The Ethiopian Economist View
29.3K subscribers
720 photos
4 videos
197 files
1.33K links
Wase.belay12@gmail.com(0913243956)
Download Telegram
የሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን ሰኞ ዕለታዊ የምንዛሬ የገበያ መረጃ:

ዛሬ ህዳር 22/2018 በሮሃ ፎሬክስ ቢሮ በገበያ ተመን ምክንያታዊ የምንዛሬ ዋጋን ተመልክተው ይወስኑ!

የተሻለ የምንዛሬ ዋጋ ማግኘት ኢንቨስትመንት ነው!

1. በሳር ቤት፡ አዳምስ ፓቪሊዮን፤

2. በካዛንቺስ፡ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት፤

3. በድሬዳዋ፡ ብሎሰም ሆቴል፤

- በ0956-555-333፣
- በ0991-332-000፣
- በ0960-444-333 ይደውሉ!

የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇

ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr

ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
🙏1
#ለመረጃ፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ለቀጣይ ወራት ካዘጋጀው የ520 ሚሊየን ዶላር የጨረታ ዶላር መካከል የመጀመሪያው 50 ሚሊየን ዶላር ነገ ለሽያጭ ይቀርባል!
🙏1
ዛሬ በብሔራዊ ባንክ የ50 ሚሊየን የዶላር ጨረታ ይወጣል! የምንዛሬ እንቅስቃሴ እንደቀጠለ ነው!

የዛሬ በግል የምንዛሬ ቢሮ የምንዛሬ ገበያ የፍላጎት እና የአቅርቦት ማሳያ ዋጋን ተመልከቱ!

የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇

ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr

ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
👍1🔥1🙏1
#ለመረጃ: ለ11ኛ ዙር 50 ሚሊየን ዶላር ለባንኮች ያጫረተው ብሔራዊ ባንክ አንዱን የአሜሪካ ዶላር በአማካይ ዋጋ 154.3993ብር ለ17 ባንኮች አከፋፍሏል፡፡

#ለማስታወስ፡ ባንኩ ባለፈው (10ኛው) ዙር ጨረታ 150 ሚሊዮን ዶላር አቅርቦ፣ 31 ባንኮች የአንድ ዶላር አማካይ ዋጋ 148.1007 ብር ሆኖ መመዝገቡ ይታወሳል።
🙏1
በኢትዮጵያ የብሔራዊ ባንክ የጨረታ አማካይ የአንድ የአሜሪካ ዶላር የግዥ ዋጋ 154.39 ብር ሆኗል!

የዛሬ የህዳር 24/2018 የግል የምንዛሬ ቢሮ የውጭ ምንዛሬ ዋጋ የገበያ ፍላጎት እና አቅርቦትን ተከትሎ ተቀምጧል!

ሁሌም የተሻለ የምንዛሬ ዋጋ ማግኘት ኢንቨስትመንት ነው!

የሮሃ የግል የምንዛሬ ቢሮ ዋጋን ተመልከቱ!

1. በሳር ቤት፡ አዳምስ ፓቪሊዮን፤

2. በካዛንቺስ፡ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት፤

3. በድሬዳዋ፡ ብሎሰም ሆቴል፤

- በ0956-555-333፣
- በ0991-332-000፣
- በ0960-444-333 ይደውሉ!

የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇

ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr

ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
👍4🙏1
#ለመረጃ፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ሠራተኞች፣ ከዛሬ ህዳር 24 ቀን 2018 ጀምሮ ካሜራ የተገጠመበት ዩኒፎርም ለብሰው እንደሚሰማሩ ተገለጸ።

ይህ የካሜራ ቴክኖሎጂ የቁጥጥር ባለሙያዎች ቁጥጥራቸውን በድምፅና በምሥል በመቅረፅ በቀጥታ ለዋና መሥሪያ ቤትና ለቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቶች እንደሚልኩ ቢሮው ገልጿል።
👏28👍5😱3🙏1
FX for today. No drama. Just clarity.

The world keeps moving.
Plans keep forming.
Currencies keep shifting.

Rooha stays steady.

Updated cash FX.
Fully licensed.
A simple 1% commission when you are buying from Rooha.
Nothing hidden. Nothing extra.

If you’re traveling soon,
this is your cue.
Sort your currency.
Move with certainty.

Visit any of our branches today and

Call the following numbers to get directions: +251‑960‑444‑333/ +251‑991‑332‑000/ +251-956-555-333

Telegram: https://t.me/roohaforex
Facebook:
https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr

LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
👍1
በህዳር 26/2018 በፍላጎት እና በአቅርቦት ምክንያት የተወሰነው የገበያ የምንዛሬ ዋጋ መረጃ!
👍4🔥2
🔥2
#ለመረጃ: በአዲስ አበባ ከብት የሚገዛ ሰው ከከብት ነጋዴው ደረሰኝ የማይቀበል ከሆነ የከብት ሻጩን መታወቂያ ኮፒ (ወይም በስልክ የተነሳ ፎቶ)፤ የሻጩን ሙሉ ስም እና አድራሻ፤ ክፍያ በባንክ ከሆነ ደረሰኝ እንዲሁም የተገበያዩበትን ዋጋ በፅሁፍ መያዝ አለበት ተብሏል!
🤔19
#ለመረጃ: ወለድ እና መቀጫ ቀሪ እንዲሆን ተብሏል፡ በወቅቱ ያልተሰበሰበ የማህበራዊ ልማት ቀረጥን በተመለከተ የገንዘብ ሚኒስቴር ውሳኔ.....
👍6👌3
የቅዳሜ የምንዛሬ የገበያ መረጃ:

ዛሬ በሮሃ ፎሬክስ ቢሮ በገበያ ተመን ምክንያታዊ የምንዛሬ ዋጋን ተመልክተው ይወስኑ!

የተሻለ የምንዛሬ ዋጋ ማግኘት ኢንቨስትመንት ነው!

1. በሳር ቤት፡ አዳምስ ፓቪሊዮን፤

2. በካዛንቺስ፡ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት፤

3. በድሬዳዋ፡ ብሎሰም ሆቴል፤

- በ0956-555-333፣
- በ0991-332-000፣
- በ0960-444-333 ይደውሉ!

የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇

ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr

ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
🤔1
#ለመረጃ: የህዳር ወር የዋጋ ንረት 10.9% የደረሰ ሲሆን ምግብ ነክ ለሆኑት ዋጋ ንረቱ 10.6% እና ምግብ ነክ ላልሆኑት ዋጋ ንረቱ 11.4% ሆኗል ተብሏል።
🤔6😱5
በግል የምንዛሬ ቢሮዎች አማካኝነት የውጭ ሃገር ገንዘቦች መግዛት እና መሸጥ ቀሏል!

ነገር ግን የተሻለ የምንዛሬ ዋጋ የሚገኝበትን ገበያ ማግኘት መረጃ የሚፈልግ ነው!

የዛሬ የሰኞ በብሔራዊ ባንክ ፍቃድ የተሰጠውን የሮሃ የገበያ ተመን የምንዛሬ ዋጋ ተመልከቱ!

የተሻለ ምንዛሬ የወጪ ገቢ አስተዳደር አካል ነው!

ከሮሃ የሚገባዎትን የምንዛሬ ዋጋ ለማግኘት...

1. በሳር ቤት፡ አዳምስ ፓቪሊዮን፤

2. በካዛንቺስ፡ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት፤

3. በድሬዳዋ፡ ብሎሰም ሆቴል፤

- በ0956-555-333፣
- በ0991-332-000፣
- በ0960-444-333 ይደውሉ!

የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇

ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr

ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
🙏2
#ለመረጃ: በ2018/2025 ግብር ዓመት በየ3 ወሩ የሚከፈለዉ ቅድመ ግብር የጊዜ ሰሌዳ ይፋ ተደርጓል።

በገቢ ግብር አዋጅ ማሻሻያ መሰረት ከተያዘዉ የግብር አመት በፊት በነበረዉ የግብር አመት የተከፈለዉን ግብር 25 በመቶ እንደሚከፈል መደንገጉ ይታወቃል።

በማሻሻያ አዋጁ መሰረት ገቢዎች ሚኒስቴር የ2018/2026 ግብር አመት ዓመታዊ የትርፍ ግብር በየሩብ አመቱ (በየሦስት ወሩ) በማሳወቅ የሚከፈልበት የጊዜ ሰሌዳ አሳውቋል፡፡

በእዚህም መሰረት በኢትዮጵያ የጊዜ ቀመር ለሚጠቀሙ (ሒሳባቸዉን ሰኔ 30 ለሚዘጉ) ግብር ከፋዮች:-

• የመጀመሪያዉ ሩብ አመት የመክፈያ ጊዜ ከየካቲት 1 እስከ የካቲት 30 ፣ ከሀምሌ 1- መስከረም 30 የተቀነሰ 3 % ቅድመ ግብር (withholding) በዚህ ወር ከሚከፈለዉ ክፍያ ላይ ተቀናሽ ይደረጋል።

• የሁለተኛ ሩብ አመት የመክፈያ ጊዜ ከግንቦት 1 አስከ ግንቦት 30 ፣ከጥቅምት 1 እስከ ታህሳስ 30 የተቀነሰ 3 በመቶ ቅድመ ግብር (withholding) በዚህ ወር ከሚከፈለዉ ክፍያ ላይ ተቀናሽ ይደረጋል

• የሦስተኛዉ ሩብ አመት የመክፈያ ጊዜ ከነሀሴ 1 እስከ ነሀሴ 30 ፣ከጥር 1 እስከ መጋቢት 30 የተቀነሰ 3 % ቅድመ ግብር (withholding) በዚህ ወር ከሚከፈለዉ ክፍያ ላይ ተቀናሽ ይደረጋል።

በ2019 ከሀምሌ 1 እስከ ጥቅምት 30 አጠቃላይ የ2018 ግብር አመት የትርፍ ግብር ቀድመዉ የከፈሉትን በመቀነስ ቀሪዉን ይከፍላሉ፣ በትርፍ የተከፈለም ካለ ተመላሽ ይጠይቃሉ።

በግሪጎሪያን የጊዜ ቀመር ለሚጠቀሙ (ሒሳባቸዉን ዲሴንበር 30 ለሚዘጉ) ግብር ከፋዮች ፦

• የመጀመሪያዉን ሩብ አመት የመክፈያ ጊዜ August 1 እስከ August 30 ፣ January 1 እስከ March 30 የተቀነሰ 3 % ቅድመ ግብር (withholding) በዚህ ወር ከሚከፈለዉ ክፍያ ላይ ተቀናሽ ይደረጋል።

• የሁለተኛ ሩብ አመት የመክፈያ ጊዜ November 1 እስከ November 30 ፣ከApril1 እስከ June 30 የተቀነሰ 3 % ቅድመ ግብር (withholding) በዚህ ወር ከሚከፈለዉ ክፍያ ላይ ተቀናሽ ይደረጋል።

በ2026 January 1 እስከ April 30 አጠቃላይ የ2025 ግብር አመት የትርፍ ግብር ቀድመዉ የከፈሉትን በመቀነስ ቀሪዉን ይከፍላሉ፣ በትርፍ የተከፈለም ካለ ተመላሽ የሚጠይቁ መሆኑን ሚኒስትር መስሪያ ቤቱ ያወጣው መርሃ ግብር ያመለክታል።

መረጃው: ቲክቫህ ኢትዮጵያ