The Ethiopian Economist View
29.3K subscribers
721 photos
4 videos
197 files
1.33K links
Wase.belay12@gmail.com(0913243956)
Download Telegram
#ለመረጃ: የግንቦት ወር የዋጋ ግሽበት 13.4 በመቶ ደርሷል (ምግብ ነክ የዋጋ ግሽበት 15 በመቶ እና ምግብ ነክ ያልሆኑ የዋጋ ግሽበት 11.1 በመቶ)! የኢትዮጵያ ስታትስቲክስ አገልግሎት!
🔥4🤔3😱3
#ለመረጃ: በዚህ ሳምንት የምታቀኑበት ቦታ የትም ይሁን፣ የውጭ ምንዛሬዎ ሮሃ ጋር ይጠብቆታል።

- USD (የአሜሪካ ዶላር)
- EUR (ዩሮ)
- GBP (የእንግሊዝ ፓውንድ)
- AED (የኤምሬትስ ድርሃም)
- SAR (የሳውዲ ሪያል)

የውጭ ምንዛሬዎን መጥተው ሮሃ ጋር ይግዙ።

👉 በሳር ቤት አዳምስ ፓቪሊዮን!

👉 በካዛንቺስ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት!

👉 ድሬደዋ ብሎሰም ሆቴል ከመጡ ሁሉን ያገኛሉ!

አቅጣጫን ለመጠየቅ የሚከተሉትን ስልኮች ይጠቀሙ!

- በ251-956-555-333፣
- በ251-991-332-000፣
- በ251-960-444-333፣

ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr

ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/Dcn/
#ለመረጃ: ብሔራዊ ባንክ ሰኔ 2 ላይ በቴክኒክ ምክንያት ሰርዞት የነበረውን የ100 ሚሊየን ዶላር ጨረታ በነገው ዕለት ያከናውናል!
🙏2👍1
#ለመረጃ: በዛሬው ዕለት የውጭ ምንዛሬ ገበያው ከብሔራዊ ባንክ 100 ሚሊየን ዶላር በጨረታ ቢያገኝም ከእጥፍ በላይ ፍላጎት እንዳለው በጨረታው ወቅት ታይቷል!

የገበያውን የአቅርቦት እና ፍላጎት ክፍተት ለመሙላት የግል የምንዛሬ ቢሮዎች ሚና ወሳኝ ነው!

ማንኛውም የውጭ ሃገር ገንዘብ ለመግዛት እና ለመሸጥ የሮሃን የውጭ ምንዛሬ ቢሮ የዛሬ ተመንን ተመልከቱ!

👉 በሳር ቤት አዳምስ ፓቪሊዮን!

👉 በካዛንቺስ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት!

👉 ድሬደዋ ብሎሰም ሆቴል ከመጡ ሁሉን ያገኛሉ!

አቅጣጫን ለመጠየቅ የሚከተሉትን ስልኮች ይጠቀሙ!

- በ251-956-555-333፣
- በ251-991-332-000፣
- በ251-960-444-333፣

ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr

ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/Dcn/
🤔1
#ለመረጃ: ዛሬ እና ነገ በኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ኢንቬስተሮች ኤክስፖ ይከናወናል! 

ፍላጎት ያላችሁ ሰዎች በሙሉ በነፃ በመግባት....

✅ በኤክስፖ ላይ የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን፣ የኢትዮጵያ ሰነደ ሙአለ ንዋዮች ገበያ፣ የብሄራዊ መታወቂያ ፕሮግራም እንዲሁም ስድስት የኢንቨስትመንት አማካሪዎች፣ ስድስት የኢንቨስትመንት ባንኮች እና ሁለት የሰነደ ሙአለ ንዋይ አከናዋኞች የየራሳቸው የኤግዚቢሽን ቦታ ኖሯቸው ይሳተፋሉ፡፡ የፈለጉትን መረጃ ለማግኘት ይጠቀሙበት!

ቦታ፦ በአዲስ አበባ ባህልና ኪነ-ጥበብ ቢሮ ግቢ ፋላሚንጎ ሬስቶራንት ገባ ብሎ!
👍4
#ለመረጃ: በኢራን እና አሜሪካ መካከል ስምምነት መደረሱን ተከትሎ በዓለም የነዳጅ ዋጋ እየቀነሰ በኢትዮጵያ የምንዛሬ ፍላጎት እያደገ ነው!

ዛሬ በሮሃ የምንዛሬ ፍላጎትን ተከትሎ ዋጋዎች ጨምረዋል!

እድሉን ተጠቀሙበት!

👉 በሳር ቤት አዳምስ ፓቪሊዮን!

👉 በካዛንቺስ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት!

👉 ድሬደዋ ብሎሰም ሆቴል ከመጡ ሁሉን ያገኛሉ!

አቅጣጫን ለመጠየቅ የሚከተሉትን ስልኮች ይጠቀሙ!

- በ251-956-555-333፣
- በ251-991-332-000፣
- በ251-960-444-333፣

ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr

ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/Dcn/
#ለመረጃ: የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለ2019 በጀት ዓመት የ502.27 ቢሊዮን ብር ረቂቅ በጀት አዘጋጅቷል!
ሮሃ የውጭ ምንዛሬን ባላችሁበት ማዳረስን ቀጥሎበታል!

በቅርቡ ወደ ቦሌ ቡልቡላ ሬፌንቲ የገበያ ማዕከል ልንመጣ ነዉ!

ለጉዞ፣ ለቪዛ ክፍያ ወይም ለሌሎች ዓለም አቀፍ ወጪዎች የውጭ ምንዛሬ ያስፈልግዎታል?

ሮሃ በተወዳዳሪ ተመኖች እና ፈጣን አገልግሎት ዝግጁ ሆኖ ይጠብቅዎታል።

ዶላር (USD) • ዩሮ (EUR) • ፓውንድ (GBP) • ድርሃም (AED) • የሳውዲ ሪያል (SAR) እና ሌሎችም

- ህጋዊ ምንዛሬ!
- ምቹ አሰራር!
- እምነት የሚጣልበት አገልግሎት!

ዛሬውኑ ሮሃን ይጎብኙ እና የውጭ ምንዛሬ ፍላጎትዎን ያሟሉ!

እንዲሁም በቅርቡ በቦሌ ቡልቡላ ሬፌንቲ ላይ ያገኙናል።

👉 በሳር ቤት አዳምስ ፓቪሊዮን!

👉 በካዛንቺስ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት!

👉 ድሬደዋ ብሎሰም ሆቴል ከመጡ ሁሉን ያገኛሉ!

አቅጣጫን ለመጠየቅ የሚከተሉትን ስልኮች ይጠቀሙ!

- በ251-956-555-333፣
- በ251-991-332-000፣
- በ251-960-444-333፣

ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr

ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/Dcn/
#ለመረጃ: ዛሬ የ2018 በጀት ዓመት የመጨረሻው የብሔራዊ ባንክ የዶላር ጨረታ (100 ሚሊየን ዶላር) ይካሄዳል!
😱3