የመንግስቱ ግዙፍ ባንክ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ከግል ባንኮች ግዙፉ አዋሽ ባንክ ለብሄራዊ ባንክ የምንዛሬ ስትራቴጂካዊ ጥያቄ ምላሽ እየሰጡ ነው!
በቀጣይ ዶላር እናቀርባለን በሚል የሰጡትን ዋስትና እንመልከት...https://youtu.be/zlWBS1Ghwj0

YouTube
CBE እና አዋሽ ባንክ ከግማሽ ቢሊየን ዶላር በላይ ለገበያ አቅርበዋል! ለብሄራዊ ባንክ ጥያቄ ምላሽ እየሰጡ ነው! በቀጣይ ዶላር እናቀርባለን ብለዋል!
የመንግስቱ ግዙፍ ባንክ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ከግል ባንኮች ግዙፉ አዋሽ ባንክ ለብሄራዊ ባንክ የምንዛሬ ስትራቴጂካዊ ጥያቄ ምላሽ እየሰጡ ነው!
በቀጣይ ዶላር እናቀርባለን በሚል የሰጡትን ዋስትና እንመልከት...
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት...
Phone፡- 0913-24-39-56
Email: - Wase.belay12@gmail.com
Facebook: - /economistwasyhun…

ኢትዮጲያ ውስጥ የባንኮች አክሲዮን ዋጋ ቀንሷል!
ትርፋማ የሆኑ ባንኮች አክሲዮን ዋጋ እንዴት ይቀንሳል?
እጅ ላይ ያለን የባንክ አክሲዮን በርካሽ እንኳን ለመሸጥ ቀላል እየሆነ አይደለም!
በዚህ ወቅት አዋጪው ዋጋቸው የወረደውን የባንኮች አክሲዮን መሸጥ፤ መግዛት ወይስ ገዝቶ ማከማቸት!
ማን ይግዛ? ማን ይሽጥ?https://youtu.be/Sb7Xf8TUUoo

የባንኮች አክሲዮን ዋጋ ለምን ቀነሰ? ሻጮች በዝተዋል! ዋጋ ግን ቀንሷል! በዚህ ወቅት መሸጥ ወይስ ገዝቶ ማከማቸት?
ኢትዮጲያ ውስጥ የባንኮች አክሲዮን ዋጋ ቀንሷል!
ትርፋማ የሆኑ ባንኮች አክሲዮን ዋጋ እንዴት ይቀንሳል?
እጅ ላይ ያለን የባንክ አክሲዮን በርካሽ እንኳን ለመሸጥ ቀላል እየሆነ አይደለም!
በዚህ ወቅት አዋጪው ዋጋቸው የወረደውን የባንኮች አክሲዮን መሸጥ፤ መግዛት ወይስ ገዝቶ ማከማቸት!
ማን ይግዛ? ማን ይሽጥ?
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት...
Phone፡- 0913-24-39-56
Email:…

የንግድ ጦርነቱ በማን አሸናፊነት ይጠናቀቃል?
በቻይና እና አሜሪካ የንግድ ትግል ኢትዮጵያ እንዴት ዋጋ ትከፍላለች?
ጦርነቱን ለማሸነፍ ሀገራት ምን እያደረጉ ነው?
በዝርዝር እንመልከተው https://youtu.be/lXsjemNSy-4

በዝርዝር እንመልከተው
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት...
Phone፡- 0913-24-39-56
Email: - Wase.belay12@gmail.com
Facebook: - /economistwasyhun
Telegram: - h…

ትራምፕ በቻይና ላይ የተጣለው አጠቃላይ ታሪፍ 145% መሆኑን የገለጹ ሲሆን! ቻይና በምላሹ ከአሜሪካ በሚገቡ ዕቃዎች ላይ የተጣለው ታሪፍ ወደ 125% ከፍ መደረጉን አስታውቃለች!
ማን ዋጋ ይከፍል ይሆናል!
ዝሆኖቹ ወይስ ሳሩ!
በዝርዝር እንመልከተውhttps://youtu.be/lXsjemNSy-4
ማን ዋጋ ይከፍል ይሆናል!
ዝሆኖቹ ወይስ ሳሩ!
በዝርዝር እንመልከተውhttps://youtu.be/lXsjemNSy-4
YouTube
የንግድ ጦርነቱ በማን አሸናፊነት ይጠናቀቃል?
የንግድ ጦርነቱ በማን አሸናፊነት ይጠናቀቃል?
በቻይና እና አሜሪካ የንግድ ትግል ኢትዮጵያ እንዴት ዋጋ ትከፍላለች?
ጦርነቱን ለማሸነፍ ሀገራት ምን እያደረጉ ነው?
በዝርዝር እንመልከተው
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት...
Phone፡- 0913-24-39-56
Email: - Wase.belay12@gmail.com
Facebook: - /economistwasyhun
Telegram: - h…
በቻይና እና አሜሪካ የንግድ ትግል ኢትዮጵያ እንዴት ዋጋ ትከፍላለች?
ጦርነቱን ለማሸነፍ ሀገራት ምን እያደረጉ ነው?
በዝርዝር እንመልከተው
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት...
Phone፡- 0913-24-39-56
Email: - Wase.belay12@gmail.com
Facebook: - /economistwasyhun
Telegram: - h…
#ለመረጃ፦ የመጋቢት ወር የዋጋ ግሽበት 13.6 በመቶ መሆኑን የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት አስታውቋል።
የምግብ ነክ ዕቃዎች የዋጋ ጭማሪ 11.9% ድርሻ የያዘ ሲሆን፣ ምግብ ነክ ያልሆኑ ዕቃዎች ደግሞ የ16.2% የዋጋ ግሽበት ማሳየታቸውን እወቁልኝ ብሏል!

እንደ አነቃቂ ንግግር አቅራቢዎች ሳይሆን እንደ ኢኮኖሚስት ስለ ገቢ እና የገቢ ምንጭ ማሳደግ እናውራ!
#ስለማታገኙት ገቢ ብትጨነቁ መደበኛ የገቢ/ወጪ ሁኔታ ጭንቀታችሁ ይቀንሳል!
ክርክራችሁን ቀንሱና ምክንያታዊ ሆነን ካወራን ማንም ሰው ገቢ እና የገቢ ምንጩን መለወጥ ይችላል!
https://youtu.be/XzW05IQ83gI

ገቢ በትክክል ማደግ የሚችል ነገር ነው! ከተለመደው ጭንቀት ወጣ በሉና አስቡ!
እንደ አነቃቂ ንግግር አቅራቢዎች ሳይሆን እንደ ኢኮኖሚስት ስለ ገቢ ማሳደግ እናውራ!
#ስለማታገኙት ገቢ ብትጨነቁ መደበኛ የገቢ ሁኔታ ጭንቀታችሁ ይቀንሳል!
ክርክራችሁን ቀንሱና ምክንያታዊ ሆነን ካወራን መልስ አለን!
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት...
Phone፡- 0913-24-39-56
Email: - Wase.belay12@gmail.com
Facebook: - /economistwasyhun…
#ስለማታገኙት ገቢ ብትጨነቁ መደበኛ የገቢ ሁኔታ ጭንቀታችሁ ይቀንሳል!
ክርክራችሁን ቀንሱና ምክንያታዊ ሆነን ካወራን መልስ አለን!
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት...
Phone፡- 0913-24-39-56
Email: - Wase.belay12@gmail.com
Facebook: - /economistwasyhun…
ኢብራሂም ትራውሬ ቡርኪናፋሶን እያሻገረ ነው!
ECOWAS፤ IMF እና World Bank እየዛቱበት ቢሆንም አስደናቂ ለውጥ እያደረገ ነው!
አሁን ደግሞ ሰልባጅ ልብስ አልቀበልም በማለቱ ከትራምፕ ጋር መዛዛት ጀምሯል!
ለብዙ የአፍሪካ ሀገራት የለወጥ መነሳሳት ምክንያት የሆነው ወጣቱ ወታደራዊ መሪ እያደረገ ያለውን ድንቅ የፖለቲካ እና የኢኮኖሚ እርምጃዎች እንመልከት!
ሀገራቸውን በማይወዱ መሪዎች እየተመሩ ያሉ የአፍሪካ ሀገራት ህዝቦች መቼም ትራውሬን በማየት መቆጨት አለባቸው!
https://youtu.be/zoTfArJTIy4

ቡርኪናፋሶ መሪ አግኝታለች! ትክክለኛ ሀገሩን የሚወድ መሪ! የምዕራባውያንን ጫና እስከመቼ ይቋቋማል! Lessons!
ኢብራሂም ትራውሬ ቡርኪናፋሶን የእውነት እያሻገረ ነው!
ECOWAS፤ IMF እና World Bank እየዛቱበት ቢሆንም አስደናቂ ለውጥ እያደረገ ነው!
አሁን ደግሞ ሰልባጅ ልብስ አልቀበልም በማለቱ ከትራምፕ ጋር መዛዛት ጀምሯል!
ለብዙ የአፍሪካ ሀገራት የለወጥ መነሳሳት ምክንያት የሆነው ወጣቱ ወታደራዊ መሪ እያደረገ ያለውን ድንቅ የፖለቲካ እና የኢኮኖሚ እርምጃዎች እንመልከት!
ሀገራቸውን በማይወዱ…

#ለመረጃ፡ በነዳጅ የሚሠሩ ባለሁለት እግር (ሞተር ሳይክል) እና ባለሦስት እግር ተሽከርካሪዎች (ባጃጅ) ወደ አገር ውስጥ እንዳይገቡ መወሰኑን፣ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
የነገሮች ሁሉ መነሻ እና መድረሻ፡ Game Theory!
12 የተለያዩ ኢኮኖሚስቶች ኖቤል የወሰዱበት ጥልቅ ሃሳብ! Prison's Dilemma!
የግለሰብ፤ የድርጅት፤ የሃገር ጉዳይ ከዚህ ውጪ አይደለም!https://youtu.be/YKAr7ZMYi4k

#ለመረጃ፡ አሜሪካ በቻይና ላይ የጣለችዉን ቀረጥ ወደ 245% አሳድጋለች።
ወደፊት በድርድር ወደታች ለሚያወርዱት በቀልድ የታሪፍ ተመን ጉልበት እየተፈታተሹብን ነው!

ዶላር ፈላጊዎች ትንሽ ተረጋጉ!
ብሔራዊ ባንክ ለነገ 70 ሚሊዮን ዶላር ለጨረታ አውጥቷል!
ብሔራዊ ባንክ በየ15 ቀኑ የዶላር ጨረታ አወጣለሁ ባለው መሰረት ቀኑን ጠብቆ 70 ሚሊየን ዶላር ለሽያጭ አውጥቷል!
የባለፈው 15 ቀን ጨረታ ውጤት ብዙ ለወጥ በገበያው ፈጥሯል! በ3ኛ ጨረታ አማካይ ዋጋ መቀነስ አሳይቷል!
ይህ ጨረታ ገበያው ላይ ተፅዕኖ የመፍጠር አቅም ይኖረዋል!
የጨረታው ልምምድ የምንዛሬ ገበያውን እንዴት እንደሚወስነው እንመልከት!https://youtu.be/Y0eO6J-yAhQ

#ለመረጃ፡ በዛሬው የዶላር ጨረታ የአንድ ዶላር አማካይ ዋጋ 131.4961 ብር ሆኗል! ለጨረታ የቀረበውን 70 ሚሊየን ዶላር 26 ባንኮች እንደተከፋፈሉት ብሔራዊ ባንክ ገልጿል!
የዛሬ 15 ቀን የነበረው ጨረታ አማካይ የጨረታ ዋጋ 131.7095 ብር ነበር!

የዘንድሮ የበዓል ገበያ ሁኔታ!
ገበያው በዋጋ ንረት እና በPsychological Price ተፅዕኖ የተፈጠረበት ነው!
https://youtu.be/XRlJY66QlQU

የዘንድሮ የበዓል ገበያ ሁኔታ! ገበያው በዋጋ ንረት እና በPsychological Price ተፅዕኖ የተፈጠረበት ነው!
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት...
Phone፡- 0913-24-39-56
Email: - Wase.belay12@gmail.com
Facebook: - /economistwasyhun
Telegram: - https://t.me/WaseAlpha
Phone፡- 0913-24-39-56
Email: - Wase.belay12@gmail.com
Facebook: - /economistwasyhun
Telegram: - https://t.me/WaseAlpha
በኢትዮጵያ ኢኖሚያዊ ምክንያት የሌለው ዋጋ ለምን ይፈጠራል?
መንግስት ዋጋን ፍትሃዊ የማድረግ አቅም አለው?
ዜጎች እንዴት መንግስት ከግል ሴክተር ገበያ ፍትሃዊ ዋጋ እንዲፈጠር እንዲያደርግ ይጠብቃሉ?
ትንታኔውን እንመልከት....https://youtu.be/V41xBdFOCeE

ኢኮኖሚያዊ ምክንያት የሌለው ዋጋ ለምን ይፈጠራል? መንግስት ዋጋን ፍትሃዊ የማድረግ አቅም አለው?
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት...
Phone፡- 0913-24-39-56
Email: - Wase.belay12@gmail.com
Facebook: - /economistwasyhun
Telegram: - https://t.me/WaseAlpha
Phone፡- 0913-24-39-56
Email: - Wase.belay12@gmail.com
Facebook: - /economistwasyhun
Telegram: - https://t.me/WaseAlpha
በንግድ ጦርነቱ ከማን ጎን መቆም ያዋጣል? ለኢትዮጵያ ከአሜሪካ እና ከቻይና የተሻለ አጋር ማን ይሆናል?
በቅርቡ በአሜሪካ እየተጣለ ያለውን ታሪፍ ተከትሎ ሀገራት የንግድ አጋር ፍለጋ ላይ ናቸው!
ቻይና አልጨበጥ ባለው የአሜሪካ ውሳኔ ምክንያት ወደ ሌሎች የንግድ አጋር ወደሚሆኑ ሀገራት እየዞረች ነው!
ኢትዮጵያ የንግድ ጦርነቱ እየጦዘ ከቀጠለ ከማን ጎን መቆም ያዋጣታል!
በንግድ ጦርነት እንደ ቀዝቃዛው የዓለም ጦርነት የሁለቱም ወዳጅ መሆን ከባድ ነው!
በዝርዝር እንመልከተው...https://youtu.be/k_y2IKUymCo

በዝርዝር እንመልከተው...
ለማንኛውም ጥያቄ እና…

የኢኮኖሚ እንቆቅልሽ! ! ለጤና አደጋ ሆነው በመንግስት የሚመረቱ!
የብዙ ሀገራት መንግስታት ለህይወት አደጋ የሆኑ ምርቶችን በሀገራቸው እንዳይመረትም ሆነ ዜጎቻቸው እንዳይጠቀሙ ሙሉ ለሙሉ አያግዱም! ለምን ይመስላችኋል!
በመንግስት ለጤና አደጋ የሆኑ ምርቶች የሚፈጥሩትን ህመምን ለማከም ከፍተኛ የህክምና በጀት ይመደባል!
ለጤና እንደሚጎዳ እየታወቀ በመንግስት ፍቃድ ስለሚመረቱ ምርቶች የሚጠቀሱ ምክያቶችን በምሳሌ እንመልከት!https://youtu.be/UOxmX2rS6RI

የኢኮኖሚ እንቆቅልሽ! ለጤና አደጋ ሆነው በመንግስት የሚመረቱ!
የብዙ ሀገራት መንግስታት ለህይወት አደጋ የሆኑ ምርቶችን በሀገራቸው እንዳይመረትም ሆነ ዜጎቻቸው እንዳይጠቀሙ ሙሉ ለሙሉ አያግዱም! ለምን ይመስላችኋል!
ለጤና አደጋ የሆነ ምርቶች የሚፈጥሩትን ህመምን ለማከም ከፍተኛ የህክምና በጀት ይመደባል!
ለጤና እንደሚጎዳ እየታወቀ በመንግስት ፍቃድ ስለሚመረቱ ምርቶች የሚጠቀሱ ምክያቶችን በምሳሌ እንመልከት!
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት...
Phone፡…

#ለመረጃ፡ IMF ይህ ዓመት ሲጠናቀቅ የኢትዮጵያ GDP 117 ቢሊየን ዶላር ሲሆን የኬንያ GDP 132 ቢሊየን ዶላር ይሆናል ሲል ትንበያ አውጥቷል! ይህ ማለት በምስራቅ አፍሪካ ኢትዮጵያ የነበራት የኢኮኖሚ መጠን መሪነት ወደ ኬንያ ይሸጋገራል ማለት ነው!
በኢትዮጲያ የምንዛሬ ሁኔታ በገበያ እንዲወሰን ከተደረገ ጀምሮ የብር የመግዛት አቅም መዳከሙ ጠቅላላ ሀገራዊ የምርት መጠኑን ቀንሶታል!
#በቀላሉ_ለማስረዳት
በዚህ ወቅት፡ አንድ የአሜሪካ ዶላር የ129 የኬንያ ሽልንግ ዋጋ አለው! እንዲሁም የ131 የኢትዮጵያ ብር ዋጋ አለው (የብሄራዊ ባንክ የዶላር የጨረታ አማካይ ዋጋ ቢወሰድ)!
ከምንዛሬ ፖሊሲ ለውጡ በፊት (የዛሬ 10 ወር) አንድ የአሜሪካ ዶላር የ57 የኢትዮጵያ ብር ዋጋ ነበረው (የባንኮች Official የሚጠቀስ ተመን ሲወሰድ)!
ኢትዮጵያ የምንዛሬ ፖሊሲ ለውጥ ከማድረጓ በፊት (2024) አንድ የአሜሪካ ዶላር በአማካይ የ134 የኬንያ ሽልንግ ዋጋ ነበረው!
ልዩነቱን የሚፈጥረው የኢትዮጵያ ብር በ10 ወር ውስጥ ከ57 ብር ወደ 131 ብር ሲወርድ የኬንያ ሽልንግ ከ134 ወደ 129 የኬንያ ሽልንግ ከፍ ነው ያለው!

#ለመረጃ፡ ከ31 ባንኮች መካከል 28ቱ ባንኮች 1 ነጥብ 3 ቢሊዮን ብር መጭበርበራቸው ተገልጿል! በዚህ ዓመት ባንኮች ያጡት ገንዘብ ከዓምናው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር በ300 ሚሊዮን ብር ጭማሪ አለው!
የማጭበርበር ድርጊቶቹ የተፈጸሙት በሐሰተኛ የገንዘብ ኖቶች፣ በተሰረቁ የATM ማሽኖች፣ በሐሰተኛ ቼኮች፣ በሐሰተኛ የስልክ መልዕክት እና ተያያዥ መንገዶች አማካኝነት ነው፡፡
#መረጃው፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ዓመታዊ የገንዘብ ደህንነት ሪፖርትን ጠቅሶ የፌደራል የሥነምግባርና ፀረ ሙስና ኮሞሽን ነው ይፋ ያደረገው፡፡

#ወሳኝ_መረጃ
ኢትዮ ቴሌኮም በጥቅምት ወር 10 በመቶ ድርሻውን ማለትም እያንዳንዳቸው 300 ብር ዋጋ ያላቸውን 100 ሚሊዮን መደበኛ አክሲዮኖች ለህዝብ በሽያጭ ማቅረቡ ይታወቃል።
የአክስዮን ሽያጩ ለ121 ቀናት ቆይቷል። አጠቃላይ 47,377 ኢትዮጵያውያን ኢንቨስተሮች ሼሮችን ገዝተዋል፤ በአጠቃላይ 10.7 ሚሊየን ሼሮችን ሽያጭ ተከናውኗል በገንዘብ ሲተመን 3.2 ቢሊዮን ብር ይይዛል።
አሁን ላይ በአክስዮን ሽያጩ የተገኘው 3.2 ቢሊየን ብር ገንዘብ እስካሁን ለምንም አይነት ጥቅም ሳይውል በዝግ አካውንት ተቀምጦ እንደሚገኝ ኢትዮ ቴሌኮም አሳውቋል።
መረጃው ከቲክቫህ ኢትዮጵያ ነው!