The Ethiopian Economist View
29.3K subscribers
723 photos
4 videos
197 files
1.33K links
Wase.belay12@gmail.com(0913243956)
Download Telegram
የብሔራዊ ባንክ አዲስ መመሪያ.pdf
5 MB
የብሔራዊ ባንክ አዲስ መመሪያ: Directive No. SBB/97/2025 Reserve Requirements – (9th Replacement)

ይህ መመሪያ ባንኮች ከደንበኞቻቸው ያገኙትን ተቀማጭ ገንዘብ የተወሰነ መጠን በብሔራዊ ባንክ ኢትዮጵያ እንዲያስቀምጡ የሚያስገድድ መመሪያ ነው።

ይህ መመሪያ የቀድሞውን መመሪያ የሚተካ ሆኖ ይተገበራል።

ማንበብ ለምትፈልጉ ሙሉ ሰነዱ!
👍19🙏11🔥1
የፈረንጆች አዲስ ዓመት የመጀመሪያ ቀን የገበያ የምንዛሬ ዋጋ በኢትዮጵያ...

ሂደቱ እንደቀጠለ ነው!

ማንኛውም ዓለም አቀፍ ምንዛሬን ለመሸጥ እና ለመግዛት ከፈለጉ ሮሃን ማግኘት ይቻላል...

1. በሳር ቤት፡ አዳምስ ፓቪሊዮን፤

2. በካዛንቺስ፡ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት፤

3. በድሬዳዋ፡ ብሎሰም ሆቴል፤

- በ0956-555-333፣
- በ0991-332-000፣
- በ0960-444-333 ይደውሉ!

የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇

ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr

ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
#ለመረጃ: የጥር ወር የነዳጅ ምርቶች የሁሉም ዋጋ አሁን ባለበት ዋጋ ይቀጥል ተብሏል!
👍4
Excise-Tax-Directive.pdf
8.4 MB
#ለመረጃ: የገቢዎች ሚኒስቴር የታክስ ግዴታቸውን ባልተወጡ ድርጅቶች ላይ የማምረቻ ቦታ ለጊዜው #ስለማሸግ፤ #ፈቃድ_ስለማገድ እና #ስለመሰረዝ የሚመለከት የአሰራር ማንዋል አውጥቷል!

ማንበብ ለምትፈልጉ ሙሉ ሰነዱ  https://t.me/WaseAlpha ላይ ተቀምጧል!
😱5🔥3🙏1
የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ የሃገር ውስጥ ገንዘብም የውጭ ምንዛሬም እጥረት እና ፍላጎት አለበት!

ሂደቱ እንደቀጠለ ነው!

ማንኛውም ዓለም አቀፍ ምንዛሬን ለመሸጥ እና ለመግዛት ከፈለጉ ሮሃን ማግኘት ይቻላል...

1. በሳር ቤት፡ አዳምስ ፓቪሊዮን፤

2. በካዛንቺስ፡ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት፤

3. በድሬዳዋ፡ ብሎሰም ሆቴል፤

- በ0956-555-333፣
- በ0991-332-000፣
- በ0960-444-333 ይደውሉ!

የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇

ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr

ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
👍1
Consumer Loan Procedure for Retail Customers Non 2025.pdf
8.1 MB
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የቤት እና የመኪና ብድር መስፈርት ሙሉ ሰነዱን ማንበብ ለምትፈልጉ አስቀምጫለሁ!
🙏46👍20
የሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን ሰኞ አዲስ የምንዛሬ ዋጋ የሚጠበቅበት ዕለት ነው!

#ለመረጃ: የአዉስትራሊያ ዶላር እና የደቡብ አፍሪካ ራንድን በየዕለት ልጥፋችን ማሳወቅ ጀምረናል!

የዕለቱን የመሸጫ እና የመግዣ የገበያ ዋጋ ተመልከቱ…

በተሻለ ዋጋ ምንዛሬ ለማግኘት ሮሃን ከመረጡ...

1. በሳር ቤት፡ አዳምስ ፓቪሊዮን፤

2. በካዛንቺስ፡ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት፤

3. በድሬዳዋ፡ ብሎሰም ሆቴል፤

- በ0956-555-333፣
- በ0991-332-000፣
- በ0960-444-333 ይደውሉ!

የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇

ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr

ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
🤔2
#ለመረጃ፡ ዳሽን ባንክ ለባለአክሲዮኖች እና ለአዲስ አክሲዮን ፈላጊዎች የአክሲዮን ሽያጭ አውጥቷል! የአንድ አክሲዮን ዋጋ በ2,900 ብር!
👍12👏2🤔2👌1
#ለመረጃ: ብሔራዊ ባንክ ለነገ 70 ሚሊዮን ዶላር ጨረታ አውጥቷል!
🔥4
ለማስታወስ ዛሬ 70 ሚሊየን ዶላር በጨረታ ይከፋፈላል!

ዕለታዊ የምንዛሬ ዋጋ ሌሎች የገበያ ምክያቶችን ተከትሎ መንቀሳቀሱ አይቀርም!

የዕለቱን የመሸጫ እና የመግዣ የገበያ ዋጋ ተመልከቱ…

በተሻለ ዋጋ ምንዛሬ ለማግኘት ሮሃን ከመረጡ...

1. በሳር ቤት፡ አዳምስ ፓቪሊዮን፤

2. በካዛንቺስ፡ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት፤

3. በድሬዳዋ፡ ብሎሰም ሆቴል፤

- በ0956-555-333፣
- በ0991-332-000፣
- በ0960-444-333 ይደውሉ!

የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇

ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr

ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
😱3
NBE Audited-Financial-Statements 2025.pdf
43.5 MB
#ለመረጃ: የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የኦዲት ሪፖርት ሙሉ pdf ሰነድ ማንበብ ለምትፈልጉ ላይ አስቀምጫለሁ!
👍17👏3
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ዛሬ ባካሄደው 14ኛ ዙር የዶላር ጨረታ 32 ባንኮች 70 ሚሊየን ዶላሩን በአማካይ የአንድ ዶላር ዋጋ ብር 154.87 ተከፋፍለዋል!

ታህሳስ 18 (13ኛ ዙር) ላይ 23 ባንኮች 150 ሚሊየን ዶላሩን በአማካይ ዋጋ በ154.47 ወስደው ነበር!

ታህሳስ 7 (12 ኛ ዙር) ላይ 13 ባንኮች 50 ሚሊየን ዶላሩን በአማካይ ዋጋ በ154.77 ወስደው ነበር!

በታህሳስ ወር 3 ጊዜ ጨረታ የወጣ ሲሆን 270 ሚሊየን ዶላር ወደ ባንኮች ከNBE ተላልፏል!
👍6🙏2👌2🔥1