻጥረኛው ኑዛዜ! Confessions of an Economic Hit Man

በመሳሪያ ሳይሆን በእዳ እየተቆጣጠርናችሁ ነው!

አወዛጋቢው ግን ተጽኖ ፈጣሪው እውነት!

https://youtu.be/KyOzSmcrkFQ
👍11
ቅዳሜ ለጉዞ የሚመረጥ ቀን ነው!

ታዲያ በተሻለ ዋጋ የውጭ ምንዛሬ ገዝቶ መያዝ ትክክለኛ ውሳኔ ነው!

በዛሬ ቀን የተሻለ የሚባለው ትክክለኛ የገበያ የምንዛሬ ዋጋ ሮሃ ፎሬክስ ቢሮ ሰሌዳ ላይ አለ!

1. በሳር ቤት፡ አዳምስ ፓቪሊዮን፤

2. በካዛንቺስ፡ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት፤

3. በድሬዳዋ፡ ብሎሰም ሆቴል፤

- በ0956-555-333፣
- በ0991-332-000፣
- በ0960-444-333 ይደውሉ!

የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇

ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr

ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
የIMF አዲስ የኢኮኖሚ እድገት ትንበያ በክልል!
#ለመረጃ: ብሔራዊ ባንክ ባንኮች ለተመረጡ የገቢ ዕቃዎች የጉምሩክ ዋጋን እንደ አመላካች ዋጋ እንዲጠቀሙ አዟል!
World Economic Forum የተቋቋመው በአንድ ኢኮኖሚስት ነው!

ስለ የዓለም ተፅዕኖ ፈጣሪው መድረክ እና ስለ 56ኛው ስብሰባ አጠቃላይ መረጃ!

https://youtu.be/6fpyeDckcGM
👌5
የፈረንጆች አዲስ ዓመት ሲገባ ሃገራት አዳዲስ የድጋፍ (እርዳታ እና ብድር) ጥያቄ በተለይ ለIMF ያቀርባሉ!

ከIMF ድጋፍ እና ብድር ለማግኘት ብዙ ቅድመ ሁኔታዎች መሟላት አለባቸው! የኢኮኖሚ ሪፎርም ጨምሮ!

2026 ሲጀምር ከፍተኛ የIMF እዳ ያለባቸው 10 የአፍሪካ ሃገራት መረጃ!

የIMF መረጃ በቢዝነስ ኢንሳይደር አፍሪካ!
👍9