አዲሱ የገቢ ግብር አዋጅ 2017.pdf
5.7 MB
ዛሬ የጸደቀውን የገቢ ግብር አዋጅ ማንበብ ለምትፈልጉት!
IMF ኢትዮጵያን በግልጽ አስጠነቀቀ!
የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ሪፎርም ጅምሩ ጥሩ የነበረ ቢሆንም ወደ ኋላ ሊመልሰው የሚችል አደጋ አለበት ብሏል!
IMF ባወጣው ሪፖርት የኢኮኖሚ ለውጡ የሶስተኛ ወገን ድጋፍ በበቂ አላገኘም እንዲሁም በትግበራ ወቅት ፖለቲካል እና ስትራክቸራል ችግሮች ውስጥ ናችሁ ብሏል!
የኢኮኖሚ ለውጡ አንደኛ ዓመት እንቅስቃሴ እና ስጋቶችን የሚገልጽ 169 ገጽ ሪፖርት አውጥቷል!
ዋና ዋና ስጋቶቹን እንመልከት….https://youtu.be/YEtTOR2LYag
ሪፖርቱን ማንበብ ለምትፈልጉ አስቀምጫለሁ!

YouTube
IMF ኢትዮጵያን በግልጽ አስጠነቀቀ! ሪፎርሙ ወደኋላ ሊመለስ ይችላል ብሏል!
የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ሪፎርም ጅምሩ ጥሩ የነበረ ቢሆንም ወደ ኋላ ሊመልሰው የሚችል አደጋ አለበት ብሏል!
IMF ባወጣው ሪፖርት የኢኮኖሚ ለውጡ የሶስተኛ ወገን ድጋፍ በበቂ አላገኘም እንዲሁም በትግበራ ወቅት ፖለቲካል እና ስትራክቸራል ችግሮች ውስጥ ናችሁ ብሏል!
የኢኮኖሚ ለውጡ አንደኛ ዓመት እንቅስቃሴ እና ስጋቶችን የሚገልጽ 169 ገጽ ሪፖርት አውጥቷል!
ዋና ዋና ስጋቶቹን እንመልከት….
ሪፖርቱን…

STAFF REPORT FOR THE 2025.pdf
3.3 MB
ሪፖርቱን ማንበብ ለምትፈልጉ!
#ለመረጃ፡ "በግንቦት ወር 14.4% የነበረው የዋጋ ግሽበት በሰኔ ወር ወደ 13.9% ቀንሷል" ብሏል! የኢትዮጵያ ስታትስቲክስ አገልግሎት።
በአንድ ወረቀት 200 ብር መታተሙ ኢኮኖሚው ላይ ምን ፈጠረ?
በአዋጅ በካሽ ለመገበያየት የ30ሺ ብር ጣሪያ ገደብ መቀመጡ!
ሁለቱን ጉዳዮች አያይዘን ከሌሎች ሃገራት ልምድ ጋር እንመልከተው!https://youtu.be/dmnqwNYiBlU

የ200 ብር መኖር እና በካሽ ለመገበያየት የ30ሺ ብር ጣሪያ ገደብ የመጣሉ ጉዳይ!
በአንድ ወረቀት 200 ብር መታተሙ ኢኮኖሚው ላይ ምን ፈጠረ?
በአዋጅ በካሽ ለመገበያየት የ30ሺ ብር ጣሪያ ገደብ መጣሉ!
ሁለቱን ጉዳዮች አያይዘን ከሌሎች ሃገራት ልምድ ጋር እንመልከተው!
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት...
Phone፡- 0913-24-39-56
Email: - Wase.belay12@gmail.com
Facebook: - facebook.com/EconomistWasyhun
Telegram:…

IMF እንደሚለው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገለልተኛ ቢሆን ምን ይለወጣል?
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አወቃቀር ገለልተኛ ተቋምነት ባህሪ የለውም!
IMF ይበልጥ ውጤታማ ለመሆን ብሔራዊ ባንክ ገዢ እና ምክትል ገዢው ገለልተኛ ቢደረጉ....
ካልተቻለ ቢያንስ ከ6 ቱ የቦርድ አባላት 2ቱ ገለልተኛ ቢሆኑ የሚል ምክረ ሃሳብ ሲያቀርብ ነበር!
IMF ተቋሙን ገለልተኛ አድርጉት የሚለውን ጥያቄ አቅርቦ ነበር!
የኢትዮጵያ መንግስት በምላሹ ባንኩን ገለልተኛ ተቋም ማድረግ ህገመንግስታዊ አይደለም ብሏል!
ለመሆኑ የኢትዮጵያ ብሔራዊ እንደተቋም እና በአስተዳደር ደረጃ ገለልተኛ ቢሆን ምን ይፈጠር ነበር....
ከሌሎች ሃገራት ልምድ ጋር በምሳሌ እንመልከተው! https://youtu.be/3KO_1SfW55Y

IMF እንደሚለው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገለልተኛ ቢሆን ምን ይለወጣል? መንግስት ለምን እምቢ አለ?
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አወቃቀር ገለልተኛ ተቋምነት ባህሪ የለውም!
IMF ይበልጥ ውጤታማ ለመሆን ብሔራዊ ባንክ ገዢ እና ምክትል ገዢው ገለልተኛ ቢደረጉ....
ካልተቻለ ቢያንስ ከ6 ቱ የቦርድ አባላት 2ቱ ገለልተኛ ቢሆኑ የሚል ምክረ ሃሳብ ሲያቀርብ ነበር!
IMF ተቋሙን ገለልተኛ አድርጉት የሚለውን ጥያቄ አቅርቦ ነበር!
የኢትዮጵያ መንግስት በምላሹ ባንኩን ገለልተኛ ተቋም ማድረግ ህገመንግስታዊ…

ከሃምሌ ወር ጀምሮ አዲሱ የተጣራ የደሞዝ መጠን (ለመንግስት ሰራተኞች)!
ልዩነቱ ዝቅተኛ 197 ብር፤ ከፍተኛ 550 ብር ነው!
ነባር ደሞዝ፤ አዲስ ግብር፤ አዲስ ተቀናሽ፤ የተፈጠረ ልዩነት....አዲስ ደሞዝ መጠን!
መረጃውን በዝርዝር ተመልከቱት!https://youtu.be/LQv9T4Qj8zM

ከሃምሌ ጀምሮ አዲሱ የተጣራ ደሞዝ መጠን (ለመንግስት ሰራተኞች)! ልዩነቱ ከ197 እስከ 550 ብር ነው!
ከሃምሌ ወር ጀምሮ አዲሱ የተጣራ ደሞዝ መጠን (ለመንግስት ሰራተኞች)!
ልዩነቱ ዝቅተኛ 197 ብር፤ ከፍተኛ 550 ብር ነው!
ነባር ደዝ፤ አዲስ ግብር፤ አዲስ ተቀናሽ፤ ልዩነት....አዲስ ደሞዝ መጠን!
መረጃውን በዝርዝር ተመልከቱት!
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት...
Phone፡- 0913-24-39-56
Email: - Wase.belay12@gmail.com
Facebook: - facebo…

የፀደቀው_የገቢ_ግብር_አዋጅ_ቁጥር_1395_2017_1.pdf
8.9 MB
የፀደቀውን አዲሱን የገቢ ግብር አዋጅ ሰነድ ለምትፈልጉ! ዛሬ ሙሉ ሰነዱ ወጥቷል!
በIMF የተማረሩ ሀገራት! በመጨረሻ IMF ኢትዮጲያ ደርሷል!
በ IMF ድጋፍ ዙሪያ ክርክር አለ! ለሀገራት ይጠቅማል እና ይጎዳል!
ከ IMF ድጋፍ ተከትለው ስለሚመጡ የጉዳት ማስረጃዎች ከጥቅሙ ይበዛሉ!
ከ IMF ጋር ሪፎርም በማድረግ ከፍተኛ መማረር ውስጥ ስለገቡ ሀገራት እና ምክንያት በምሳሌ እመለከታለን!
ኢትዮጲያ ከIMF ጋር የቅርብ ሪፎርም አካል ነች! የአንድ ዓመቱን ምልክት ከሌሎች ሀገራት ጋር እያነጻጸርን እመለከታለን!https://youtu.be/T631z06d49g

ከIMF መበደር እና ከIMF ጋር በጋራ የኢኮኖሚ ሪፎርም ማድረግ ይለያያል!
በዓለም ላይ ብዙ ሀገራት ከIMF የመበደር ልምድ አላቸው! ነገር ግን ከIMF ጋር በጋራ የኢኮኖሚ ሪፎርም ለማድረግ አይደፍሩም!
ሃገራት ከIMF ብድር ከመውሰድ ለምን ወደ ጠቅላላ የኢኮኖሚ ሪፎርም እንደሚዞሩ እንመልከት!
የኢትዮጵያ ታሪክ የተለየ አይደለም!
በዝርዝር እና በምሳሌ እንመልከተው!https://youtu.be/GMRDoImqjhg

ከ IMF መበደር እና በጋራ ሪፎርም ማድረግ ይለያያል!
በዓለም ላይ ብዙ ሀገራት ከIMF የመበደር ልምድ አላቸው! ነገር ግን ከIMF ጋር በጋራ የኢኮኖሚ ሪፎርም ለማድረግ አይደፍሩም!
ሃገራት ከIMF ብድር ከመውሰድ ለምን ወደ ጠቅላላ የኢኮኖሚ ሪፎርም እንደሚዞሩ እንመልከት!
የኢትዮጵያ ታሪክ የተለየ አይደለም!
ጉዳዩን በዝርዝር እና በምሳሌ እንመልከተው!
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት...
Phone፡- 0913-24-39-56
Email: - …

ባንኮች በግዳጅ ሊዋሃዱ ነው!
በኢትዮጵያ ከ10 በላይ የንግድ ባንኮች አይኖሩም!
በቀጣይ ዓመት 5 ቢሊየን ብር ካፒታል የማያሟሉ ባንኮችን በግዳጅ እንደሚያዋህድ ብሔራዊ ባንክ አሳውቋል!
ኢትዮጵያ ውስጥ ከ30 የግል ባንኮች መካከል 5 ቢሊየን ብር ላይ የደረሱት በጣም ጥቂት ናቸው!
ስለዚህ ውህደት ለምን አስገዳጅ ሆነ?
ባንኮች በዚህ አንድ ዓመት ውስጥ ምን አይነት እርምጃ ሊወስዱ ይችላሉ?
የሌሎች ሃገራት ልምድ ምን ይመስላል?
በዝርዝር እንመልከተው....https://youtu.be/zE7nUloSDKY?si=dxePYOnK4TdL3d9r

ባንኮች በግዳጅ ሊዋሃዱ ነው! በኢትዮጵያ ከ10 በላይ የንግድ ባንኮች አይኖሩም!
በቀጣይ ዓመት ዓመት 5 ቢሊየን ብር ካፒታል የማያሟሉ ባንኮችን በግዳጅ እንደሚያዋህድ ብሔራዊ ባንክ አሳውቋል!
ኢትዮጵያ ውስጥ ከ30 የግል ባንኮች መካከል 5 ቢሊየን ብር ካፒታል ላይ የደረሱት በጣም ጥቂት ናቸው!
ስለዚህ ውህደት ለምን አስገዳጅ ሆነ?
ባንኮች በዚህ አንድ ዓመት ውስጥ ምን አይነት እርምጃ ሊወስዱ ይችላሉ?
የሌሎች ሃገራት ልምድ ምን ይመስላል?
በዝርዝር እንመልከተው....
ለማንኛውም…

የባንክ ወለድን በ300% ቀንስ ቢባል እምቢ አለ! የአሜሪካ ብሔራዊ ባንክ ገዢ የትራምፕን ትዕዛዝ አልቀበልም ብሏል!
የአሜሪካ ብሔራዊ ባንክ ገዢ ጀሮም ፓውል በትምህርት ቤት ኢኮኖሚክስን አልተማረም!
ነገር ግን በአሜሪካ ውጤታማ እና የሚከበር ብሄራዊ ባንክ ገዢ ነው!
ለመጀመሪያ ጌዜ በ2017 በትራምፕ ቢመረጥም ከተመረጠ ጀምሮ እስካሁን እየተተቸ ነው!
አሁን ላይ ወደ ጦፈ ጸብ ገብተዋል!
ትራምፕ "ለአሜሪካ ከቻይና በላይ ስጋቷ በዚህ ሰው የሚመራው ብሔራዊ ባንኳ ነው" እስከማለት ደርሷል!
የብሔራዊ ባንክ ገዢውን ጥንካሬ፤ ድክመት፤ ከትራምፕ ጋር የተጣሉበት ምክንያት በዝርዝር እንመልክት!
የእኛ ሃገር መሪዎች እና የብሄራዊ ባንክ ገዢዎች እንዲሁም ስርዓቱ ሊማር የሚችለውን ነጥብ በዝርዝር እንመለክት!https://youtu.be/7UuipxyVElA

ብሔራዊ ባንክ የማክሮ ማሻሻያ የዓመት ሂደት ሪፖርት አውጥቷል! ነገር ግን በሪፎርሙ የመጣው #ጫና ተረስቷል!
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከIMF ጋር የመጨረሻ ሪፎርም ካደረገ ዓመት ሞላው!
ባንኩ የአንድ ዓመት ሂደቱን ሪፖርት አውጥቷል!
የጋዜጣዊ መግለጫው ርዕስ "በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የተወሰዱ የማክሮ ማሻሻያ የአንድ ዓመት ጉዞ ውጤቶች በአጭሩ" ይላል!
"የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በማክሮ ሪፎርሙ የአንድ ዓመት ጉዞ ሂደት የተገኙ ዐበይት ስኬቶችንና ቀሪ ሥራዎችን በተመለከተ አጭር ዘገባ" በሚል ሰፊ ሃሳቦች እና ቁጥሮችን አቅርቧል!
መሰረታዊው ጥያቄ በሪፎርሙ ምክንያት ያጋጠሙ ጫናዎች በሪፖርቱ አልተጠቀሱም!
በዝርዝር እንመልከታቸው!
https://youtu.be/IO7cIsgLNHk?si=7e186muIwGjNItBL

የብሔራዊ ባንክ የማክሮ ማሻሻያ የዓመት ሪፖርት! በሪፎርሙ የመጣው ጫና ተረስቷል!
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከIMF ጋር የመጨረሻ ሪፎርም ካደረገ ዓመት ሞላው!
ባንኩ የአንድ ዓመት ሂደቱን ሪፖርት አውጥቷል!
የጋዜጣዊ መግለጫው ርዕስ "በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የተወሰዱ የማክሮ ማሻሻያ የአንድ ዓመት ጉዞ ውጤቶች በአጭሩ" ይላል!
"የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በማክሮ ሪፎርሙ የአንድ ዓመት ጉዞ ሂደት የተገኙ ዐበይት ስኬቶችንና ቀሪ ሥራዎችን በተመለከተ አጭር ዘገባ" በሚል ሰፊ ሃሳቦች…

👍1
#ለመረጃ፡ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የተወሰዱ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ የአንድ ዓመት ጉዞ ወጤቶች በሚል የወጣውን መግለጫ ለማንበብ ለምትፈልጉ!