መንግስት ግዙፍ የግምጃ ቤት ሰነድ አቀረበ!
243 ቢሊየን ብር ከዛሬ ጀምሮ መግዛት ይቻላል!
ምክንያት እና ውጤት እንመልከት!https://youtu.be/qW9md41PHVk

YouTube
መንግስት ግዙፍ የግምጃ ቤት ሰነድ አቀረበ! 243 ቢሊየን ብር ይፈለጋል!
ይህ ቻናል ስለ ኢኮኖሚክስ አስተምሮት፤ በዓለም አቀፍ እና በሀገር አቀፍ ዙሪያ የኢኮኖሚ ትንታኔቶች፤ ስለ ቢዝነስ አዋጪነት ሁኔታ፤ በኢኮኖሚ ዙሪያ ስለተጻፉ መጻህፍት ዳሰሳ፤ በኢኮኖሚ ዙሪያ ውጤታማ ስለሆኑ ግለሰቦች፤ ካምፓኒዎች እና ሀገራት ልምድ የምናቀርብበት ነው፡፡
ኢኮኖሚክስን የተማሩም ሆነ በኢኮኖሚክስ ዙሪያ እውቀት እና መረጃ ለማግኘት የሚፈልጉ ሰዎች ሊወያዩበት የሚችሉበት ቻናል ነው!
ስለኢኮኖሚ…

🤔5👌2👍1
#ለመረጃ፡ የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን ለ3 የካፒታል ገበያ አገልግሎት ሰጭዎች ፈቃድ ሰጠ!
1. ፈርስት አዲስ ኢንቨስትመንት ባንክ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር፡ በኢንቨስትመንት ባንክ ዘርፍ (ከባንክ ውጪ የተቋቋመ ኢንቨስትመንት ባንክ)፣
2. አግናይት ካፒታል ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር፡ በሰነደ ሙዓለ ንዋይ ማማከር ዘርፍ፣
3. ዙሪ ካፒታል አክሲዮን ማህበር፡ በሰነደ ሙዓለ ንዋይ ማማከር ዘርፍ፣
በኢትዮጵያ አጠቃላይ የካፒታል ገበያ አገልግሎት ሰጭዎች ቁጥር 11 ደርሷል።

🙏12👍8🔥5
#ሰበር፡ የመንግስት ሰራተኞች ደመወዝ መጠን ተለቀቀ!
ከመስከረም ወር ጀምሮ የሚታሰብ! የተጣራ የደመወር መጠን ዝርዝር ለመመልከት…
https://youtu.be/bJoyxDBnHEg

አዲሱ የመንግስት ሰራተኞች የደመወዝ መጠን ተለቀቀ! የተጣራ ደሞዝ!
ይህ ቻናል ስለ ኢኮኖሚክስ አስተምሮት፤ በዓለም አቀፍ እና በሀገር አቀፍ ዙሪያ የኢኮኖሚ ትንታኔቶች፤ ስለ ቢዝነስ አዋጪነት ሁኔታ፤ በኢኮኖሚ ዙሪያ ስለተጻፉ መጻህፍት ዳሰሳ፤ በኢኮኖሚ ዙሪያ ውጤታማ ስለሆኑ ግለሰቦች፤ ካምፓኒዎች እና ሀገራት ልምድ የምናቀርብበት ነው፡፡
ኢኮኖሚክስን የተማሩም ሆነ በኢኮኖሚክስ ዙሪያ እውቀት እና መረጃ ለማግኘት የሚፈልጉ ሰዎች ሊወያዩበት የሚችሉበት ቻናል ነው!
ስለኢኮኖሚ…
ኢኮኖሚክስን የተማሩም ሆነ በኢኮኖሚክስ ዙሪያ እውቀት እና መረጃ ለማግኘት የሚፈልጉ ሰዎች ሊወያዩበት የሚችሉበት ቻናል ነው!
ስለኢኮኖሚ…
🙏12👍5
#ለመረጃ፡ በሶማሌ ክልል ካሉብ በዓመት 111 ሚሊዮን ሊትር ማምረት የሚችለውን የኦጋዴን ፈሳሽ የተፈጥሮ ጋዝ ፕሮጀክት የመጀመሪያ ተመርቋል።
"ከዛሬ ጀምሮ ነዳጅ የሚጠቀሙ ማንኛውም ትልልቅ መኪኖች (ትራክ) ወደ ኢትዮጵያ ማስገባት የተከለከለ ነው" ተብሏል።

🔥16🤔4🙏4👍1
እርግጠኝነት የጎደለው ሁኔታ ውስጥ ናችሁ!
የ IMF ዓመታዊ ሪፖርት ወጣ!
የሽፋን ገፁ ኢትዮጵያ ነች!
በዝርዝር እንመልከተው...https://youtu.be/02QjmvwCKAg

የIMF ዓመታዊ ሪፖርት ወጣ! የሽፋን ገፅ ኢትዮጵያ ነች! እርግጠኝነት የጎደለው ሁኔታ ውስጥ ነን ብሏል!
ሙሉ ሪፖርቱን ቴሌግራም ላይ ማግኘት ይችላሉ!
ይህ ቻናል ስለ ኢኮኖሚክስ አስተምሮት፤ በዓለም አቀፍ እና በሀገር አቀፍ ዙሪያ የኢኮኖሚ ትንታኔቶች፤ ስለ ቢዝነስ አዋጪነት ሁኔታ፤ በኢኮኖሚ ዙሪያ ስለተጻፉ መጻህፍት ዳሰሳ፤ በኢኮኖሚ ዙሪያ ውጤታማ ስለሆኑ ግለሰቦች፤ ካምፓኒዎች እና ሀገራት ልምድ የምናቀርብበት ነው፡፡
ኢኮኖሚክስን የተማሩም ሆነ በኢኮኖሚክስ ዙሪያ እውቀት እና መረጃ ለማግኘት የሚፈልጉ…

👍9👏2😱1
የውጭ እዳ ያለመክፈል ተፅዕኖዎች!
የውጭ እዳ ባለመክፈላቸው፡ በኢትዮጵያ፤ በአርጀንቲና፤ በስሪላንካ፤ በዛምቢያ፤ በጋና፤ በኮትዲቯር፤ በዝምባዋብዌ....ምን ተከሰተ?
የቦንድ እዳዋን ባለመክፈሏ መርከቧ በፍርድ ቤት ትዕዛዝ በሰው ሃገር ታግዶ ቆሟል!
በዝርዝር እንመልከተው..https://youtu.be/0M2uMyPo1pE

የውጪ እዳ ባለመክፈል የመጣ ተፅዕኖ! በኢትዮጵያ፤ በአርጀንቲና፤ በስሪላንካ፤ በዛምቢያ፤ በዝምባብዌ፤ በጋና፤ በኮትዲቯር...የደረሰው!
ይህ ቻናል ስለ ኢኮኖሚክስ አስተምሮት፤ በዓለም አቀፍ እና በሀገር አቀፍ ዙሪያ የኢኮኖሚ ትንታኔቶች፤ ስለ ቢዝነስ አዋጪነት ሁኔታ፤ በኢኮኖሚ ዙሪያ ስለተጻፉ መጻህፍት ዳሰሳ፤ በኢኮኖሚ ዙሪያ ውጤታማ ስለሆኑ ግለሰቦች፤ ካምፓኒዎች እና ሀገራት ልምድ የምናቀርብበት ነው፡፡
ኢኮኖሚክስን የተማሩም ሆነ በኢኮኖሚክስ ዙሪያ እውቀት እና መረጃ ለማግኘት የሚፈልጉ ሰዎች ሊወያዩበት የሚችሉበት ቻናል ነው!
ስለኢኮኖሚ…
ኢኮኖሚክስን የተማሩም ሆነ በኢኮኖሚክስ ዙሪያ እውቀት እና መረጃ ለማግኘት የሚፈልጉ ሰዎች ሊወያዩበት የሚችሉበት ቻናል ነው!
ስለኢኮኖሚ…
👍9
የዘንድሮ የባንኮች ከፍተኛ የትርፍ መጠን #ጊዚያዊ ነው!
በዚህ ወቅት የባንክ አክሲዮኖች ለመግዛት ላሰባችሁ ማወቅ ያለባችሁ ነጥቦች!
ጠቃሚ ምክር ለማግኘት...https://youtu.be/r1J4pcnvZT4

የባንኮች የዘንድሮ ከፍተኛ ትርፍ ጊዚያዊ ነው! ለአክሲዮን ግዢ ውሳኔ አይሆንም! ማወቅ ያለባችሁ ነጥቦች!
ህ ቻናል ስለ ኢኮኖሚክስ አስተምሮት፤ በዓለም አቀፍ እና በሀገር አቀፍ ዙሪያ የኢኮኖሚ ትንታኔቶች፤ ስለ ቢዝነስ አዋጪነት ሁኔታ፤ በኢኮኖሚ ዙሪያ ስለተጻፉ መጻህፍት ዳሰሳ፤ በኢኮኖሚ ዙሪያ ውጤታማ ስለሆኑ ግለሰቦች፤ ካምፓኒዎች እና ሀገራት ልምድ የምናቀርብበት ነው፡፡
ኢኮኖሚክስን የተማሩም ሆነ በኢኮኖሚክስ ዙሪያ እውቀት እና መረጃ ለማግኘት የሚፈልጉ ሰዎች ሊወያዩበት የሚችሉበት ቻናል ነው!
ስለኢኮኖሚ…
ኢኮኖሚክስን የተማሩም ሆነ በኢኮኖሚክስ ዙሪያ እውቀት እና መረጃ ለማግኘት የሚፈልጉ ሰዎች ሊወያዩበት የሚችሉበት ቻናል ነው!
ስለኢኮኖሚ…
👏9👍2
ከፈራችሁ የዋጋ ንረት ይባባሳል!
Perceptions In Ethiopia Economics!
ኢትዮጵያ፤ አሜሪካ፤ አርጀንቲና እና ቱርክን ያካለለ እውነታ! https://youtu.be/AYarv3Q5Xk4

ከፈራችሁ የዋጋ ንረት ይባባሳል! Perceptions In Economics!
ይህ ቻናል ስለ ኢኮኖሚክስ አስተምሮት፤ በዓለም አቀፍ እና በሀገር አቀፍ ዙሪያ የኢኮኖሚ ትንታኔቶች፤ ስለ ቢዝነስ አዋጪነት ሁኔታ፤ በኢኮኖሚ ዙሪያ ስለተጻፉ መጻህፍት ዳሰሳ፤ በኢኮኖሚ ዙሪያ ውጤታማ ስለሆኑ ግለሰቦች፤ ካምፓኒዎች እና ሀገራት ልምድ የምናቀርብበት ነው፡፡
ኢኮኖሚክስን የተማሩም ሆነ በኢኮኖሚክስ ዙሪያ እውቀት እና መረጃ ለማግኘት የሚፈልጉ ሰዎች ሊወያዩበት የሚችሉበት ቻናል ነው!
ስለኢኮኖሚ…
ኢኮኖሚክስን የተማሩም ሆነ በኢኮኖሚክስ ዙሪያ እውቀት እና መረጃ ለማግኘት የሚፈልጉ ሰዎች ሊወያዩበት የሚችሉበት ቻናል ነው!
ስለኢኮኖሚ…
👏6
የዕለቱ ገበያ ተኮር የምንዛሬ ዋጋ!
🗓 መስከረም 27/2018!
ከሮሃ የግል የውጭ ምንዛሬ ቢሮ! (#Rooha_Forex_Bureau)
ማንኛዉንም የዉጪ ሃገራት ምንዛሬ በፈለጉት መጠን #በተሻለ_ዋጋ ለመግዛት እና ለመሸጥ ሲፈልጉ!
በካሳንቺስ / በሳር ቤት እና በድሬደዋ ቢሮዎች!
- በ251-956-555-333፣
- በ251-991-332-000፣
- በ251-960-444-333፣
የሮሃ የምንዛሬ ቢሮ የማህበራዊ ሚዲያ ገጾችን ይቀላቀሉ!
ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr
ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
👉 የተሻለ የምንዛሬ ዋጋ ማግኘት ኢንቨስትመንት ነው!

👍6😱3
በ2017 የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በ8.8% አድጓል ተብሏል!
8.8% GDP እድገት ምን ማለት ነው?
የመንግስት የእድገት ምጣኔ ከIMF አሃዝ ለምን ይለያያል?
6 መሰረታዊ የልዩነት ምክንያቶች....https://youtu.be/2YojeVROHqM

በ2017 ኢትዮጵያ በ8.8% አድጋለች? የመንግስት እና የIMF የእድገት ቁጥር ለምን ተለያየ? 6 የልዩነት ምክንያቶች....
ይህ ቻናል ስለ ኢኮኖሚክስ አስተምሮት፤ በዓለም አቀፍ እና በሀገር አቀፍ ዙሪያ የኢኮኖሚ ትንታኔቶች፤ ስለ ቢዝነስ አዋጪነት ሁኔታ፤ በኢኮኖሚ ዙሪያ ስለተጻፉ መጻህፍት ዳሰሳ፤ በኢኮኖሚ ዙሪያ ውጤታማ ስለሆኑ ግለሰቦች፤ ካምፓኒዎች እና ሀገራት ልምድ የምናቀርብበት ነው፡፡
ኢኮኖሚክስን የተማሩም ሆነ በኢኮኖሚክስ ዙሪያ እውቀት እና መረጃ ለማግኘት የሚፈልጉ ሰዎች ሊወያዩበት የሚችሉበት ቻናል ነው!
ስለኢኮኖሚ…
ኢኮኖሚክስን የተማሩም ሆነ በኢኮኖሚክስ ዙሪያ እውቀት እና መረጃ ለማግኘት የሚፈልጉ ሰዎች ሊወያዩበት የሚችሉበት ቻናል ነው!
ስለኢኮኖሚ…
👍5
#ለመረጃ፡ ኢትዮጵያ ውስጥ ህጋዊ የግል የምንዛሬ ቢሮ መኖሩን ያውቃሉ?
በየዕለቱ የገበያ ሁኔታን የተከተለ የተሻለ የምንዛሬ ዋጋ ይቀርብበታል!
ለምሳሌ የመስከረም 28/2018! ዋጋ ይመልከቱ!
ማንኛዉንም የዉጪ ሃገራት ምንዛሬ በፈለጉት መጠን #በተሻለ_ዋጋ ለመግዛት እና ለመሸጥ ሲፈልጉ መረጃው ያስፈልጎታል!
#Rooha_Forex_Bureau
በካሳንቺስ፤ በሳር ቤት እና በድሬደዋ ቢሮዎቹ!
- በ251-956-555-333፣
- በ251-991-332-000፣
- በ251-960-444-333፣
የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇
ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr
ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
በየዕለቱ የገበያ ሁኔታን የተከተለ የተሻለ የምንዛሬ ዋጋ ይቀርብበታል!
ለምሳሌ የመስከረም 28/2018! ዋጋ ይመልከቱ!
ማንኛዉንም የዉጪ ሃገራት ምንዛሬ በፈለጉት መጠን #በተሻለ_ዋጋ ለመግዛት እና ለመሸጥ ሲፈልጉ መረጃው ያስፈልጎታል!
#Rooha_Forex_Bureau
በካሳንቺስ፤ በሳር ቤት እና በድሬደዋ ቢሮዎቹ!
- በ251-956-555-333፣
- በ251-991-332-000፣
- በ251-960-444-333፣
የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇
ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr
ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
👍5👌3
#Article
Tight Credit, Tighter Dollars: Unpacking NBE’s 24% Cap and Its Forex Implications!
https://www.linkedin.com/pulse/tight-credit-tighter-dollars-unpacking-nbes-24-cap-pwlae?utm_source=share&utm_medium=member_android&utm_campaign=share_via

Linkedin
Tight Credit, Tighter Dollars: Unpacking NBE’s 24% Cap and Its Forex Implications
The National Bank of Ethiopia (NBE) recently reaffirmed its decision to maintain a 24% annual credit growth cap for commercial banks despite widespread expectations of easing. This move, subtle in announcement but significant in impact, carries wide-ranging…
#ለመረጃ፡ ኢትዮጵያ ውስጥ ህጋዊ የግል የምንዛሬ ቢሮ መኖሩን ያውቃሉ?
በየዕለቱ የገበያ ሁኔታን የተከተለ የተሻለ የምንዛሬ ዋጋ ይቀርብበታል!
ለምሳሌ የመስከረም 29/2018! ዋጋ ይመልከቱ!

🔥8👍6