The Ethiopian Economist View
29.2K subscribers
724 photos
4 videos
197 files
1.34K links
Wase.belay12@gmail.com(0913243956)
Download Telegram
የዓለም_የምግብ_ዋስትና_እና_የተመጣጠነ_ምግብ_ሁኔታ_2026_ሪፖርት_1.pdf
7.7 MB
የተመድ የዓለም የምግብ ዋስትና እና የተመጣጠነ ምግብ ሁኔታ 2026 ሙሉ ሪፖርት ማንበብ ለምትፈልጉ ከላይ ተቀምጧል!
🙏11👍5
የውጭ ምንዛሬ ይፈልጋሉ?

እንግዲያዉስ ቀጣይ ጉብኝትዎን ሮሃ ያድርጉ!

የዛሬ የምንዛሬ ተመኖች ተለቋል፤

ለማንኛዉም የምንዛሬ አገልግሎትዎ ተዘጋጅተን እየጠበቅንዎት ነዉ።

የአሜሪካ ዶላር፣ ዩሮ፣ የፓውንድ ስተርሊንግ፣ የኤሚሬትስ ዲርሃም፣ የሳኡዲ ሪያል እና ሌሎችም።

ተመኑን ያረጋግጡ፣ ሮሃን ይጎብኙ፣ የውጭ ሀገር ገንዘብዎን ይመንዝሩ!

📍 ቅርንጫፎቻችን
✅ ሳር ቤት — አዳምስ ፓቪሊዮን
✅ ካዛንቺስ — ማህቡባ አፓርትመንት (ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊት ለፊት)
✅ ድሬዳዋ — ብሎሰም ሆቴል
✅ ቦሌ ቡልቡላ (ሬፌንቲ የገበያ ማዕከል)

📞 ለመረጃ እና አቅጣጫ ለመጠየቅ

☎️ +251 956 555 333
☎️ +251 991 332 000
☎️ +251 960 444 333

🌐 ማህበራዊ ሚዲያዎቻችን

🔹 Telegram: https://t.me/roohaforex

🔹 Facebook: https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr

🔹 LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/Dcn/

🔹 TikTok: https://www.tiktok.com/@rooha.forex.burea?_r=1&_t=ZS-986PxNGwuJB
በኢትዮጵያ የምንዛሬ ገበያው በአንዴ ነፃ መደረጉ ድህነትን አባብሷል!

የዓለም ባንክ የጥናት ሰነድ....https://youtu.be/NR5Qx-ToYnI
👍1
📢 #ለመረጃ፡ ዛሬ የዶላር ዋጋ ቀንሷል! ቅዳሜ ደግሞ ለሸመታ እና ለጉዞ በጣም ጥሩ ቀን ነው!

ለሸመታ የሚሆን በተሻለ የምንዛሬ ዋጋ ለመመንዘርም ሆነ ለጉዞ በጥሩ የገበያ ዋጋ የፈለጉትን የውጭ ምንዛሬ ለመግዛት ከፈለጉ የሮሃ የውጭ ምንዛሬ ቢሮን ይጎብኙ።

📍 ቅርንጫፎቻችን
✅ ሳር ቤት — አዳምስ ፓቪሊዮን
✅ ካዛንቺስ — ማህቡባ አፓርትመንት (ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊት ለፊት)
✅ ድሬዳዋ — ብሎሰም ሆቴል
✅ ቦሌ ቡልቡላ (ሬፌንቲ የገበያ ማዕከል)

📞 ለመረጃ እና አቅጣጫ ለመጠየቅ

☎️ +251 956 555 333
☎️ +251 991 332 000
☎️ +251 960 444 333

🌐 ማህበራዊ ሚዲያዎቻችን

🔹 Telegram: https://t.me/roohaforex

🔹 Facebook: https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr

🔹 LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/Dcn/

🔹 TikTok: https://www.tiktok.com/@rooha.forex.burea?_r=1&_t=ZS-986PxNGwuJB
📢 #ለመረጃ፡ ዛሬ የውጭ ምንዛሬ ለመግዛትም ሆነ ለመሸጥ አስበው ጥሩ የሚባለውን ዋጋ ለማወቅ ከተቸገሩ የሮሃን የውጭ የምንዛሬ ቢሮ የገበያ ዋጋ ተመልከቱ!

📍 ቅርንጫፎቻችን
✅ ሳር ቤት — አዳምስ ፓቪሊዮን
✅ ካዛንቺስ — ማህቡባ አፓርትመንት (ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊት ለፊት)
✅ ድሬዳዋ — ብሎሰም ሆቴል
✅ ቦሌ ቡልቡላ (ሬፌንቲ የገበያ ማዕከል)

📞 ለመረጃ እና አቅጣጫ ለመጠየቅ

☎️ +251 956 555 333
☎️ +251 991 332 000
☎️ +251 960 444 333

🌐 ማህበራዊ ሚዲያዎቻችን

🔹 Telegram: https://t.me/roohaforex

🔹 Facebook: https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr

🔹 LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/Dcn/

🔹 TikTok: https://www.tiktok.com/@rooha.forex.burea?_r=1&_t=ZS-986PxNGwuJB
የዶላር መጨረሻ መጥቷል?

የነዳጅ እና የዓለም ጦርነት ምስጢር!

ሮበርት ኪዮሳኪ......https://youtu.be/h7k2R1R-nHI
👍6🤔3😱1
#ለመረጃ: ከፍተኛ ሚሊየነሮች (በዶላር) ያሏቸው አስሩ የአፍሪካ ሀገራት!

አሁን አፍሪካ ውስጥ 25 ቢሊየነሮች እና ከ 120,000 በላይ ሚሊየነሮች አሉ።

1. ደቡብ አፍሪካ — 41,100 ሚሊየነሮች

2. ግብፅ— 14,800 ሚሊየነሮች

3. ናይጄሪያ — 7,800 ሚሊየነሮች

4. ሞሮኮ — 7,500 ሚሊየነሮች

5. ኬንያ — 6,800 ሚሊየነሮች

6. ሞሪሸስ — 4,800 ሚሊየነሮች

7. አልጄሪያ — 2,700 ሚሊየነሮች

8. ጋና — 2,600 ሚሊየነሮች

9. ናሚቢያ — 2,500 ሚሊየነሮች

10. ኢትዮጵያ — 2,400 ሚሊየነሮች

በአፍሪካ እየተመዘገበ ያለው ይህ የሀብት እድገት በዋናነት በስራ ፈጠራ፣ በቴክኖሎጂ፣ በኢንቨስትመንት እና በተፈጥሮ ሃብት አጠቃቀም ላይ የተመሰረተ ነው።
👍21🤔8👏3
📢 #ለመረጃ: ዛሬ የውጭ ምንዛሬ ለመግዛትም ሆነ ለመሸጥ ካሰቡ፣ የገበያውን ተወዳዳሪ ዋጋ ለማወቅ የሮሃ ፎሬክስ ቢሮ የዕለቱን የምንዛሬ ተመኖች ይመልከቱ። ፈጣን፣ ግልጽ እና ተወዳዳሪ አገልግሎት ያግኙ!

📍 ቅርንጫፎቻችን

✅ ሳር ቤት – አዳምስ ፓቪሊዮን
✅ ካዛንቺስ – ማህቡባ አፓርትመንት (ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊት ለፊት)
✅ ድሬዳዋ – ብሎሰም ሆቴል
✅ ቦሌ ቡልቡላ – ሬፌንቲ የገበያ ማዕከል

📞 ለመረጃ እና ለአቅጣጫ
☎️ +251 956 555 333
☎️ +251 991 332 000
☎️ +251 960 444 333

🌐 ማህበራዊ ሚዲያዎቻችን 🔹

Telegram: https://t.me/roohaforex⁠

🔹 Facebook: https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr⁠

🔹 LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/⁠

🔹 TikTok: https://www.tiktok.com/@rooha.forex.burea?_r=1&_t=ZS-986PxNGwuJB⁠

#RoohaForex #ForexBureau #ExchangeRate #Ethiopia #AddisAbaba #DireDawa
#ለመረጃ: የኢትዮጵያ ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ ዋና ስራ አስፈፃሚ የነበሩት ዶ/ር ጥላሁን እስማኤል በወ/ሮ ዮዲት ካሳ ተተክተዋል!
👍9🤔4
📢 #ለመረጃ: ዛሬ የውጭ ምንዛሬ ለመግዛትም ሆነ ለመሸጥ ካሰቡ፣ የገበያውን ተወዳዳሪ ዋጋ ለማወቅ የሮሃ ፎሬክስ ቢሮ የዕለቱን የምንዛሬ ተመኖች ይመልከቱ። ፈጣን፣ ግልጽ እና ተወዳዳሪ አገልግሎት ያግኙ!

📍 ቅርንጫፎቻችን

✅ ሳር ቤት – አዳምስ ፓቪሊዮን
✅ ካዛንቺስ – ማህቡባ አፓርትመንት (ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊት ለፊት)
✅ ድሬዳዋ – ብሎሰም ሆቴል
✅ ቦሌ ቡልቡላ – ሬፌንቲ የገበያ ማዕከል

📞 ለመረጃ እና ለአቅጣጫ
☎️ +251 956 555 333
☎️ +251 991 332 000
☎️ +251 960 444 333

🌐 ማህበራዊ ሚዲያዎቻችን 🔹

Telegram: https://t.me/roohaforex⁠

🔹 Facebook: https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr⁠

🔹 LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/⁠

🔹 TikTok: https://www.tiktok.com/@rooha.forex.burea?_r=1&_t=ZS-986PxNGwuJB⁠

#RoohaForex #ForexBureau #ExchangeRate #Ethiopia #AddisAbaba #DireDawa
🙏2
#ለመረጃ: በአዲስ አበባ ያልተጠናቀቁ ሕንፃዎችን የሚያከራዩ አከራዮች ላይ የ100 ሺሕ ብር ቅጣት እና የወንጀል ተጠያቂነት የሚያስከትል መመሪያ ሊወጣ ነው!
👍18😱7👏5
📢 #ለመረጃ | ነሐሴ ወር – ሰኞ ዕለት
ዛሬ የውጭ ምንዛሬ ለመግዛትም ሆነ ለመሸጥ ካሰቡ፣ የገበያውን ተወዳዳሪ ዋጋ ለማወቅ የሮሃ ፎሬክስ ቢሮ የዕለቱን የምንዛሬ ተመኖች ይመልከቱ።

⚡ ፈጣን
🔎 ግልጽ
💱 ተወዳዳሪ የምንዛሬ አገልግሎት!

📍 ቅርንጫፎቻችን

✅ ሳር ቤት – አዳምስ ፓቪሊዮን
✅ ካዛንቺስ – ማህቡባ አፓርትመንት፣ ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊት ለፊት
✅ ድሬዳዋ – ብሎሰም ሆቴል
✅ ቦሌ ቡልቡላ – ሬፌንቲ የገበያ ማዕከል

📞 ለመረጃ እና ለአቅጣጫ

☎️ +251 956 555 333
☎️ +251 991 332 000
☎️ +251 960 444 333

🌐 ማህበራዊ ሚዲያዎቻችን

🔹 Telegram: https://t.me/roohaforex

🔹 Facebook: https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr

🔹 LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/

🔹 TikTok: https://www.tiktok.com/@rooha.forex.burea

Rooha Forex – በዛሬው የምንዛሬ ገበያ ዋጋዎን ይወቁ፣ በተሻለ ውሳኔ ይጠቀሙ!

#RoohaForex #ForexBureau #ExchangeRate #Ethiopia #AddisAbaba #DireDawa #ነሐሴ #ሰኞ
በኢትዮጵያ የጡረታ ብር እና የመንግሥት ብድር?

የአፍሪካ ልማት ባንክ አዲስ ሪፖርት እውነታ.....https://youtu.be/L7MfgGgykLc
🔥2
#ለመረጃ: የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ለነገ የ125 ሚሊዮን ዶላር ጨረታ አውጥቷል!
👍1
#ለመረጃ: በ2018 በጀት ዓመት ለመንግስት 10 ከፍተኛ ግብር ከፋይ ድርጅቶች መካከል 7ቱ የመንግስት ተቋማት ናቸው! ከፍተኛ ግብር ከፋይ 10 ድርጅቶች....

1. ኢትዮ ቴሌኮም የከፈለው ግብር 65.84 ቢሊዮን ብር!

2. የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የከፈለው 36.87 ቢሊዮን ብር!

3. የኢትዮጵያ አየር መንገድ የከፈለው 30.87 ቢሊዮን ብር!

4. ሄኒከን ቢራ የከፈለው 26.1 ቢሊዮን ብር!

5. የኢትዮጵያ መርከብና ሎጅስቲክ የከፈለው 22.2 ቢሊዮን ብር!

6. የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል የከፈለው 18.31 ቢሊዮን ብር!

7. አዋሽ ባንክ የከፈለው 15.77 ቢሊዮን ብር!

8. የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የከፈለው 13.58 ቢሊዮን ብር!

9. ቢጂአይ ኢትዮጵያ የከፈለው 12.59 ቢሊዮን ብር!

10. የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን የከፈለው 12.33 ቢሊዮን ብር!
🔥12👌3