#ለመረጃ፡ በአምስተኛው ዙር ብሄራዊ ባንክ ያቀረበውን 60 ሚሊዮን ዶላር ጨረታ 16 ባንኮች በአማካይ ዋጋ 132.96 ብር ተከፋፍለዋል።
በ15 ቀን ውስጥ የዶላር ጨረታ አማካይ ዋጋ በ1.50 ብር ጨምሯል!
በ15 ቀን ውስጥ ዶላር በጨረታ የተከፋፈሉ ባንኮች ቁጥር ከ26 ወደ 16 ቀንሷል!
የበዓል ወቅት ላይ መቀነስ የነበረበት የዶላር ፍላጎት እንዴት አደገ?
ምክንያቶች.....https://youtu.be/Lhg6xCZBXOU

YouTube
የዶላር ጨረታ አማካይ ዋጋ ጨምሯል! ዶላር የተከፋፈሉ ባንኮች ቁጥር ቀንሷል! ምክንያቶች...
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት...
Phone፡- 0913-24-39-56
Email: - Wase.belay12@gmail.com
Facebook: - /economistwasyhun
Telegram: - https://t.me/WaseAlpha
Phone፡- 0913-24-39-56
Email: - Wase.belay12@gmail.com
Facebook: - /economistwasyhun
Telegram: - https://t.me/WaseAlpha
#ለመረጃ፦ ከሚያዝያ 30 ቀን 2017 ዓ.ም ከምሽቱ 12 ሰዓት ጀምሮ የነዳጅ ዋጋ ተለውጧል! ቤንዚን ከ112.67 ወደ 122.53 ብር አድጓል!
የሰኔ ወር የነዳጅ ዋጋ ስንት ሊሆን ይችላል? መስከረም 2018 የመጨረሻው የድጎማ ወር ከሆነስ....
ነዳጅ በገበያ ዋጋ ሲወሰን የሊትር ስንት ይሆናል የነዳጅ ዋጋ በተለወጠ ቁጥር ለምን ያስገርማል?
ምክንያቱም ወደ ገበያ ስርዓት ለሚገባ እና ከነዳጅ ድጎማ ለመላቀቅ እያለማመደ ባለ ኢኮኖሚ ተገማች አይደለም?
ነገር ግን የቀጣይ የነዳጅ ዋጋ ክለሳ ከተለመደው የወጣ የመሆን እድል ሊኖረው ይችላል!
የመንግስት እቅድ፤ ልምምድ እና የዓለም አቀፉን ዋጋ ከግምት ከተን ትንበያ እንስራ! ሰኔ/2017 እና መስከረም 2018.....
ትንተናውን እንመልከት....https://youtu.be/7B056_qs4Qk

የሰኔ ወር የነዳጅ ዋጋ ስንት ይሆናል? መስከረም 2018 የመጨረሻው የድጎማ ወር ነው? ነዳጅ በገበያ ዋጋ ሲወሰን የሊትር ዋጋ ስንት ይሆናል?
የነዳጅ ዋጋ በተለወጠ ቁጥር ለምን ያስገርማል? ምክንያቱም ወደ ገበያ ስርዓት ለሚገባ እና ከነዳጅ ድጎማ ለመላቀቅ እያለማመደ ባለ ኢኮኖሚ ተገማች ነው!
ነገር ግን የቀጣይ የነዳጅ ዋጋ ክለሳ ከተለመደው የወጣ የመሆን እድል ሊኖረው ይችላል!
የመንግስት እቅድ፤ ልምምድ እና የዓለም አቀፉን ዋጋ ከግምት ከተን ትንበያ እንስራ! ሰኔ/2017 እና መስከረም 2018.....
ትንተናውን እንመልከት....
ለማንኛውም…

ኢትዮጵያ ውስጥ የኑሮ ውድነት እያጠፋቸው ያሉ ስራዎች....
ታክሲ ሾፌር ወጪ ለመቀነስ ብሎ ያለረዳት ከሰራ ያስቀጣል!
ወጪ የመቀነስ ምርጫ የሌላቸው ስራዎች እና ሰዎች ህልውናቸው ስራውን ማቋረጥ ነው!
ለኑሮ ውድነት መቋቋም የሚመከረው The Marginal Effect የኢኮኖሚክስ አስተምሮት ህልውናው በሃገራችን እየጠፋ ነው!
የኑሮ ውድነትን ለመቋቋም ሲባል ብዙ ኢ-መደበኛ ስራዎች ባህሪያቸውን እየቀየሩ ነው!
በዝርዝር በምሳል እንመልከታቸውhttps://youtu.be/RV-ATa5rcdA

የኑሮ ውድነት ያጠፋቸው ስራዎች! ታክሲ ሾፌር ያለ ረዳት ከሰራ ያስቀጣል! The Marginal Effect
ለኑሮ ውድነት መቋቋም የሚመከረው The Marginal Effect የኢኮኖሚክስ አስተምሮት ህልውናው በሃገራችን እየጠፋ ነው!
ወጪ የመቀነስ ምርጫ የሌላቸው ስራዎች እና ሰዎች ህልውናቸው ስራውን ማቋረጥ እየሆነ ነው!
የኑሮ ውድነትን ለመቋቋም ሲባል ብዙ ኢ-መደበኛ ስራዎች ባህሪያቸውን እየቀየሩ ነው!
በዝርዝር በምሳል እንመልከታቸው...
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት...
Phone፡- 0913-24…

#ለመረጃ፦ አሜሪካ በቻይና ምርቶች ላይ ጥላ የነበረውን የ145% ታሪፍ ወደ 30% ያወረደች ሲሆን ቻይና በአሜሪካ ምርቶች ላይ ጥላ የነበረውን የ125% ታሪፍ ወደ 10% ቀንሳለች።
የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በቂ ደሞዝ መክፈል ይችላል?
ኢኮኖሚው ስራ እና ደሞዝን በተመለከተ የሰራቸው ነባር ስህተቶች፤ የመርህ ጥያቄዎች፤ አማራጮች.....
የቀኝ እና የግራ ክርክሮችን በምሳሌ እንመልከት....https://youtu.be/bpQFjC4OOFY

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በቂ ደሞዝ መክፈል ይችላል? አማራጭ ሃሳቦች!
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት...
Phone፡- 0913-24-39-56
Email: - Wase.belay12@gmail.com
Facebook: - /economistwasyhun
Telegram: - https://t.me/WaseAlpha
Phone፡- 0913-24-39-56
Email: - Wase.belay12@gmail.com
Facebook: - /economistwasyhun
Telegram: - https://t.me/WaseAlpha
#ለመረጃ፡ ቱሪዝም ሚኒስትር "በ9 ወር ውስጥ ኢትዮጵያን ከጎበኙ የውጭ ቱሪስቶች 3.5 ቢሊዮን ዶላር ተገኝቷል" ብሏል!.....?
ኢኮኖሚ ስንተኛ ደረጃ ላይ ሲደርስ ነው ስለውበት ማሰብ የሚጀምረው?
የኢኮኖሚ እድገት ለማረጋገጥ የሚከናወኑ 7 ደረጃዎችን እንመልከት....https://youtu.be/yZ3tVrDMkdE

የኢኮኖሚ እድገት ለማረጋገጥ የሚከናወኑ 7 ደረጃዎችን እንመልከት....
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት...
Phone፡- 0913-24-39-56
Email: - Wase.belay12@gmail.com
Facebook: - /economistwasyhun
Telegram: - https://t.me/WaseAlpha
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት...
Phone፡- 0913-24-39-56
Email: - Wase.belay12@gmail.com
Facebook: - /economistwasyhun
Telegram: - https://t.me/WaseAlpha
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከ12 ዓመታት ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ የመንግስት ብድር ዜሮ ሆኗል ብሏል!
ብሔራዊ ባንክ ገንዘብ ከየት ያመጣል?
የመንግስት የገንዘብ ምንጮች ምንድን ናቸው?
መንግስት ከብሔራዊ ባንክ ለምን ይበደራል?
ብሔራዊ ባንክ ለመንግስት ለምን አላበድርም አለ?
መንግስት ከብሔራዊ ባንክ ካልተበደረ ወጪውን ከየት ሸፈነ?
ከብሔራዊ ባንክ አለመበደር ጥንካሬ ነው?
በዝርዝር እንመልሰው....https://youtu.be/Cov-LGN1_eQ

የመንግስት ብድር ዜሮ ሆኗል! ከብሔራዊ ባንክ ካልተበደረ ወጪውን ከየት እየሸፈነ ነው?
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከ12 ዓመታት ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ የመንግስት ብድር ዜሮ ሆኗል ብሏል!
ብሔራዊ ባንክ ገንዘብ ከየት ያመጣል?
የመንግስት የገንዘብ ምንጮች ምንድን ናቸው?
መንግስት ከብሔራዊ ባንክ ለምን ይበደራል?
ብሔራዊ ባንክ ለመንግስት ለምን አላበድርም አለ?
መንግስት ከብሔራዊ ባንክ ካልተበደረ ወጪውን ከየት ሸፈነ?
ከብሔራዊ ባንክ አለመበደር ጥንካሬ ነው?
በዝርዝር እንመልሰው....
…
ብሔራዊ ባንክ ገንዘብ ከየት ያመጣል?
የመንግስት የገንዘብ ምንጮች ምንድን ናቸው?
መንግስት ከብሔራዊ ባንክ ለምን ይበደራል?
ብሔራዊ ባንክ ለመንግስት ለምን አላበድርም አለ?
መንግስት ከብሔራዊ ባንክ ካልተበደረ ወጪውን ከየት ሸፈነ?
ከብሔራዊ ባንክ አለመበደር ጥንካሬ ነው?
በዝርዝር እንመልሰው....
…
ከሰኔ ወር ጀምሮ በኢትዮጵያ የገንዘብ እጥረት ሊቃለል ነው!
ኢትዮጵያ ውስጥ ገበያውን ባለማመን፤ ዋጋ ንረትን በመፍራት፤ ሪፎርም ለማድረግ በመወሰን ምክንያቶች የጥሬ ገንዘብ ቁጥጥሩ ጠንካራ ሆኖ ኢኮኖሚው ዋጋ እየከፈለ ነው!
ይህ እርምጃ ላለፉት 2 ዓመታት የፋይናንስ ሴክተሩ እና ጠቅላላ ገበያውን በቂ የሆነ ጥሬ ብር አሳጥቶታል!
በሰኔ ወር እና በመስከረም 2018 የሚሻሩ መመሪያዎች ኢኮኖሚው ያለበትን የጥሬ ገንዘብ እጥረት ያቃልላሉ!
በዝርዝር እንመልከተው....https://youtu.be/bwZc5n5u1as

በኢትዮጵያ የጥሬ ገንዘብ እጥረት ሊቃለል ነው! ሰኔ እና መስከረም ወሳኝ ወራት ይሆናሉ! የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ!
የኢትዮጵያ ውስጥ ገበያውን ባለማመን፤ ዋጋ ንረትን በመፍራት፤ ሪፎርም ለማድረግ በመወሰን ምክንያቶች የጥሬ ገንዘብ ቁጥጥሩ ጠንካራ ሆኖ ኢኮኖሚው ዋጋ እየከፈለ ነው!
ይህ እርምጃ ላለፉት 2 ዓመታት የፋይናንስ ሴክተሩ እና ጠቅላላ ገበያውን በቂ የሆነ ጥሬ ብር አሳጥቶታል!
በሰኔ ወር እና በመስከረም 2018 የሚሻሩ መመሪያዎች ኢኮኖሚው ያለበትን የጥሬ ገንዘብ እጥረት ያቃልላሉ!
በዝርዝር እንመልከተው....…

በ2018 የውጭ ባንኮች ይመጣሉ! ለሀገር በቀል ባንኮች ለምን ይታዘናል?
በ2018 አጋማሽ ኢትዮጲያ ውስጥ የውጭ ባንኮች ስራ ይጀምራሉ! ስለዚህ ከጥቂት ወራት በኋላ የውጭ ባንክ አካውንት ይኖራችኋል ማለት ነው!
ለሀገር በቀል ንግድ ባንኮች የማዘን ምክንያታዊነት ከምን የመነጨ ነው?
የውጭ ባንኮች በተግባር እንዲመጡ እና ላለመምጣት እንዲያስቡ የሚያደርጉ ምክንያቶችን በዝርዝር እንደመልከት….https://youtu.be/hL5PQN6afkE

ከዛሬ ጀምሮ የውጭ ባንኮች እና ኢንቨስተሮች ማመልከቻ ማስገባት ይችላሉ (ብሔራዊ ባንክ)!
ከዛሬ ጀምሮ የውጭ ባንኮች ወደ ኢትዮጵያ ገበያ ለመግባት ማመልከት ይችላሉ (ብሔራዊ ባንክ)!
ስለዚህ ከጥቂት ወራት በኋላ የውጭ ባንክ አካውንት ይኖራችኋል ማለት ነው!
የውጭ ባንኮች በተግባር እንዲመጡ እና ላለመምጣት እንዲያስቡ የሚያደርጉ ምክንያቶችን በዝርዝር እንደመልከት!
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት...
Phone፡- 0913-24-39-56
Email: - Wase.belay12@gmail.com…

#ለመረጃ፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከዛሬ ጀምሮ የወሰዳቸው የለውጥ እርምጃዎች ……
1. ለአስመጪዎች የቅድመ ክፍያ (አድቫንስ ፐይመንት) መጠንን ከ5 ሺህ የአሜሪካን ዶላር ወደ 50 ሺህ የአሜሪካ ዶላር ከፍ ተደርጓል።
2. ለውጭ ሀገር ተጓዦች የሚፈቀደውን የውጭ ምንዛሪ ጥሬ ገንዘብ መጠን 10 ሺህ የአሜሪካ ዶላር፣ ለንግድ ሥራ መንገደኞች ደግሞ 15 ሺህ የአሜሪካን ዶላር ሆኗል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ፣ የውጭ ምንዛሪ የባንክ ሂሳብ ያላቸው ግለሰቦች ከሂሳባቸው ላይ በካርድ መጠቀም የሚችሉት የውጭ ምንዛሪ መጠን ከ10 በመቶ ወደ 20 በመቶ ከፍ እንዲል ሆኗል፡፡
3. የባንኮችን የውጭ ምንዛሪ ክፍያዎችን ሥርዓት ለማስያዝ በማሰብ ባንኮች ከገቢ ንግድ፣ ከአገልግሎት ክፍያ ወይም ከጥሬ ገንዘብ ጋር በተያያዘ ለውጭ ምንዛሪ አገልግሎት የሚያስከፍሏቸው ማናቸውም አስተዳደራዊ ወጪዎችና ክፍያዎች ከግንቦት 18፣ 2017 ጀምሮ ከ4 በመቶ እንዳይበልጡ ተወስኗል፡፡

መንግስት በሰኔ 1 የመኖሪያ ቤት ኪራይ ይጨምራል! ጭማሪው ምን ያህል ይሆናል?
በዚህ ዓመት የተተገበረው የአከራይ ተከራይ መመሪያ መንግስት በየዓመቱ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ጭማሪ ዋጋ ይወስናል ይላል!
መመሪያው ዓመት ስለሞላው የሰኔ 1 የመኖሪያ ቤት ኪራይ ተመን ጭማሪ ይወሰን እና ከሰኔ 30 ጀምሮ ተግባራዊ ይሆናል!
ስለዚህ ከሰኔ 1 ጀምሮ ኢኮኖሚያዊ እና ሌሎች ምክንያቶች ከግምት ተከተው የቤት ኪራይ ጭማሪ ምን ያህል ሊሆን እንደሚችል እንመልከት....https://youtu.be/FJ1FlkJHvSI

ስለዚህ ከሰኔ 1 ጀምሮ ኢኮኖሚያዊ እና ሌሎች ምክንያቶች ከግምት ተከተው የቤት ኪራይ ጭማሪ ምን ያህል ሊሆን እንደሚችል እንመልከት....
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት...…

#ለመረጃ፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ዛሬ 50 ሚሊዮን ዶላር በጨረታ ይሸጣል!
#ለመረጃ፡ ዛሬ 14 ባንኮች ብሄራዊ ባንክ ያቀረበውን 6ኛ ዙር 50 ሚሊየን ዶላር ጨረታ በአማካይ አንድ ዶላር በ133.17 ብር ዋጋ ተከፋፍለውታል!
ከ16 ቀናት በፊት በተካሄደው አምስተኛው ዙር ጨረታ 60 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ቀርቦ አንድ ዶላር በአማካይ 132.9 ብር ዋጋ 16 ባንኮች ተከፋፍለውት ነበር!

ብድር ሊለቀቅ ነው! መደበኛው ህዝብ ምን ያተርፋል?
ብድር የሚበደረው እና በብድሩ በቀጥታ እና በተዘዋዋሪ የሚጠቀመው ማን ነው?
ብድር በብዛት መቅረቡ ከብሄራዊ ባንክ፤ ከባለሃብት፤ ከጠቅላላ ኢኮኖሚው እና ከመደበኛው ህዝብ አንጻር ስንለካው ምን ማለት ነው?
በዝርዝር እንመልከተው....https://youtu.be/5OLOFx-qCAw

ብድር ሊለቀቅ ነው! መደበኛው ህዝብ ምን ያተርፋል? National Bank of Ethiopia
ብድር በብዛት መቅረቡ ከብሄራዊ ባንክ፤ ከባለሃብት፤ ከጠቅላላ ኢኮኖሚው እና ከመደበኛው ህዝብ አንጻር ስንለካው ምን ማለት ነው?
ብድር የሚበደረው እና በብድሩ በቀጥታ እና በተዘዋዋሪ የሚጠቀመው ማን ነው?
በዝርዝር እንመልከተው....
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት...
Phone፡- 0913-24-39-56
Email: - Wase.belay12@gmail.com
Facebook: - faceboo…

#ለመረጃ፡ መንግስት "በሚያዚያ የኢትዮጵያ የዋጋ ግሽበት 14.4% ሆኗል" ብሏል! በመጋቢት ወር ከነበረው 13.6% ጋር ሲነፃፀር በ0.8% ጭማሪ አለው!
በሚያዚያ ወር ዋጋ ንረቱ ምግብ ነክ ዕቃዎች 12.2% እና ምግብ ነክ ያልሆኑ ዕቃዎች ደግሞ 17.9% ደርሷል።
ሚያዚያ የበዓል ቀናት ያሉበት ወር በመሆኑ የዋጋ ተፅዕኖ ሊኖር ይችላል!

#ለመረጃ፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ143 ቀናት በኋላ የምንዛሬ ዋጋ በ4 ብር አሻሻለ!
ከጥር 1 ጀምሮ አንድ ዶላር በ124 ብር ገዝቶ በ126 ይሸጥ የነበረው ባንኩ ከ143 ቀናት (ከ January 1 እስከ May 24) በኋላ ዛሬ 4 ብር ጨምሮ አንድ ዶላር በ128 ብር ገዝቶ በ130 ብር መሸጥ ጀምሯል!