ገቢዎች ቢሮ ድርጅቶች ሊኖራቸው የሚገባውን የሰራተኞችን ቁጥር እና ሊከፈል የሚገባውን ዝቅተኛ ደመወዝ ወለል ወሰነ!
በዚህ ውሳኔ በሆቴሎች እና ሌሎች የንግድ ዘርፎች ላይ አሰሪዎች ለሰራተኞቻቸው የደሞዝ ጭማሪ እንዲያደርጉ የሚያስገድድ ተመን ይሆናል።
ከአስተናጋጅ፣ ጥበቃና የፅዳት ሙያ ውጭ ላሉ ሰራተኞች ትንሹ የሚከፍሉት ደመወዝ 5,000 ብር ሆኖ ተተምኗል።
በዚህም የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ በግብር ሂደት ውስጥ የሚፈጠሩ ማጭበርበሮችን ለመቀነስ ዓላማው ያደረገ ለሆቴሎች፣ ለስጋ ቤቶች፣ ለመጠጥ ቤቶች እና ለተለያዩ የተመረጡ የንግድ ዘርፎች ለሰራተኞቻቸው አነስተኛ የደመወዝ ወለል እና የሰራተኞችን ብዛት የሚተምን ተመን ይፋ አድርጓል።
በዚህ ውሳኔ ዝቅተኛ የደሞዝ መጠን እና ዝቅተኛ የሰራተኛ ብዛት የተቀመጠውን እና የውሳኔውን ተፅኖ እና ደካማ ምክንያታዊነት እንመልከት....https://youtu.be/6kxo14riypA

YouTube
በአዲስ አበባ በሆቴሎች እና ሌሎች 5 የንግድ ዘርፎች ላይ ዝቅተኛ የሰራተኞች ቁጥር እና የደሞዝ መጠን ተወሰነ!
በአዲስ በወጣው ተመን መሰረትም ከአስተናጋጅ፣ ጥበቃና የፅዳት ሙያ ውጭ ላሉ ሰራተኞች ትንሹ የሚከፍሉት ደመወዝ 5,000 ብር ሆኖ ተተምኗል።
በዚህም የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ በግብር ሂደት ውስጥ የሚፈጠሩ ማጭበርበሮችን ለመቀነስ ዓላማው ያደረገ ለሆቴሎች፣ ለስጋ ቤቶች፣ ለመጠጥ ቤቶች እና ለተለያዩ የተመረጡ የንግድ ዘርፎች ለሰራተኞቻቸው አነስተኛ የደመወዝ ወለል እና የሰራተኞችን ብዛት የሚተምን ተመን…

በዋና መንገዶች ላይ የንግድ ተቋማት እስከ ምሽቱ 3:30 አገልግሎት እንዲሰጡ ተወስኗል!
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ 4ኛ ዓመት 4ኛ መደበኛ ስብሰባ ባካሄደበት ቀን "በሁሉም የከተማዋ ዋና ዋና መንገዶች ያሉ የንግድ እና የአገልግሎት መስጫ ተቋማት እስከ ምሽቱ 3፡30 ለህብረተሰቡ የተሟላ አገልግሎት እንዲሰጡ" የሚል ውሳኔ አስተላልፏል!
ውሳኔው ሰው ሰራሽ የአካባቢ ዋጋ ሊፈጥር ይችላል!
የዚህ ውሳኔ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ምክንያታዊነት የተመጣጠነ ስለመሆኑ እንመልከት!https://youtu.be/AV5QYFpjj1w

የንግድ ተቋማት እስከ ምሽቱ 3:30 አገልግሎት መስጠት አለባቸው! ለቦታዎች Artificial ዋጋ ሊፈጥር ይችላል! ኢኮኖሚያዊ አመክንዮ አለው?
በዋና መንገዶች ላይ የንግድ ተቋማት እስከ ምሽቱ 3:30 አገልግሎት መስጠት አለባቸው (የአዲስ አበባ ካቢኔ)!
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ 4ኛ ዓመት 4ኛ መደበኛ ስብሰባ ባካሄደበት ቀን "በሁሉም የከተማዋ ዋና ዋና መንገዶች ያሉ የንግድ እና የአገልግሎት መስጫ ተቋማት እስከ ምሽቱ 3፡30 ለህብረተሰቡ የተሟላ አገልግሎት እንዲሰጡ" የሚል ውሳኔ አስተላልፏል!
የዚህ ውሳኔ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ…

#ለመረጃ (የሚገርም!) ለህዝብ ተወካዮች የቀረበው አጠቃላይ የትምህርት ረቂቅ አዋጅ
አንድ የግል ትምህርት ቤት በገበያው ለመቆየት "የትምህርት ቤቱን መምህራንና ሌሎች ሰራተኞች የ6 ወር ደመወዝ ክፍያ ለመሸፈን የሚችል በዝግ የባንክ ሂሳብ የተቀመጠ እና በባንኩ የተረጋገጠ ሂሳብ" ያስፈልጋል ይላል።
ለተቃራኒ ውጤት የተጋለጠ ረቂቅ!

የአጠቃላይ ትምህርት ረቂቅ አዋጅ .pdf
498.2 KB
አጠቃላይ ትምህርት ረቂቅ አዋጅ።
የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ገቢ ለማመንጨት ሲል እየተጨነቀ ነው!
የኢትዮጵያ መንግስት በ2017 የ1.5 ትሪሊዮን ብር ገቢ ለመሰብሰብ አቅዷል! ይህንን የገቢ እቅድ ለማሳካት ሲባል በፌደራል እና በክልል ደረጃ የሚወሰዱ እርምጃዎች ኢኮኖሚውን እያስጨነቁት ነው።
የሚወሰዱ እርምጃዎች እየፈጠሩ ያሉት ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ችግር "The Cobra Effect" እንዳያመጣ ያሰጋል!
በዝርዝር እንመልከተው https://youtu.be/UiaO3c58NtQ

ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት...
Phone፡- 0913-24-39-56
Email:…

#በጣም_ጥሩ_መረጃ፡ የኢትዮጲያ ሰነደመዋለንዋይ ገበያ #ዲጂታል_አካዳሚ መጀመሩን በይፋ አብስሯል።
የኢትዮጲያ ሰነደመዋለንዋይ ገበያ "ESX Academy" የተሰኘውን የመማሪያ ፕላትፎርም ያስተዋወቀ ሲሆን ይህም ከFSD Ethiopia ጋር በመተባበር የተሰራ ፕሮጀክት ነው።
ፕላትፎርሙ የተለያዩ ኮርሶችን አንድ ላይ የያዘ ሲሆን ከነዚህም፡
1. ካፒታል ገበያ እንዴት ነው የሚሰራው?
2. ኢንቨስትመንት ስትራቴጂ
3. ሻሪያን ስላገናዘቡ ምርቶች
4. የኢትዮጲያ ሰነደመዋለንዋይ ገበያ በኢትዮጲያ ኢኮኖሚ ላይ ስላለው ሚናና ያካትታል።
ኮርሶቹን esxacademy.com ላይ ገብተው መውሰድ ይችላሉ።
ኮርሱን ያጠናቀቁ ሰዎች በስራ አስፈጻሚው የተፈረመ ሰርተፊኬት በኢሜላቸው ይደርሳቸዋል!

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አዲሱ አዋጅ 5 ዋና ዋና ለውጦች! የውጪ ባንኮች የሚገቡባቸው 4 ዘዴዎች! ለዲያስፖራው የተመለሰው የኢንቨስትመንት እድል....
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ አዲስ አዋጅ ፀድቆለታል! በዚህ አዋጅ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚን መወሰን የሚችሉ ዋና ዋና ማሻሻያዎች ተካተውበታል!
የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ላይ ተፅዕኖ የሚፈጥሩትን የአዋጁን 5 ዋና ዋና ድንጋጌዎች በዝርዝር እንመልከት...https://youtu.be/vjOrIxpyLPY

የብሔራዊ ባንክ አዲሱ አዋጅ 5 ዋና ዋና ለውጦች! የውጪ ባንኮች የሚገቡባቸው 4 ዘዴዎች! ለዲያስፖራው የተመለሰው የኢንቨስትመንት እድል.....

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ላይ ተፅዕኖ የሚፈጥሩትን የአዋጁን 5 ዋና ዋና ድንጋጌዎች በዝርዝር እንመልከት!
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት...
Phone፡- 0913-24-39-56
Email: - Wase.belay12@gmail.com
Facebook: - / economistwasyhun…

የባንኩን ረቂቅ አዋጅ በእንግሊዝኛ እና በአማርኛ እንዲሁም የአዋጁን ማብራሪያ pdf ማንበብ ለምትፈልጉ ከላይ አስቀምጫለሁ።

የኢትዮጲያ ኢኮኖሚ እያደረገ ባለው የፖሊሲ ለውጥ ምክንያት የተለያዩ ሴክተር ሰራተኞች ስራቸውን ሊያጡ ይችላሉ!
ኢኮኖሚው የሃገር ውስጥ የፋይናንስ ድርጅቶች ለውጪ ባለሃብቶች ክፍት እንዲሆኑ መፍቀዱ የባንክ ሴክተሩ ሰራተኞች እንዲቀነሱ የሚያደርግባቸው ምክንያቶች፤ ሰራተኞች ቀድመው ማሰብ ያለባቸው ነጥቦች፤ የኢትዮጲያ ኢኮኖሚ በፖሊሲ ለውጥ ምክንያት የሚፈጠር የሰራተኞች መቀነስን እንዴት ሊመለከተው እንደሚችል እንመልከት....https://youtu.be/mSuwzh1oPe0

የባንክ ሰራተኞች ስጋት! በኢትዮጲያ Downsizing ይጠበቃል! የውጪ ባንኮች መግባት ሰራተኞች ላይ የሚፈጥሩት ተጽዕኖ!
የኢትዮጲያ ኢኮኖሚ እያደረገ ባለው የፖሊሲ ለውጥ ምክንያት የተለያዩ ሴክተር ሰራተኞች ስራቸውን ሊያጡ ይችላሉ!
ኢኮኖሚው የሃገር ውስጥ የፋይናንስ ድርጅቶች ለውጪ ባለሃብቶች ክፍት እንዲሆኑ መፍቀዱ የባንክ ሴክተሩ ሰራተኞች እንዲቀነሱ የሚያደርግባቸው ምክንያቶች፤ ሰራተኞች ቀድመው ማሰብ ያለባቸው ነጥቦች፤ የኢትዮጲያ ኢኮኖሚ በፖሊሲ ለውጥ ምክንያት የሚፈጠር የሰራተኞች መቀነስን እንዴት ሊመለከተው እንደሚችል…

ንግድ ባንኮች ከተለመደው ባለፈ መልኩ የጥሬ ገንዘብ እጥረት ገጥሟቸዋል! በባንኮች ውስጥ የጥሬ ገንዘብ እጥረት የሚፈጠርበት ምክንያቶች!
የንግድ ባንኮች በጥሬ ገንዘብ እጥረት ምክንያት እየተፈጠሩባቸው ያሉት ተፅዕኖዎች!
የንግድ ባንኮች የጥሬ ገንዘብ እጥረትን ለመቋቋም የሚወስዷቸው የመፍትሔ እርምጃዎች!
ከላይ የተዘረዘሩ ወሳኝ የኢኮኖሚ ጉዳዮችን በትክክለኛ ምሳሌ እንመለከታለን!https://youtu.be/yAyTk2yLGjk

የንግድ ባንኮች የጥሬ ገንዘብ እጥረት ምክንያቶች፤ የፈጠረባቸው ተፅዕኖ እና የሚወስዷቸው መፍትሔዎች!
የንግድ ባንኮች ከተለመደው ባለፈ መልኩ የጥሬ ገንዘብ እጥረት ገጥሟቸዋል! በባንኮች ውስጥ የጥሬ ገንዘብ እጥረት የሚፈጠርበት ምክንያቶች!
የንግድ ባንኮች በጥሬ ገንዘብ እጥረት ምክንያት እየተፈጠሩባቸው ያሉት ተፅዕኖዎች!
የንግድ ባንኮች የጥሬ ገንዘብ እጥረትን ለመቋቋም የሚወስዷቸው የመፍትሔ እርምጃዎች!
ከላይ የተዘረዘሩ ወሳኝ የኢኮኖሚ ጉዳዮችን በትክክለኛ ምሳሌ እንመለከታለን!
ለማንኛውም ጥያቄ…

#ዓለም_ባንክ፣ የኢትዮጵያን የፋይናንስ ዘርፍ ለማጠናከር የሚውል የ700 ሚሊዮን ዶላር ብድር አጽድቋል።
ከብድሩ 90 በመቶው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ሒሳብ ለማስተካከልና ባንኩን መልሶ ለማዋቀር እንደሚውል ዓለም ባንክ ገልጿል።
ከፊሉ ብድር ለብሄራዊ ባንክና የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ማጠናከሪያና መዋቅራዊ ማሻሻያ እንደሚሰጥ ባንኩ ጠቅሷል።
ብድሩ በአራት ዓመታት ጊዜ ውስጥ የባንኮቹ አፈጻጸም፣ የደንቦችና የመዋቅሮች ማሻሻያ ሂደት እየታየ የሚለቀቅ ነው።
የብድሩ ዓላማ፣ የአገሪቱን የፋይናንስ ዘርፍ ጠንካራና አስተማማኝ ለማድረግና ተደራሽነቱን ለማስፋት ያለመ እንደሆነም ባንኩ ባሰራጨው አጭር መግለጫ አንስቷል።
በመግለጫው...
"We are proud to support Ethiopia in its journey to transform and strengthen its financial sector. This project reflects our commitment to promoting economic stability and inclusive growth in the country. By boosting the capacity of key financial institutions, we aim to build a more resilient and accessible financial system that truly meets the needs of all Ethiopians,” said Maryam Salim, World Bank Country Director for Eritrea, Ethiopia, South Sudan, and Sudan.

የብድር አዋጭነት ከሃገር ውስጥ እና ከውጪ ከሚገቡ ባንኮች!
የውጪ ሀገር ባንኮች (ዓለምአቀፍ ባንኮች) ወደ ኢትዮጵያ የፋይናንስ ገበያ ሊገቡ መሆኑ ይታወቃል!
ለብድር ፈላጊዎች ምርጫቸው ሁለት ሆኗል! ስለዚህ ብድር ከሃገር ውስጥ ባንኮች እና ከውጪ ከሚገቡ ባንኮች መካከል የሚኖሩ እድሎች እና ልዩነቶች!
ተበዳሪዎች ሁለቴ ማሰብ ያለባቸው መሰረታዊ ነጥቦች ምንድን ሊሆኑ እንደሚገቡ እንመልከት!https://youtu.be/ZJ1vIK6fDG0

የብድር አዋጭነት ከሃገር ውስጥ እና ከውጪ ከሚገቡ ባንኮች! ተበድሮ ማሰብ! አስቦ መበደር!
የውጪ ሀገር ባንኮች (ዓለምአቀፍ ባንኮች) ወደ ኢትዮጵያ የፋይናንስ ገበያ ሊገቡ መሆኑ ይታወቃል!
ለብድር ፈላጊዎች ምርጫቸው ሁለት ሆኗል! ስለዚህ ብድር ከሃገር ውስጥ ባንኮች እና ከውጪ ከሚገቡ ባንኮች መካከል የሚኖሩ እድሎች እና ልዩነቶች!
ተበዳሪዎች ሁለቴ ማሰብ ያለባቸው መሰረታዊ ነጥቦች ምንድን ሊሆኑ እንደሚገቡ እንመልከት!
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት...
Phone፡- 0913-24-39…

እቁብ ለመጀመሪያ ወሳጅ ወለድ የማይከፈልበት #ብድር ሲሆን መጨረሻ ለሚወስደው ወለድ ያልታሰበበት #ቁጠባ ይሆናል!
በሀገራችን እቁብ ከትንሽ እስከ ትልቅ የተለመደ ባህላዊ የኢኮኖሚ እና የማህበራዊ መሰረት ያለው አደረጃጀት ነው!
እቁብ ሰዎች የሚገቡበት ምክንያት የተለያየ ቢሆንም ገንዘብን እቤት ከማስቀመጥ፤ ገንዘብን በባንክ ከማስቀመጥ፤ ገንዘብ ከባንክ ከመበደር፤ ገንዘብ ከሰው ወይም በአራጣ ከመበደር አንፃር ስንለካው እድልም ስጋትም አለበት!
እቁብ ሁሉንም እኩል ተጠቃሚ አያደርግም!
እቁብ ወለድ የለውም! በመጀመሪያ እና በመጨረሻ ባለ እጣ መካከል ያለው ልዩነት በኢኮኖሚክስ #Depreciation ይባላል!https://youtu.be/bWgZRsKZ8oE

እቁብ ወለድ የማይከፈልበት #ብድር! ወለድ ያልታሰበበት #ቁጠባ ነው! እቁብ የገንዘብን የመግዛት አቅም ይወስናል!
እቁብ ለመጀመሪያ ወሳጅ ወለድ የማይከፈልበት #ብድር ሲሆን መጨረሻ ለሚወስደው ወለድ ያልታሰበበት #ቁጠባ ይሆናል!
በሀገራችን እቁብ ከትንሽ እስከ ትልቅ የተለመደ ባህላዊ የኢኮኖሚ እና የማህበራዊ መሰረት ያለው አደረጃጀት ነው!
እቁብ ሰዎች የሚገቡበት ምክንያት የተለያየ ቢሆንም ገንዘብን እቤት ከማስቀመጥ፤ ገንዘብን በባንክ ከማስቀመጥ፤ ገንዘብ ከባንክ ከመበደር፤ ገንዘብ ከሰው ወይም በአራጣ ከመበደር…

በኢትዮጵያ #ተደራራቢ የግብር ጫና እየተፈጠረ ነው። መንግስት ከግብር ገቢ ውጪ የገቢ እቅዱን ማሳካት የሚችልበት አማራጭ የለውም?
የሚከተለውን ትንታኔ እንመልከት.....https://youtu.be/Cyyc2ZYb3iA
የሚከተለውን ትንታኔ እንመልከት.....https://youtu.be/Cyyc2ZYb3iA
YouTube
ተደራራቢ ግብር በኢትዮጵያ! መንግስት ከግብር ውጪ የገቢ አማራጭ አለው?
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት...
Phone፡- 0913-24-39-56
Email: - Wase.belay12@gmail.com
Facebook: - /economistwasyhun
Telegram: - https://t.me/WaseAlpha
Phone፡- 0913-24-39-56
Email: - Wase.belay12@gmail.com
Facebook: - /economistwasyhun
Telegram: - https://t.me/WaseAlpha
"ከገንዘብ ፖሊሲ ማሻሻያው በፊት የምርትና ምርታማነት እጥረት እንዲሁም የዋጋ ንረት ሀገሪቱን ሲፈትናት ነበር፤ ከማሻሻያው በኋላ ግን የዋጋ ንረቱ ከነበረበት 30% አሁን ላይ ወደ 16% ዝቅ ብሏል" የብሔራዊ ባንክ ገዢ ማሞ ምህረቱ።
ይህ ቁጥር በነዋሪው #መደበኛ ገበያ እንዴት ይገለፃል?https://youtu.be/X7mv7D41TFU
ይህ ቁጥር በነዋሪው #መደበኛ ገበያ እንዴት ይገለፃል?https://youtu.be/X7mv7D41TFU
YouTube
የኢትዮጵያ ዋጋ ንረት ከ30% ወደ 16% ቀንሷል (ብሄራዊ ባንክ)! ይህ ቁጥር በነዋሪው ገበያ እንዴት ይገለፃል?
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት...
Phone፡- 0913-24-39-56
Email: - Wase.belay12@gmail.com
Facebook: - /economistwasyhun
Telegram: - https://t.me/WaseAlpha
Phone፡- 0913-24-39-56
Email: - Wase.belay12@gmail.com
Facebook: - /economistwasyhun
Telegram: - https://t.me/WaseAlpha
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ የንግድ ባንኮች በሚሰጡት የብድር ጣሪያ ላይ አስቀምጦት የነበረው የ14% ገደብ ወደ 18% እንዲያድግ ወስኗል!
ንግድ ባንኮች ከብሔራዊ ባንክ የሚበደሩበት የፖሊሲ የብድር ጣሪያ በነበረበት 15% ይቀጥላል ተብሏል!
ይህ ውሳኔ በብዙ መለኪያ ተፅዕኖ ያለው ስለመሆኑ የሚከተለውን መረጃ ተመልከቱ....https://youtu.be/VMnfTXXZ8UE

የባንኮች የብድር ገደብ ጣሪያ 18% ሆነ! የፖሊሲ ወለድ ተመን በ15% እንዲቀጥል ተወሰነ!
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ የንግድ ባንኮች በሚሰጡት የብድር ጣሪያ ላይ አስቀምጦት የነበረው የ14% ገደብ ወደ 18% እንዲያድግ ወስኗል!
ንግድ ባንኮች ከብሔራዊ ባንክ የሚበደሩበት የፖሊሲ የብድር ጣሪያ በነበረበት 15% ይቀጥላል ተብሏል!
ይህ ውሳኔ በብዙ መለኪያ ተፅዕኖ ያለው ስለመሆኑ የሚከተለውን መረጃ ተመልከቱ....
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት...
Phone፡- 0913-24-39-56
Email:…
ንግድ ባንኮች ከብሔራዊ ባንክ የሚበደሩበት የፖሊሲ የብድር ጣሪያ በነበረበት 15% ይቀጥላል ተብሏል!
ይህ ውሳኔ በብዙ መለኪያ ተፅዕኖ ያለው ስለመሆኑ የሚከተለውን መረጃ ተመልከቱ....
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት...
Phone፡- 0913-24-39-56
Email:…
#ለመረጃ፦ "በ2017 በጀት ዓመት አምስት ወራት ከወርቅ ወጪ ንግድ ከ1 ቢሊዮን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን" የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል።