The Ethiopian Economist View
29.3K subscribers
723 photos
4 videos
197 files
1.33K links
Wase.belay12@gmail.com(0913243956)
Download Telegram
በሕጋዊ የግል የውጭ ምንዛሪ ቢሮዎች የውጭ ምንዛሬ ለመመንዘር የጉምሩክ ዲክላሬሽን ማቅረብ አይጠበቅም።

- ለቪዛ፣ ለኢሚግሬሽን እና ለፈቃድ ክፍያዎች የሚሆን የውጭ ምንዛሬ ማስረጃ በማቅረብ ማግኘት ይችላሉ።

ለቀላል፣ ግልጽ እና ተደራሽ ለሆነ የምንዛሬ አገልግሎት ሮሃ የምንዛሬ ቢሮ...

1. በሳር ቤት፡ አዳምስ ፓቪሊዮን፤

2. በካዛንቺስ፡ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት፤

3. በድሬዳዋ፡ ብሎሰም ሆቴል፤

- በ0956-555-333፣
- በ0991-332-000፣
- በ0960-444-333 ይደውሉ!

የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇

ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr

ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
👍1👌1
የውጭ ምንዛሬን በሮሃ!

ለጉዞ የሚሆን የውጭ ሀገር ገንዘብ ይፈልጋሉ?

ወይስ በእጅዎ ያለውን ገንዘብ መመንዘር አስበዋል?

ወደ ሮሃ ዛሬዉኑ ይምጡ!

ማንኛውንም የውጭ አገር ገንዘብ እንገዛለን፤ እንሸጣለን

- በጥሬ ገንዘብ (Cash) ብቻ
- ፈጣን፣ አስተማማኝ እና ሙሉ በሙሉ ሕጋዊ

የዛሬውን የምንዛሬ ተመን ከሰንጠረዡ ላይ ይመልከቱ።

ይምጡና በልበ ሙሉነት ይመንዝሩ!

በሳር ቤት አዳምስ ፓቪሊዮን እንዲሁም በካዛንቺስ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት እና ድሬደዋ ብሎሰም ሆቴል ከመጡ ሁሉን ያገኛሉ!

አቅጣጫ እና መረጃ ለመጠየቅ የሚከተሉትን ስልኮች ይጠቀሙ
- በ0956-555-333፣
- በ0991-332-000፣
- በ0960-444-333 ይደውሉ!

የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇

ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr

ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
በዓለም የምግብ ድርጅት መረጃ እና ትንበያ መሰረት በ2026 የምግብ የዋጋ ንረት መረጃ ከ160 ሃገራት ተወስዷል!

ኢትዮጵያ በዓለም ላይ የምግብ ግሽበት ከፍተኛ ይሆናል ተብሎ ከሚገመትባቸው ሃገራት በ10.1 በመቶ 11ኛ ትሆናለች!

ምግብ መሰረታዊ የቤተሰቦች የወጭ ጭንቀት ነው!
😱9
የመኖሪያ ቤትዎን እንዴት አድርገን እናስረክቦት?

https://www.tiktok.com/@medeladeltrading/video/7611179965266201877


👉 Fully finished(ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቀ)

ለመኖርያ ዝግጁ የሆነ
ሴራሚክ
ኪችን ካቢኔት
ቁምሳጥን እና
ሙሉ የመታጠቢያ ቤት የተሟላለት።
 
ያለምንም ተጨማሪ ሀሳብና ወጪ ወዲያው ገብተው የሚኖሩበት።

👉 Semi Finished (በከፊል የተጠናቀቀ)

እርስዎ በፈለጉት የውስጥ ዲዛይን እና አጨራረስ (finishing) አበጅተው መኖር የሚችሉበት አማራጭ።

በዚህ ላይ የውጪ በር እና የውጭ አጨራረስ (finishing) ተጠናቆ ይጠብቅዎታል።

የእርስዎን ምቾት እና ፍላጎት ለመጠበቅ ከላይ የተጠቀሱትን አማራጮች በመገናኛ ከእስራኤል ኤምባሲ አጠገብ አዘጋጅተን እየጠበቅንዎት ነው።

እነደፍላጎቶ ገንብተው የሚኖሩበትን ቤት የግሎት ለማድረግ 

📞
0969211919
0975550708
ይደውሉ።


በምቾት ይኑሩ።



Connect with us
Facebook | Telegram | Instagram | Youtube |  Twitter(x) | LinkedIn | Tiktok
👍1
የምንዛሬ ገበያው ምላሽ እየሰጠ ነው!

የገበያ ዋጋ እየቀነሰ ነው....

ምንዛሬ ለመግዛት ላሰቡ አሁን ትክክለኛው ጊዜ ነው።

ሮሃ የምንዛሬ ቢሮ...

1. በሳር ቤት፡ አዳምስ ፓቪሊዮን፤

2. በካዛንቺስ፡ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት፤

3. በድሬዳዋ፡ ብሎሰም ሆቴል፤

- በ0956-555-333፣
- በ0991-332-000፣
- በ0960-444-333 ይደውሉ!

የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇

ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr

ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
ዛሬ የቅዳሜ የገበያ የምንዛሬ ዋጋ የውጭ ምንዛሬ በተሻለ ዋጋ ለመግዛት ጥሩ አጋጣሚ ነው!

ሮሃ የምንዛሬ ቢሮ...

1. በሳር ቤት፡ አዳምስ ፓቪሊዮን፤

2. በካዛንቺስ፡ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት፤

3. በድሬዳዋ፡ ብሎሰም ሆቴል፤

- በ0956-555-333፣
- በ0991-332-000፣
- በ0960-444-333 ይደውሉ!

የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇

ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr

ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
#ለመረጃ: ብሔራዊ ባንክ በመደበኛ ፕሮግራሙ ለየካቲት 24 (20ኛ ዙር) የሚከፋፈል የ70 ሚሊየን ዶላር ጨረታ እንዳለው አስቀድሞ አውጥቷል!
🔥3
እንኳን ለ130ኛው የአድዋ ድል በዓል አደረሳችሁ! አባቶቻችን በአንድነት ምን ማሳካት እንደሚቻል ያስተማሩባት ቀን ነች!
🔥10🙏5🤔1
ዛሬ ብሔራዊ ባንክ 70 ሚሊየን ዶላር በጨረታ ያከፋፍላል!

የገበያ የምንዛሬ ዋጋ ተፅኖ የሚፈጠርበት በብዙ ምክንያት ነው!

ሮሃ የምንዛሬ ቢሮ ለዕለቱ የተመነው የገበያ የምንዛሬ ዋጋ ከላይ ተያይዟል!

1. በሳር ቤት፡ አዳምስ ፓቪሊዮን፤

2. በካዛንቺስ፡ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት፤

3. በድሬዳዋ፡ ብሎሰም ሆቴል፤

- በ0956-555-333፣
- በ0991-332-000፣
- በ0960-444-333 ይደውሉ!

የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇

ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr

ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
በ10 ቀን ውስጥ ከ2 ብር በላይ ብር የተዳከመበት ጨረታ!

ብሔራዊ ባንክ ዛሬ ባካሄደው የ20ኛ ዙር የ70 ሚሊየን ዶላር ጨረታ የአንድ የአሜሪካ ዶላር አማካይ ዋጋ 155.94 ብር ሆኗል!

በጨረታ የተገበያያ የዶላር መጠን 70 ሚሊየን ዶላር

ባንኮቹ በጨረታ ወቅት ለመግዛት ያሳዩት የዶላር ፎላጎት መጠን 177.12 ሚሊየን ዶላር

ዛሬ ለአንድ ዶላር የቀረበ ከፍተኛ ዋጋ ብር 156.05ብር

ዛሬ ለአንድ ዶላር የቀረበ ዝቅተኛ ዋጋ ብር 153.88 ብር

አማካይ የዕለቱ የግብይት ለአንድ ዶላር ዋጋ ብር 155.94 ብር

በጨረታው ላይ የተሳተፉ ባንኮች ብዛት 20
በጨረታ ዶላር የደረሳቸው ባንኮች ብዛት 9

#ለመረጃ፡

በየካቲት 14 በተካሄደው የ19ኛ ዙር 500 ሚሊየን ዶላር ጨረታ አማካይ ዋጋ 153.25 ብር ነበር!

በየካቲት 10  የ18ኛ ዙር 70 ሚሊየን ዶላር ጨረታ አማካይ ዋጋ 155.12 ብር ነበር!
👍5