Consumer Loan Procedure for Retail Customers Non 2025.pdf
8.1 MB
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የቤት እና የመኪና ብድር መስፈርት ሙሉ ሰነዱን ማንበብ ለምትፈልጉ አስቀምጫለሁ!
🙏46👍20
የሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን ሰኞ አዲስ የምንዛሬ ዋጋ የሚጠበቅበት ዕለት ነው!
#ለመረጃ: የአዉስትራሊያ ዶላር እና የደቡብ አፍሪካ ራንድን በየዕለት ልጥፋችን ማሳወቅ ጀምረናል!
የዕለቱን የመሸጫ እና የመግዣ የገበያ ዋጋ ተመልከቱ…
በተሻለ ዋጋ ምንዛሬ ለማግኘት ሮሃን ከመረጡ...
1. በሳር ቤት፡ አዳምስ ፓቪሊዮን፤
2. በካዛንቺስ፡ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት፤
3. በድሬዳዋ፡ ብሎሰም ሆቴል፤
- በ0956-555-333፣
- በ0991-332-000፣
- በ0960-444-333 ይደውሉ!
የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇
ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr
ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/

🤔2
የኢትዮጲያ ብሔራዊ ባንክ ኢኮኖሚውን ለማዳን ኪሳራው ጨመረ!
4,280% የኪሳራ እድገት!
428 ቢሊየን ብር ኪሳራ….
ኪሳራውን እንዴት ሊመልስ ይችላል?
https://youtu.be/8kagIskNz98
4,280% የኪሳራ እድገት!
428 ቢሊየን ብር ኪሳራ….
ኪሳራውን እንዴት ሊመልስ ይችላል?
https://youtu.be/8kagIskNz98
YouTube
የብሔራዊ ባንክ የ4,280% የኪሳራ እድገት: ኢኮኖሚውን ለማዳን 428 ቢሊየን ብር ከሰረ!
ይህ ቻናል ስለ ኢኮኖሚክስ አስተምሮት፤ በዓለም አቀፍ እና በሀገር አቀፍ ዙሪያ የኢኮኖሚ ትንታኔቶች፤ ስለ ቢዝነስ አዋጪነት ሁኔታ፤ በኢኮኖሚ ዙሪያ ስለተጻፉ መጻህፍት ዳሰሳ፤ በኢኮኖሚ ዙሪያ ውጤታማ ስለሆኑ ግለሰቦች፤ ካምፓኒዎች እና ሀገራት ልምድ የምናቀርብበት ነው፡፡
ኢኮኖሚክስን የተማሩም ሆነ በኢኮኖሚክስ ዙሪያ እውቀት እና መረጃ ለማግኘት የሚፈልጉ ሰዎች ሊወያዩበት የሚችሉበት ቻናል ነው!
ስለኢኮኖሚ…

👏3🤔3😱2
#ለመረጃ: የኢራን መንግስት የተነሳውን የህዝብ ቁጣ ለመቀነስ ለሁሉም ህዝብ በየወሩ 10 ሚሊየን ሪያል (7 ዶላር) በድጋፍ መልክ ለመስጠት ወሰነ (ለቀጣይ 4 ወራት)!
#ለማስታወስ: የኢራን ገንዘብ Collapse አደረገ! የኢራን ህዝብ ገንዘቡን ጠልቷል! በአመፅ አደባባይ ለምን ወጡ?
አዲስ መረጃ...https://youtu.be/_ul0kA1iBqk

የኢራን ገንዘብ Collapse አደረገ! የኢራን ህዝብ ገንዘቡን ጠልቷል! በአመፅ አደባባይ ለምን ወጡ?
ይህ ቻናል ስለ ኢኮኖሚክስ አስተምሮት፤ በዓለም አቀፍ እና በሀገር አቀፍ ዙሪያ የኢኮኖሚ ትንታኔቶች፤ ስለ ቢዝነስ አዋጪነት ሁኔታ፤ በኢኮኖሚ ዙሪያ ስለተጻፉ መጻህፍት ዳሰሳ፤ በኢኮኖሚ ዙሪያ ውጤታማ ስለሆኑ ግለሰቦች፤ ካምፓኒዎች እና ሀገራት ልምድ የምናቀርብበት ነው፡፡
ኢኮኖሚክስን የተማሩም ሆነ በኢኮኖሚክስ ዙሪያ እውቀት እና መረጃ ለማግኘት የሚፈልጉ ሰዎች ሊወያዩበት የሚችሉበት ቻናል ነው!
ስለኢኮኖሚ…
ኢኮኖሚክስን የተማሩም ሆነ በኢኮኖሚክስ ዙሪያ እውቀት እና መረጃ ለማግኘት የሚፈልጉ ሰዎች ሊወያዩበት የሚችሉበት ቻናል ነው!
ስለኢኮኖሚ…
👏2😱1
ለማስታወስ ዛሬ 70 ሚሊየን ዶላር በጨረታ ይከፋፈላል!
ዕለታዊ የምንዛሬ ዋጋ ሌሎች የገበያ ምክያቶችን ተከትሎ መንቀሳቀሱ አይቀርም!
የዕለቱን የመሸጫ እና የመግዣ የገበያ ዋጋ ተመልከቱ…
በተሻለ ዋጋ ምንዛሬ ለማግኘት ሮሃን ከመረጡ...
1. በሳር ቤት፡ አዳምስ ፓቪሊዮን፤
2. በካዛንቺስ፡ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት፤
3. በድሬዳዋ፡ ብሎሰም ሆቴል፤
- በ0956-555-333፣
- በ0991-332-000፣
- በ0960-444-333 ይደውሉ!
የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇
ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr
ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
ዕለታዊ የምንዛሬ ዋጋ ሌሎች የገበያ ምክያቶችን ተከትሎ መንቀሳቀሱ አይቀርም!
የዕለቱን የመሸጫ እና የመግዣ የገበያ ዋጋ ተመልከቱ…
በተሻለ ዋጋ ምንዛሬ ለማግኘት ሮሃን ከመረጡ...
1. በሳር ቤት፡ አዳምስ ፓቪሊዮን፤
2. በካዛንቺስ፡ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት፤
3. በድሬዳዋ፡ ብሎሰም ሆቴል፤
- በ0956-555-333፣
- በ0991-332-000፣
- በ0960-444-333 ይደውሉ!
የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇
ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr
ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
😱3
NBE Audited-Financial-Statements 2025.pdf
43.5 MB
#ለመረጃ: የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የኦዲት ሪፖርት ሙሉ pdf ሰነድ ማንበብ ለምትፈልጉ ላይ አስቀምጫለሁ!
👍17👏3
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ዛሬ ባካሄደው 14ኛ ዙር የዶላር ጨረታ 32 ባንኮች 70 ሚሊየን ዶላሩን በአማካይ የአንድ ዶላር ዋጋ ብር 154.87 ተከፋፍለዋል!
ታህሳስ 18 (13ኛ ዙር) ላይ 23 ባንኮች 150 ሚሊየን ዶላሩን በአማካይ ዋጋ በ154.47 ወስደው ነበር!
ታህሳስ 7 (12 ኛ ዙር) ላይ 13 ባንኮች 50 ሚሊየን ዶላሩን በአማካይ ዋጋ በ154.77 ወስደው ነበር!
በታህሳስ ወር 3 ጊዜ ጨረታ የወጣ ሲሆን 270 ሚሊየን ዶላር ወደ ባንኮች ከNBE ተላልፏል!

👍6🙏2👌2🔥1
ከገንዘብ ጋር የሚያግባቡን 9 ደረጃዎች!
Your Money or Your Life: ድንቅ የኢኮኖሚ መፅሐፍ!
ምክር....https://youtu.be/Gu_rmDYed0c

ስለ ገንዘብ እና ህይወት 9 ምክሮች: እያንዳንዱ ብር ከእድሜ የተቀነሰ ነው! You Money or Your Life!
ድንቅ የኢኮኖሚ መፅሃፍትን የምንዳስስበት አዲስ ገፅ!
ኢኮኖሚስት ትኩረት የሚያደርገው ገበያዎች፣ ፖሊሲዎች እና የሰዎች ባህሪ እንዴት እንደሚቀረጽ ነው።
ስለዚህ በዚህ ቻናል የኢኮኖሚ ስርዓቶችን እንመረምራለሁ፣ ተጽዕኖ ፈጣሪ መጻሕፍትን እንዳስሳለን እና የኢኮኖሚ ንድፈ ሐሳቦችን ወደ እውነተኛው ዓለም የውሳኔ አሰጣጥ ማዕቀፎች እንተረጉማለን።
Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!

👏11
#ለመረጃ: ልዩ መለያ ኮድ (Unique OR Code) የሌለው ነባሩ የእጅ በእጅ ሽያጭ ደረሰኝ ከነገ ጥር 1 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ስራ ላይ እንደማይውል ገቢዎች ሚኒስቴር አሳውቋል።
መመሪያውን በማይተገብሩ አካላት ላይ እርምጃ እወስዳለሁ ብሏል።
መመሪያውን በማይተገብሩ አካላት ላይ እርምጃ እወስዳለሁ ብሏል።
🙏6
የገና በዓል ማግስት የምንዛሬ ዋጋ መረጃ!
የዕለቱን የመሸጫ እና የመግዣ የገበያ ዋጋ ተመልከቱ…
በተሻለ ዋጋ ምንዛሬ ለማግኘት ሮሃን ከመረጡ...
1. በሳር ቤት፡ አዳምስ ፓቪሊዮን፤
2. በካዛንቺስ፡ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት፤
3. በድሬዳዋ፡ ብሎሰም ሆቴል፤
- በ0956-555-333፣
- በ0991-332-000፣
- በ0960-444-333 ይደውሉ!
የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇
ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr
ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
የዕለቱን የመሸጫ እና የመግዣ የገበያ ዋጋ ተመልከቱ…
በተሻለ ዋጋ ምንዛሬ ለማግኘት ሮሃን ከመረጡ...
1. በሳር ቤት፡ አዳምስ ፓቪሊዮን፤
2. በካዛንቺስ፡ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት፤
3. በድሬዳዋ፡ ብሎሰም ሆቴል፤
- በ0956-555-333፣
- በ0991-332-000፣
- በ0960-444-333 ይደውሉ!
የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇
ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr
ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
👍4
ቬንዙዌላ የBRICS አባል ሆና ቢሆን ኖሮ ምን ይፈጠር ነበር?
ዓለም አዲስ ስርዓት እየተመለከተ ነው!
በቀጣይ መስጋት ያለባቸው ሃገራት!
ቬንዙዌላ መሰል ሃገራት ቀድመው ምን ቢያደርጉ ይሻል ነበር?
ሰፊ ትንተና....https://youtu.be/uANHPNSbJsk
ዓለም አዲስ ስርዓት እየተመለከተ ነው!
በቀጣይ መስጋት ያለባቸው ሃገራት!
ቬንዙዌላ መሰል ሃገራት ቀድመው ምን ቢያደርጉ ይሻል ነበር?
ሰፊ ትንተና....https://youtu.be/uANHPNSbJsk
YouTube
ቬንዙዌላ የBRICs አባል ሆና ቢሆን ኖሮ! የአሜሪካ አለቃነት ቀጥሏል!
ይህ ቻናል ስለ ኢኮኖሚክስ አስተምሮት፤ በዓለም አቀፍ እና በሀገር አቀፍ ዙሪያ የኢኮኖሚ ትንታኔቶች፤ ስለ ቢዝነስ አዋጪነት ሁኔታ፤ በኢኮኖሚ ዙሪያ ስለተጻፉ መጻህፍት ዳሰሳ፤ በኢኮኖሚ ዙሪያ ውጤታማ ስለሆኑ ግለሰቦች፤ ካምፓኒዎች እና ሀገራት ልምድ የምናቀርብበት ነው፡፡
ኢኮኖሚክስን የተማሩም ሆነ በኢኮኖሚክስ ዙሪያ እውቀት እና መረጃ ለማግኘት የሚፈልጉ ሰዎች ሊወያዩበት የሚችሉበት ቻናል ነው!
ስለኢኮኖሚ…
ኢኮኖሚክስን የተማሩም ሆነ በኢኮኖሚክስ ዙሪያ እውቀት እና መረጃ ለማግኘት የሚፈልጉ ሰዎች ሊወያዩበት የሚችሉበት ቻናል ነው!
ስለኢኮኖሚ…
🤔5👍2
#ለመረጃ: ገቢዎች ሚኒስቴር "ታክስ ከፋዩ ወደ ታክስ ማእከል ሄዶ በተጨባጭ ደረሰኙ አልደረሰልህም ከተባለ ለእዚህ የተቋቋመ ግብረ ሃይል ስላለ ግብረ ሃይሉ ለእዚህ መፍትሄ ይሰጣል! ብሏል!
👍18🤔3
ኢትዮጲያዊው የኢኮኖሚክስ ሊቅ ነጋድራስ ገብረህይወት ባይከዳኝ!
ከ100 ዓመታት በፊት ኢኮኖሚክስን እንዲህ መረዳት ድንቅ ነው!
መሰረታዊ የኢኮኖሚ አስተሳሰቦቻቸው!
ከ100 ዓመታት በፊት መክረውን በተደጋጋሚ የሰራናቸው ስህተቶች….
"መንግስትና የህዝብ አስተዳደር" ድንቅ የኢኮኖሚክስ መጽሃፍ፤ ጥልቅ ሃሳብ…ማየት አለባችሁ! https://youtu.be/x7O8M2D90_Q

👍16👏3
#ለመረጃ: የታህሳስ ወር የኢትዮጵያ ጠቅላላ የዋጋ ግሽበት 9.7% ደርሷል ሲል የኢትዮጵያ ስታትስቲክስ አገልግሎት አሳውቋል!
የምግብ ነክ የዋጋ ንረት (9.8%) እና ምግብ ነክ ያልሆነ የዋጋ ንረት (9.6%)።

🤔9😱1
Interest Rate Amendment NBE.pdf
2.7 MB
#ለመረጃ: የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባንኮች የቁጠባ እና የብድር የወለድ ምጣኔን በተመለከተ የሚመሩበት አዲስ መመሪያ አውጥቷል።
“Intetest Rate(As amended) Directive No. NBE/INT/13 /2026”.
ሙሉ ሰነዱን ማንበብ ለምትፈልጉ ላይ ተቀምጧል።

👏11👍1😱1
ኢትዮጲያዊው የኢኮኖሚክስ ሊቅ ነጋድራስ ገብረህይወት ባይከዳኝ!
ከ100 ዓመታት በፊት ኢኮኖሚክስን እንዲህ መረዳት ድንቅ ነው!
መሰረታዊ የኢኮኖሚ አስተሳሰቦቻቸው!
ከ100 ዓመታት በፊት መክረውን በተደጋጋሚ የሰራናቸው ስህተቶች….
"መንግስትና የህዝብ አስተዳደር" ድንቅ የኢኮኖሚክስ መጽሃፍ፤ ጥልቅ ሃሳብ!
ማየት አለባችሁ!
https://youtu.be/x7O8M2D90_Q

🙏2👍1