#ለመረጃ፡ ምንዛሬ መጠነኛ ቅናሽ አሳይቷል!
ብሔራዊ ባንክ 150 ሚሊዮን ዶላር ጨረታን አዉጥቷል! ይህ ለምንዛሬ ገበያዉ ከፍተኛ የሆነ የአቅርቦት ማሳያ ነዉ!
እናም በዚህ ጊዜ ነገሮችን በአንክሮ እና በማስተዋል መመልከት ብልህነት ነዉ!
በሮሃ የምንዛሬ ቢሮዎች የገበያዉ እዉነተኛ ማሳያ የሆኑት የምንዛሬ ዋጋዎቻችን ዛሬ መጠነኛ ቅናሽን አሳይተዋል!
እናም ከጉዞዎ አስቀድመዉ፤ ሮሃን ይጎብኙ!
ይመንዝሩ ከገበያዉ ጋር ይወዳጁ!
የዛሬ ጥቅምት 4/ 2018 የምንዛሬ ዋጋዎችን ከሰንጠረዡ ይመልከቱ!
#Rooha_Forex_Bureau
በካሳንቺስ፤ በሳር ቤት እና በድሬደዋ ቢሮዎቹ!
- በ251-956-555-333፣
- በ251-991-332-000፣
- በ251-960-444-333፣
የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇
ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr
ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/

👏1
#ለመረጃ፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ዛሬ ባካሄደው የውጭ ምንዛሬ ጨረታ 150 ሚሊየን ዶላሩን 31ባንኮች የተከፋፈሉ ሲሆን አንድ የአሜሪካን ዶላር ዋጋ በአማካኝ 148.1 ብር ሆኗል!
እስከ 10 ሺህ ዶላር የሚገመት ማንኛዉም አይነት የዉጭ ሃገር ገንዘብ በእጅዎ ካለ
ያለምንም ማስረጃ እንደ ሮሃ ባሉ የምንዛሬ ቢሮዎች መመንዘር እንደሚችሉ ያዉቃሉ?
የያዙት የዉጭ ሃገር ገንዘብ ከ10 ሺህ ዶላር በላይ ከሆነ ደግሞ ወደ ሃገር ቤት ሲገቡ
ለጉሙሩክ ያሳወቁበትን ሰነድ ብቻ ይዘዉ ከመጡ በተሻለ ዋጋ እና መልካም መስተንግዶ ይስተናገዳሉ!
እንዲሁም ወደ ውጭ ሃገር ለመጓዝ ቪዛ እና የጉዞ ትኬት ይዘው በመቅረብ እስከ 10ሺ ዶላር ማግኘት ይችላሉ!
Rooha Forex Bureau:
1. በሳር ቤት፡ አዳምስ ፓቪሊዮን፤
2. በካዛንቺስ፡ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት፤
3. በድሬዳዋ፡ ብሎሰም ሆቴል፤
- በ0956-555-333፣
- በ0991-332-000፣
- በ0960-444-333 ይደውሉ!
የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇
ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr
ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
ያለምንም ማስረጃ እንደ ሮሃ ባሉ የምንዛሬ ቢሮዎች መመንዘር እንደሚችሉ ያዉቃሉ?
የያዙት የዉጭ ሃገር ገንዘብ ከ10 ሺህ ዶላር በላይ ከሆነ ደግሞ ወደ ሃገር ቤት ሲገቡ
ለጉሙሩክ ያሳወቁበትን ሰነድ ብቻ ይዘዉ ከመጡ በተሻለ ዋጋ እና መልካም መስተንግዶ ይስተናገዳሉ!
እንዲሁም ወደ ውጭ ሃገር ለመጓዝ ቪዛ እና የጉዞ ትኬት ይዘው በመቅረብ እስከ 10ሺ ዶላር ማግኘት ይችላሉ!
Rooha Forex Bureau:
1. በሳር ቤት፡ አዳምስ ፓቪሊዮን፤
2. በካዛንቺስ፡ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት፤
3. በድሬዳዋ፡ ብሎሰም ሆቴል፤
- በ0956-555-333፣
- በ0991-332-000፣
- በ0960-444-333 ይደውሉ!
የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇
ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr
ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
Telegram
ROOHA FOREX BUREAU
Place Your Changes Here
👏5🤔2🙏2👌1
The Ethiopian Economist View pinned «እስከ 10 ሺህ ዶላር የሚገመት ማንኛዉም አይነት የዉጭ ሃገር ገንዘብ በእጅዎ ካለ ያለምንም ማስረጃ እንደ ሮሃ ባሉ የምንዛሬ ቢሮዎች መመንዘር እንደሚችሉ ያዉቃሉ? የያዙት የዉጭ ሃገር ገንዘብ ከ10 ሺህ ዶላር በላይ ከሆነ ደግሞ ወደ ሃገር ቤት ሲገቡ ለጉሙሩክ ያሳወቁበትን ሰነድ ብቻ ይዘዉ ከመጡ በተሻለ ዋጋ እና መልካም መስተንግዶ ይስተናገዳሉ! እንዲሁም ወደ ውጭ ሃገር ለመጓዝ ቪዛ እና የጉዞ ትኬት…»
ለጨረታ የቀረቡ ቦታዎች ዝርዝር.pdf
1.7 MB
#ለመረጃ፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ በየካ፣ በንፋስ ስልክ ላፍቶ፤ በኮልፌ ቀራንዮ፣ በአቃቂ ቃሊቲ፣ በአዲስ ከተማ፣ ለሚ ኩራ፣ በጉለሌ እና ቦሌ ክ/ከተሞች የሚገኙ ለተለያዩ አገልግሎቶች የተዘጋጁ የልማት ቦታዎችን በጨረታ አወዳድሮ በሊዝ ለማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡
#ለማስታወስ፡ በዚሁ መሠረት በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ለአንድ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 2,300 በlandleasedocument.aalb.gov.et:(https://www.lndleasedocument.aalb.gov.et) በመግባት በኦን ላይን በቴሌ ብር በመክፈል የጨረታውን ሰነድ ከጥቅምት 03/2018 ዓ.ም እስከ ጥቅምት 14/2018 ዓ.ም ከቀኑ 9 ሰዓት ድረስ መግዛት ይችላሉ፡፡
ሰነዱ ከላይ ተያይዟል ።

#ለመረጃ፡ ኢትዮጵያ ውስጥ በብሔራዊ ባንክ ህጋዊ ፍቃድ የተሰጠው የግል የምንዛሬ ቢሮ መኖሩን ያውቃሉ?
በየዕለቱ የገበያ ሁኔታን የተከተለ የተሻለ የምንዛሬ ዋጋ ይቀርብበታል!
ለምሳሌ የጥቅምት 5/2018! ዋጋ ይመልከቱ!
ማንኛዉንም የዉጪ ሃገራት ምንዛሬ በፈለጉት መጠን #በተሻለ_ዋጋ ለመግዛት እና ለመሸጥ ሲፈልጉ መረጃው ያስፈልጎታል!
#Rooha_Forex_Bureau
በካሳንቺስ፤ በሳር ቤት እና በድሬደዋ ቢሮዎቹ!
- በ251-956-555-333፣
- በ251-991-332-000፣
- በ251-960-444-333፣
የተሻለ ምንዛሬ ኢንቨስትመንት ነው!
የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇
ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr
ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
በየዕለቱ የገበያ ሁኔታን የተከተለ የተሻለ የምንዛሬ ዋጋ ይቀርብበታል!
ለምሳሌ የጥቅምት 5/2018! ዋጋ ይመልከቱ!
ማንኛዉንም የዉጪ ሃገራት ምንዛሬ በፈለጉት መጠን #በተሻለ_ዋጋ ለመግዛት እና ለመሸጥ ሲፈልጉ መረጃው ያስፈልጎታል!
#Rooha_Forex_Bureau
በካሳንቺስ፤ በሳር ቤት እና በድሬደዋ ቢሮዎቹ!
- በ251-956-555-333፣
- በ251-991-332-000፣
- በ251-960-444-333፣
የተሻለ ምንዛሬ ኢንቨስትመንት ነው!
የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇
ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr
ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
👍2
#ለመረጃ፡ የመስከረም ወር ሀገር አቀፍ የዋጋ ግሽበት 13.2 በመቶ፡ ምግብ ነክ ዕቃዎች 12.1 በመቶ እና ምግብ ነክ ያልሆኑ ዕቃዎች 14.8 በመቶ መሆኑን የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት አስታውቋል!
ለማስታወስ፡ የነሐሴ ወር የዋጋ ግሽበት 13.6 በመቶ እንደነበር ግራፉ ያሳያል!

👍5
#ለመረጃ፡ ኢትዮጵያ በጊዜው ያልከፈለችውን የአንድ ቢሊዮን ዶላር ዩሮ ቦንድ በተመለከተ በገንዘብ ሚኒስቴር እና በግል አበዳሪዎች ኮሚቴ መካከል ሲደርግ የነበረው ድርድር ያለ ስምምነት ተጠናቀቀ።
ከኢትዮጵያ ጋር ያለስምምነት የተለያዩት የ1 ቢሊዮን ዶላር አበዳሪዎች "ሕጋዊ አማራጭ" ሊከተሉ እንደሚችሉ ተናግረዋል!
#ለማስታወስ፡ የውጭ እዳ ያለመክፈል ተፅዕኖዎች!
የውጭ እዳ ባለመክፈላቸው፡ በአርጀንቲና፤ በስሪላንካ፤ በዛምቢያ፤ በጋና፤ በኮትዲቯር፤ በዝምባዋብዌ....ምን ተከሰተ?
አርጀንቲና የቦንድ እዳዋን ባለመክፈሏ መርከቧ በፍርድ ቤት ትዕዛዝ በሰው ሃገር ታግዶ ቆሟል!
በዝርዝር እንመልከተው..https://youtu.be/0M2uMyPo1pE

YouTube
የውጪ እዳ ባለመክፈል የመጣ ተፅዕኖ! በኢትዮጵያ፤ በአርጀንቲና፤ በስሪላንካ፤ በዛምቢያ፤ በዝምባብዌ፤ በጋና፤ በኮትዲቯር...የደረሰው!
ይህ ቻናል ስለ ኢኮኖሚክስ አስተምሮት፤ በዓለም አቀፍ እና በሀገር አቀፍ ዙሪያ የኢኮኖሚ ትንታኔቶች፤ ስለ ቢዝነስ አዋጪነት ሁኔታ፤ በኢኮኖሚ ዙሪያ ስለተጻፉ መጻህፍት ዳሰሳ፤ በኢኮኖሚ ዙሪያ ውጤታማ ስለሆኑ ግለሰቦች፤ ካምፓኒዎች እና ሀገራት ልምድ የምናቀርብበት ነው፡፡
ኢኮኖሚክስን የተማሩም ሆነ በኢኮኖሚክስ ዙሪያ እውቀት እና መረጃ ለማግኘት የሚፈልጉ ሰዎች ሊወያዩበት የሚችሉበት ቻናል ነው!
ስለኢኮኖሚ…

🙏6👍1
ወደ ውጭ ሃገር ለሚያደርጉት ጉዞ የውጭ ምንዛሬ ከፈለጉ እንዲሁም በእጆ ያለውን የውጭ ሃገር ገንዘብ በተሻለ ዋጋ መመንዘር ከፈለጉ የተሻለ ቦታ ልጠቁሞት!
Rooha Forex Bureau በአዲስ አበባ (በካሳንቺስ እና ሳርቤት) እንዲሁም በድሬዳዋ ቢሮዎቹ አገልግሎት እየሰጠ ነው!
የዛሬ የጥቅምት 6/2018 የገበያ ዋጋ...
የተሻለ ምንዛሬ ኢንቨስትመንት ነው!
- በ251-956-555-333፣
- በ251-991-332-000፣
- በ251-960-444-333 ይደውሉ!
የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇
ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr
ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
Rooha Forex Bureau በአዲስ አበባ (በካሳንቺስ እና ሳርቤት) እንዲሁም በድሬዳዋ ቢሮዎቹ አገልግሎት እየሰጠ ነው!
የዛሬ የጥቅምት 6/2018 የገበያ ዋጋ...
የተሻለ ምንዛሬ ኢንቨስትመንት ነው!
- በ251-956-555-333፣
- በ251-991-332-000፣
- በ251-960-444-333 ይደውሉ!
የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇
ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr
ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
👍3
ኢትዮጵያ ያለባትን የይሮ ቦንድ ያለመክፈሏ አደጋ!
ከአበዳሪዎች ጋር የነበረው ድርድር ለምን አልተሳካም?
መጪው ስጋት...https://youtu.be/3h5j63EBzvY
ከአበዳሪዎች ጋር የነበረው ድርድር ለምን አልተሳካም?
መጪው ስጋት...https://youtu.be/3h5j63EBzvY
YouTube
የይሮ ቦንድ እዳ መዘዝ! ድርድሩ ለምን አልተሳካም?
ይህ ቻናል ስለ ኢኮኖሚክስ አስተምሮት፤ በዓለም አቀፍ እና በሀገር አቀፍ ዙሪያ የኢኮኖሚ ትንታኔቶች፤ ስለ ቢዝነስ አዋጪነት ሁኔታ፤ በኢኮኖሚ ዙሪያ ስለተጻፉ መጻህፍት ዳሰሳ፤ በኢኮኖሚ ዙሪያ ውጤታማ ስለሆኑ ግለሰቦች፤ ካምፓኒዎች እና ሀገራት ልምድ የምናቀርብበት ነው፡፡
ኢኮኖሚክስን የተማሩም ሆነ በኢኮኖሚክስ ዙሪያ እውቀት እና መረጃ ለማግኘት የሚፈልጉ ሰዎች ሊወያዩበት የሚችሉበት ቻናል ነው!
ስለኢኮኖሚ…
ኢኮኖሚክስን የተማሩም ሆነ በኢኮኖሚክስ ዙሪያ እውቀት እና መረጃ ለማግኘት የሚፈልጉ ሰዎች ሊወያዩበት የሚችሉበት ቻናል ነው!
ስለኢኮኖሚ…
Not every journey starts at the airport.
Some start with a quiet decision,
Made at a Rooha counter.
No rush. No doubt. Just clarity.
Whether you’re heading out or coming home,
We make the exchange feel as seamless as the intention behind it.
Trusted. Licensed. Just 1% commission On selling prices.
Come move with us.
Here are rates applicable for today October 17th 2025.
Visit any of our branches today and
Call the following numbers to get directions:
👉 0960‑444‑333
👉 0991‑332‑000
👉 0956-555-333
Telegram: https://t.me/roohaforex
Facebook: https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/

👏4👍1
የኢትዮጵያ ገበያ ካለበት ችግር አንዱ "ትክክለኛ የገበያ መረጃ አለመኖር" ነው!
መረጃ በማጣት በጥቂት ርቀት ውስጥ የሸቀጦች እና የአገልግሎት ዋጋ እጥፍ ልዩነት ሊኖረው ይችላል!
በተመሳሳይ የምንዛሬ ዋጋ በየገበያው ይለያያል! ስለዚህ መረጃ በማጣራት የዕለቱን ከፍተኛ የምንዛሬ ዋጋ ለምን አያገኙም?
ለምሳሌ የዛሬ የጥቅምት 8/2018 የሮሃን የምንዛሬ የገበያ ዋጋ ይመልከቱ!
የተሻለ የምንዛሬ ዋጋ ኢንቨስትመንት ነው!
- በ0956-555-333፣
- በ0991-332-000፣
- በ0960-444-333 ይደውሉ!
የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇
ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr
ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
መረጃ በማጣት በጥቂት ርቀት ውስጥ የሸቀጦች እና የአገልግሎት ዋጋ እጥፍ ልዩነት ሊኖረው ይችላል!
በተመሳሳይ የምንዛሬ ዋጋ በየገበያው ይለያያል! ስለዚህ መረጃ በማጣራት የዕለቱን ከፍተኛ የምንዛሬ ዋጋ ለምን አያገኙም?
ለምሳሌ የዛሬ የጥቅምት 8/2018 የሮሃን የምንዛሬ የገበያ ዋጋ ይመልከቱ!
የተሻለ የምንዛሬ ዋጋ ኢንቨስትመንት ነው!
- በ0956-555-333፣
- በ0991-332-000፣
- በ0960-444-333 ይደውሉ!
የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇
ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr
ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
👍2
ኢትዮጵያ ተጨማሪ ብድር ከIMF ጠይቃለች!
IMF በብድር ላይ ተጨማሪ ብድር ለመስጠት የሚጠይቀው መስፈርት!
በብድር ላይ ብድር የወሰዱ ሀገራት ልምድ!
አዲሱ Conditionality.....https://youtu.be/JDqaFMMa4JI

ኢትዮጵያ ከIMF ተጨማሪ ብድር ጠይቃለች! አዲስ ቅድመ ሁኔታ ጠብቁ!
ይህ ቻናል ስለ ኢኮኖሚክስ አስተምሮት፤ በዓለም አቀፍ እና በሀገር አቀፍ ዙሪያ የኢኮኖሚ ትንታኔቶች፤ ስለ ቢዝነስ አዋጪነት ሁኔታ፤ በኢኮኖሚ ዙሪያ ስለተጻፉ መጻህፍት ዳሰሳ፤ በኢኮኖሚ ዙሪያ ውጤታማ ስለሆኑ ግለሰቦች፤ ካምፓኒዎች እና ሀገራት ልምድ የምናቀርብበት ነው፡፡
ኢኮኖሚክስን የተማሩም ሆነ በኢኮኖሚክስ ዙሪያ እውቀት እና መረጃ ለማግኘት የሚፈልጉ ሰዎች ሊወያዩበት የሚችሉበት ቻናል ነው!
ስለኢኮኖሚ…
ኢኮኖሚክስን የተማሩም ሆነ በኢኮኖሚክስ ዙሪያ እውቀት እና መረጃ ለማግኘት የሚፈልጉ ሰዎች ሊወያዩበት የሚችሉበት ቻናል ነው!
ስለኢኮኖሚ…
👍3🔥1
አዲስ_የኢንቨስትመንት_ማበረታቻ_ረቂቅ_2018.pdf
763.6 KB
#ለመረጃ፡ ገንዘብ ሚኒስቴር የኢንቨስትመንት ማበረታቻ ደንብ ቁጥር 517/2014 ለመቀየር አዲስ የኢንቨስትመንት ማበረታቻ የደንብ ረቂቅ አዘጋጅቷል፡፡
በተለይ የገቢ ግብር ነፃ ስለመሆን/አለመሆን ሰፊ ማሻሻያ አድርጓል!

🙏5👍2👏1
Fitch Rating: "የኢትዮጵያ የእዳ ደረጃን ከRestricted Default አላሻሽልም" ብሏል!
የኢትዮጵያ የውጭ ምንዛሬ ክምችት 4.6 ቢሊየን ዶላር ደርሷል!
የይሮ ቦንድ እዳ መዘዝ ውጤት...
ዝርዝር ሪፖርቱ...https://youtu.be/R9UAfzfZyP0

Fitch Rating: የኢትዮጵያ የእዳ ደረጃን አላሻሽልም ብሏል! የውጭ ምንዛሬ ክምችቷ 4.6 ቢሊየን ዶላር ደርሷል!
ይህ ቻናል ስለ ኢኮኖሚክስ አስተምሮት፤ በዓለም አቀፍ እና በሀገር አቀፍ ዙሪያ የኢኮኖሚ ትንታኔቶች፤ ስለ ቢዝነስ አዋጪነት ሁኔታ፤ በኢኮኖሚ ዙሪያ ስለተጻፉ መጻህፍት ዳሰሳ፤ በኢኮኖሚ ዙሪያ ውጤታማ ስለሆኑ ግለሰቦች፤ ካምፓኒዎች እና ሀገራት ልምድ የምናቀርብበት ነው፡፡
ኢኮኖሚክስን የተማሩም ሆነ በኢኮኖሚክስ ዙሪያ እውቀት እና መረጃ ለማግኘት የሚፈልጉ ሰዎች ሊወያዩበት የሚችሉበት ቻናል ነው!
ስለኢኮኖሚ…
ኢኮኖሚክስን የተማሩም ሆነ በኢኮኖሚክስ ዙሪያ እውቀት እና መረጃ ለማግኘት የሚፈልጉ ሰዎች ሊወያዩበት የሚችሉበት ቻናል ነው!
ስለኢኮኖሚ…
🔥7
የኢትዮጵያ ዓለምአቀፍ ሁኔታን ተከትሎ የምንዛሬ ገበያው ምላሽ እየሰጠ ነው!
የዛሬ ጥቅምት 10/2018 የግል የምንዛሬ ቢሮ የገበያ ዋጋን ተመልከቱ!
በየዕለቱ የምንዛሬ ፍላጎት እና አቅርቦትን ተከትሎ ዋጋ እራሱን ያስተካክላል!
የተሻለ የምንዛሬ ዋጋ ደግሞ ይገባዎታል!
Rooha Forex Bureau: በካሳንቺስ፤ በሳርቤት፤ በድሬዳዋ!