The Ethiopian Economist View
29.3K subscribers
723 photos
4 videos
197 files
1.33K links
Wase.belay12@gmail.com(0913243956)
Download Telegram
እነሆ የሮሃ የዛሬ ጥር 15  የምንዛሬ ተመኖች !

ሮሃ ፎሬክስ ቢሮ...

1. በሳር ቤት፡ አዳምስ ፓቪሊዮን፤

2. በካዛንቺስ፡ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት፤

3. በድሬዳዋ፡ ብሎሰም ሆቴል፤

- በ0956-555-333፣
- በ0991-332-000፣
- በ0960-444-333 ይደውሉ!

የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇

ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr

ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
👍2
ብድሮች፣ ውሸቶች እና ስልጣን!

የኢኮኖሚ አሻጥረኛው ኑዛዜ! Confessions of an Economic Hit Man

በመሳሪያ ሳይሆን በእዳ እየተቆጣጠርናችሁ ነው!

አወዛጋቢው ግን ተጽኖ ፈጣሪው እውነት!

https://youtu.be/KyOzSmcrkFQ
👍11
ቅዳሜ ለጉዞ የሚመረጥ ቀን ነው!

ታዲያ በተሻለ ዋጋ የውጭ ምንዛሬ ገዝቶ መያዝ ትክክለኛ ውሳኔ ነው!

በዛሬ ቀን የተሻለ የሚባለው ትክክለኛ የገበያ የምንዛሬ ዋጋ ሮሃ ፎሬክስ ቢሮ ሰሌዳ ላይ አለ!

1. በሳር ቤት፡ አዳምስ ፓቪሊዮን፤

2. በካዛንቺስ፡ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት፤

3. በድሬዳዋ፡ ብሎሰም ሆቴል፤

- በ0956-555-333፣
- በ0991-332-000፣
- በ0960-444-333 ይደውሉ!

የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇

ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr

ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
የIMF አዲስ የኢኮኖሚ እድገት ትንበያ በክልል!
#ለመረጃ: ብሔራዊ ባንክ ባንኮች ለተመረጡ የገቢ ዕቃዎች የጉምሩክ ዋጋን እንደ አመላካች ዋጋ እንዲጠቀሙ አዟል!
World Economic Forum የተቋቋመው በአንድ ኢኮኖሚስት ነው!

ስለ የዓለም ተፅዕኖ ፈጣሪው መድረክ እና ስለ 56ኛው ስብሰባ አጠቃላይ መረጃ!

https://youtu.be/6fpyeDckcGM
👌5
የፈረንጆች አዲስ ዓመት ሲገባ ሃገራት አዳዲስ የድጋፍ (እርዳታ እና ብድር) ጥያቄ በተለይ ለIMF ያቀርባሉ!

ከIMF ድጋፍ እና ብድር ለማግኘት ብዙ ቅድመ ሁኔታዎች መሟላት አለባቸው! የኢኮኖሚ ሪፎርም ጨምሮ!

2026 ሲጀምር ከፍተኛ የIMF እዳ ያለባቸው 10 የአፍሪካ ሃገራት መረጃ!

የIMF መረጃ በቢዝነስ ኢንሳይደር አፍሪካ!
👍9
Digital Real Estate: ስለ "ሀብት" ስናወራ ብዙዎቻችን ወደ አእምሮአችን የሚመጣው ሕንፃ፣ መኪና ወይም መሬት ነው። ነገር ግን ዓለም ተቀይራለች። አሁን ላይ ትኩረት (Attention) የሚስብ ማንኛውም የኦንላይን ገጽ "ዲጂታል ሪል እስቴት" ነው።

ልክ የተገነባ ሕንፃ እየተከራየ የኪራይ ብር እንደሚያስገኘው ሁሉ፣ በኦንላይን ዓለም የምትገነባው፣ የምትገዛውና የምትሸጠው "ቦታ" ትልቅ ሀብት ነው።

በኢትዮጵያ ነባራዊ ሁኔታ ዲጂታል ሪል እስቴትን በ3 ከፍለን ማየት እንችላለን፡-

1. ዌብሳይት/ዶሜይን (Your Own Website): "ካርታ ያለው መሬት" ፡ ይህ ማንም ሊቀማህ የማይችለው ትክክለኛ የዲጂታል ንብረት ነው። ሰዎች ወደ አንተ ዌብሳይት ስለመጡ ማስታወቂያ (Ads) በመለጠፍ ኪራይ (ገቢ) ትሰበስብበታለህ።

2. የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች (Social Media): "የተከራዩት ቤት/ኮንዶሚኒየም" ፡ ይህ በጣም የተለመደው ነው። ቲክቶክ፣ ፌስቡክ ወይም ቴሌግራም ላይ ቻናል መክፈት።

ምሳሌ: ሚሊየን ተከታይ ያለው ገጽ፤ በሚሊዮን የሚቆጠር "ህዝብ" (Traffic) ስላለው፣ ልክ እንደ "መስቀል አደባባይ" ትልቅ የገበያ ማዕከል ሆኖ ማስታወቂያ በማሰራት ያተርፋል። ግን ያስታውሱ፣ መሬቱ (ፕላትፎርሙ) የሌላ ሰው ነው!

3. የደንበኞች ዝርዝር (Email/Phone List): "የቁጠባ ሳጥን" ፡ ፌስቡክ ቢዘጋ ወይም ቲክቶክ ቢጠፋ፣ ደንበኞችህን የምታገኝበት ብቸኛው መንገድ ይህ ነው። እውነተኛው ሀብት እዚህ አለ።

ዋናው የሰኞ መልዕክት:
አንድ የኢትዮጵያ ነጋዴ በተለያየ አካባቢ ሱቅ ለመክፈት ከሚያወጣው በሚሊዮን የሚቆጠር ወጪ በታች፣ በኦንላይን ዓለም ላይ የራሱን 'ሱቅ' በመክፈት ዓለም አቀፍ ደንበኞችን ማፍራት ይችላል። ልዩነቱ፣ በተለያየ አካባቢ የሚከፈተው ሱቅ ለአካባቢው ሰው ሲሆን፣ የዲጂታል ሱቁ ግን ለዓለም ክፍት መሆኑ ነው።

@Kefe_Hailu
👍18🙏6🔥1👌1
የሳምንቱ መጀመሪያ ቀን የምንዛሬ የገበያ ዋጋ መረጃ!

ማንኛውም ዓለም አቀፍ ገንዘብ ለመግዛት እና ለመሸጥ የተሻለ ዋጋ በሚያቀርቡት በብሄራዊ ባንክ ፍቃድ ከተሰጣቸው እንደ ሮሃ ባሉ የግል የውጭ ምንዛሬ ቢሮዎች ይጠቀሙ!

1. በሳር ቤት፡ አዳምስ ፓቪሊዮን፤

2. በካዛንቺስ፡ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት፤

3. በድሬዳዋ፡ ብሎሰም ሆቴል፤

- በ0956-555-333፣
- በ0991-332-000፣
- በ0960-444-333 ይደውሉ!

የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇

ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr

ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
Vacancy Announcement - Customer Service Officer

Rooha Forex Bureau is pleased to announce that it is expanding its operations and invites qualified candidates to apply for the position of Customer Service Officers for its new branch.

Number of Positions: 3

Key Responsibilities

- Deliver high-quality customer service to clients
- Handle foreign exchange transactions accurately and efficiently
- Maintain professionalism, confidentiality, and compliance with internal policies
- Support daily branch operations and client relationship management

Minimum Requirements

- Bachelor’s degree in Accounting, Business Administration, Economics, Management, or a related field
- Strong communication and interpersonal skills
- High level of integrity, reliability, and customer orientation
- Prior experience in finance, banking, or forex operations is an added advantage

What We Offer

- Competitive and attractive salary package
- Opportunity to grow with a fast-expanding forex institution
- Professional and supportive working environment

How to Apply

Interested candidates should submit their CV and supporting documents to:
roohaforex@gmail.com

Application Deadline:
Within 7 days from the date of announcement.
👍4
#ለመረጃ: ብሔራዊ ባንክ በነገው ዕለት የ500 ሚሊየን ዶላር ጨረታ ማውጣቱን አስታውቋል!
😱11👍5
ባንኮች ብር ኖሯቸው ችለው በጠቅላላው ከወሰዱት ዛሬ 500 ሚሊየን ዶላር በጨረታ ይከፋፈላል!

ለባንኮች ትልቅ አቅርቦት እና ለገበያው መተማመኛ ነው!

ዛሬ በግል የምንዛሬ ቢሮዎች የውጭ ምንዛሬ ገበያ ቴክኒካል ለውጥ ይኖረዋል!

ዛሬ በሮሃ የምንዛሬ ገበያ ሽያጭን መሰረት ያደረገ ነው!

1. በሳር ቤት፡ አዳምስ ፓቪሊዮን፤

2. በካዛንቺስ፡ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት፤

3. በድሬዳዋ፡ ብሎሰም ሆቴል፤

- በ0956-555-333፣
- በ0991-332-000፣
- በ0960-444-333 ይደውሉ!

የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇

ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr

ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
የአደጋ ስጋት ምላሽ ፈንድ ደንብ pdf.pdf
10.4 MB
የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት ምላሽ ፈንድ ደንብ (የገቢ ምንጭ እና አሰባሰብ)! ሙሉ ሰነዱን ማንበብ ለምትፈልጉ ከላይ ተቀምጧል።

የሚጠበቅባችሁን ለማወቅ!
👍6
ብሔራዊ ባንክ ባካሄደው ልዩ የ500 ሚሊየን ዶላር ጨረታ የአንድ የአሜሪካ ዶላር አማካይ ዋጋ 154.81 ብር ሆኗል!

በጨረታ የተገበያያ የዶላር መጠን 500 ሚሊየን ዶላር

ባንኮቹ በጨረታ ወቅት ለመግዛት ያሳዩት የዶላር ፎላጎት መጠን 592.3 ሚሊየን ዶላር

ዛሬ ለአንድ ዶላር የቀረበ ከፍተኛ ዋጋ ብር 154.99 ብር

ዛሬ ለአንድ ዶላር የቀረበ ዝቅተኛ ዋጋ ብር 153.50 ብር

አማካይ የዕለቱ የግብይት ለአንድ ዶላር ዋጋ ብር 154.81 ብር

በጨረታው ላይ የተሳተፉ ባንኮች ብዛት 31
በጨረታ ዶላር የደረሳቸው ባንኮች ብዛት 25

ከታህሳስ 7 ጀምሮ (ላለፉት 42 ቀናት) 5 ጊዜ የዶላር ጨረታ ተደርጎ (840 ሚሊየን ዶላር ለገበያ የተለቀቀ ሲሆን) የገንዘብ አቅም በ45 ቀናቶች ውስጥ (ታህሳስ 7 ከነበረው የአንድ የአሜሪካ ዶላር አማካይ ዋጋ 154.77 ብር ዛሬ ጥር 19 እስከተቀመጠው 154.81 ብር ድረስ ያለው ልዩነት 0.04 ሳንቲም ነው!)

ተከታታዩ ጨረታ ዋጋውን ባለበት ለማቆየት ችሏል (አነስተኛ ቅናሽ እንዲመጣም ለማድረግ አግዟል)!

ተከታታይ የውጭ ምንዛሬ ጨረታ መኖር አቅርቦት ተገማች ከመሆኑ በተጨማሪ የገበያ መተማመንን እያሳደገ ስለሚሄድ አዎንታዊ ተጽኖ አለው!

ለማስታወስ፡ ለዛሬው የ500 ሚሊየን ዶላር በአማካይ ዋጋ 154.81 ብር ቢሰላ 77.4 ቢሊየን ብር ከንግድ ባንኮች/ከገበያ ወደ ብሔራዊ ባንክ ተዘዋውሯል ማለት ነው!

#ለመረጃ፡

ጥር 12 (15ኛ ዙር) 70 ሚሊየን የዶላር በአማካይ ዋጋ ብር 154.92 ነበር!
ታህሳስ 28 (14ኛ ዙር) 70 ሚሊየን ዶላሩን በአማካይ ዋጋ ብር 154.87 ነበር!
ታህሳስ 18 (13ኛ ዙር) 150 ሚሊየን ዶላሩን በአማካይ ዋጋ በ154.47 ነበር!
ታህሳስ 7 (12ኛ ዙር) 50 ሚሊየን ዶላሩን በአማካይ ዋጋ በ154.77 ነበር!
👏10👍4
የዘመን ባንክ አጠቃላይ ሀብቱ ከ100 ቢሊዮን ብር አለፈ!

የተከፈለ ካፒታሉም 14 ቢሊዮን ብር ደርሷል

በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የመጀመሪያ መንፈቅ የዘመን ባንክ አጠቃላይ ሀብት 106 ቢሊዮን ብር፣ ተቀማጭ ገንዘብ ደግሞ 80 ቢሊዮን ብር መድረሱ ባንኩ የተረጋጋ ዕድገትና ጠንካራ የደንበኞች አመኔታ እንዳለው የሚያሳይ መሆኑን የዘመን ባንክ ዋና ሥራ አስፈፃሚ (አቶ ደረጀ ዘበነ) አስታወቁ፡፡

ዘመን ባንክ በዚህ ጊዜ ውስጥ ከ5 ቢሊዮን ብር በላይ ትርፍ ማስመዝገቡንና የባንኩን የተከፈለ ካፒታል 14 ቢሊዮን ብር ማድረሱን አቶ ደረጀ ገልፀዋል፡፡ በተጨማሪም “ካለፈው ዓመት ከነበረው የሥራ አፈፃፀም ሲወዳደር የዘንድሮው የላቀና ስኬታማ የሥራ ጊዜ ያሳለፍንበት ነበር፡፡” ብለዋል፡፡
👍20👏7😱1