The Ethiopian Economist View
29.3K subscribers
724 photos
4 videos
197 files
1.34K links
Wase.belay12@gmail.com(0913243956)
Download Telegram
#ለመረጃ፡ በተከታታይ ቀናት የዶላር የምንዛሬ ዋጋ እየቀነሰ ነው!

የዛሬ ህዳር 8/2018 የግል የምንዛሬ የገበያ ዋጋን ተመልከቱ!

Rooha Forex Bureau:

1. በሳር ቤት፡ አዳምስ ፓቪሊዮን፤

2. በካዛንቺስ፡ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት፤

3. በድሬዳዋ፡ ብሎሰም ሆቴል፤

- በ0956-555-333፣
- በ0991-332-000፣
- በ0960-444-333 ይደውሉ!

የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇

ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr

ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
#ለመረጃ: በአዲስ አበባ እንጀራ እና ዳቦ በሸቀጣሸቀጥ ሱቆች እንዳይሸጥ ከለከለ!

በአዲሱ መመሪያ መሠረት፣ እንጀራ እና ዳቦ ለገበያ መቅረብ ያለባቸው በምግብ ቤቶች፣ በዳቦ ቤቶች እንዲሁም ለዚሁ መሸጫነት በተፈቀደላቸው የእንጀራ መደብሮች ውስጥ ብቻ ይሆናል! የአዲስ አበባ ምግብና መድሃኒት ባለስልጣን።
👏34🤔7👍6
#ለመረጃ፡ ወደ ውጭ ሃገራት ለሚኖርብዎት ጉዞ ትኬትዎን ቆርጠው ቪዛዎን አስመትተው ከሆነ፣ የውጭ ሃገራት ገንዘብ ፍላግዎትን ከሮሃ ያሟሉ! ለግለሰቦች እስከ 10ሺህ ዶላር ለነጋዴ እስከ 15ሺህ ዶላር ያገኛሉ!

በእጅዎ ያለ የውጭ ሃገር ገንዘብን መሸጥ ቢፈልጉም በጣም አስገራሚ በሆነ ዋጋ እና ህጋዊ መንገድ ለሮሃ መሸጥ ይችላሉ።

የዛሬ ህዳር 9/2018 የምንዛሬ የገበያ ዋጋን ተመልከቱ!

Rooha Forex Bureau:

1. በሳር ቤት፡ አዳምስ ፓቪሊዮን፤

2. በካዛንቺስ፡ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት፤

3. በድሬዳዋ፡ ብሎሰም ሆቴል፤

- በ0956-555-333፣
- በ0991-332-000፣
- በ0960-444-333 ይደውሉ!

የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇

ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr

ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
#ለመረጃ፡ ከኪራይ በሚገኝ ገቢ ላይ ተፈጻሚ የሚሆኑ የገቢ የግብር ምጣኔዎች! አዋጅ ቁጥር 1395/2017።
👍4👏2
Buy Your Currency Now @Roohaforexbureaus

Today’s the day to get ahead.
#ለመረጃ፡ አዋሽ ባንክ፡ አዋሽ ካፒታል አክሲዮን ማህበር (የኢንቨስትመንት ባንክ) አገልግሎት መስጠት የሚያስችለውን ፈቃድ ከኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን አገኘ!
👏15👍4
ኢትዮጲያ ውስጥ የምንዛሬ ዋጋ የፖሊሲ እርምጃ ውጤት ብቻ አይደለም! በቅርቡ እየታየ ያለው የዋጋ ተመን ለውጥ የቁጥጥር ተጽኖ ማሳያ ነው!

የውጭ ምንዛሬ በተሻለ ዋጋ ለመሸጥም ሆነ ለመግዛት ወቅታዊ የዋጋ ለውጥ ሁኔታን መገምገም አስፈላጊ ነው!

ለውሳኔ የሚረዳችሁን የገበያ የምንዛሬ መረጃ በየቀኑ ከሮሃ መውሰድ ይችላሉ!

ለምሳሌ የዛሬ ህዳር 11/2018 የምንዛሬ የገበያ ዋጋን ተመልከቱ!

1. በሳር ቤት፡ አዳምስ ፓቪሊዮን፤

2. በካዛንቺስ፡ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት፤

3. በድሬዳዋ፡ ብሎሰም ሆቴል፤

- በ0956-555-333፣
- በ0991-332-000፣
- በ0960-444-333 ይደውሉ!

የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇

ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr

ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
👌1
Freakonomics.pdf
5.7 MB
#Freakonomics: The Hidden Side of Everything!

#Incentives, the Motivations behind People's Choices!

ብዙዎቻችን እናውቃቸው የነበሩ እውነቶች በሙሉ ከጀርባቸው ተጨማሪ ሌላ እውነት አላቸው!

ይህንን የኢኮኖሚክስ መጽሃፍ ማንበብ ለምትፈልጉ አስቀምጫለሁ!
👍26🙏5
#ለመረጃ: የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ለውጭ ምንዛሪ ጨረታ 520 ሚሊዮን ዶላር መድቧል።

ጨረታው ከታህሳስ ወር መጨረሻ እስከ መጋቢት ወር የመጀመሪያ ሳምንት ድርስ ይደረጋል።

የውጭ ምንዛሪ ጨረታው በየሁለት ሳምንት የሚካሄድ ሲሆን እና በየጨረታው 70 ሚሊየን ዶላር ይቀርባል።

በህዳር 23 እና ታህሳስ 7 ለሚያካሂደው ጨረታ 100 ሚሊዮን ዶላር መድቧል።
🔥8👍1👏1
The Forex Market Moves.
Most People React.

Rooha is calibrated for anyone traveling soon.

Licensed Currency.
1% commission on selling price.

For more
0960‑444‑333
0991‑332‑000
0956-555-333

Telegram: https://t.me/roohaforex

Facebook:https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr

LinkedIn:https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
🙏2👏1
#በኢኮኖሚክስ

የዋጋ ንረትን ለአንድ ሳምንት እድገቱን ባለበት ማቆም መቻል በቀላሉ የሚታይ አይደለም!

በተመሳሳይ የምንዛሬ ዋጋ እድገትን ለአንድ ሳምንት ባለበት ለማቆም መቻልም በቀላሉ የሚታይ አይደለም!

የምንዛሬ ገበያ ቁጥጥር እና የውጭ ምንዛሬ ጨረታ መጥፎ አይደለም! የሚባለው ለዚህ ነው!
👍5
የቅዳሜ የምንዛሬ የገበያ መረጃ:

ዛሬ በሮሃ ፎሬክስ ቢሮ በገበያ ተመን ምክንያታዊ የምንዛሬ ዋጋን ተመልክተው ይወስኑ!

የተሻለ የምንዛሬ ዋጋ ማግኘት ኢንቨስትመንት ነው!

1. በሳር ቤት፡ አዳምስ ፓቪሊዮን፤

2. በካዛንቺስ፡ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት፤

3. በድሬዳዋ፡ ብሎሰም ሆቴል፤

- በ0956-555-333፣
- በ0991-332-000፣
- በ0960-444-333 ይደውሉ!

የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇

ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr

ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
#ለመረጃ: IMF ኢትዮጵያ 2025 ሲጠናቀቅ ጠቅላላ እድገቷ 7.2% ሊሆን እንደሚችል እና በ2026 ደግሞ 7.1% ሊሆን ይችላል የሚል ትንበያ እንዳለው አሳውቋል!

በትንበያው ከሰሃራ በታች ከፍተኛ እድገት የሚኖራቸው ሃገራት!

2025

ኢትዮጵያ (7.2%)፤ ጊኒ (7.2%)፤ ሩዋንዳ (7.1%)፤ ቤኒን (7%).......ደቡብ ሱዳን (24.3%)

2026

ጊኒ (10.5%)፤ ዩጋንዳ (7.6%)፤ ሩዋንዳ (7.5%)፤ ኢትዮጵያ (7.1%)፤......ደቡብ ሱዳን (22.4%)

ስለኤርትራ ምንም መረጃም ትንበያም የለኝም ብሏል!

#ለማስታወስ: ደቡብ ሱዳን በ2024 ያደገችው -26.1% ነበር (Negative)!
👍14👏5🤔4