የህዝብና_የመንግስት_አስተዳደር_#_ነጋድራስ_ገብረህይወት.pdf
70.4 MB
የነጋድራስ ገብረህይወት ባይከዳኝ!
"መንግስትና የህዝብ አስተዳደር" ድንቅ የኢኮኖሚክስ መፅሃፍ pdf ማንበብ ለምትፈልጉ ከላይ ተቀምጧል።

👏12🙏9👌3🔥2
ሶርያ ከገንዘቧ ላይ 2 ዜሮ ቀነሰች!
በአንድ ቀን ሚሊየነሮች ወደ ሺሊየነር የተለወጡበት እና ህዝቡ በደስታ የተቀበለው የኢኮኖሚ ውሳኔ!
1,000ፖውንድ = 10ፖውንድ (Redenomination)
ምንነት፤ እድል፤ ስጋት፤ የሌሎች ሃገራት ልምድ....
https://youtu.be/GL-Yh0WRWlc

🙏5🤔1
ለመጀመሪያ ጊዜ የኤርትራ የኢኮኖሚ ሪፖርት ወጣ!
አስገራሚ ቁጥሮች አሉ...
ከጅቡቲ እና ከኢትዮጵያ ጋር የምናነፃፅራቸው ቂጥሮች አሉ...
https://youtu.be/dindfwi-O04
አስገራሚ ቁጥሮች አሉ...
ከጅቡቲ እና ከኢትዮጵያ ጋር የምናነፃፅራቸው ቂጥሮች አሉ...
https://youtu.be/dindfwi-O04
YouTube
ለመጀመሪያ ጊዜ የኤርትራ የኢኮኖሚ ሪፖርት ወጣ! አስገራሚ ቁጥሮች...
ይህ ቻናል ስለ ኢኮኖሚክስ አስተምሮት፤ በዓለም አቀፍ እና በሀገር አቀፍ ዙሪያ የኢኮኖሚ ትንታኔቶች፤ ስለ ቢዝነስ አዋጪነት ሁኔታ፤ በኢኮኖሚ ዙሪያ ስለተጻፉ መጻህፍት ዳሰሳ፤ በኢኮኖሚ ዙሪያ ውጤታማ ስለሆኑ ግለሰቦች፤ ካምፓኒዎች እና ሀገራት ልምድ የምናቀርብበት ነው፡፡
ኢኮኖሚክስን የተማሩም ሆነ በኢኮኖሚክስ ዙሪያ እውቀት እና መረጃ ለማግኘት የሚፈልጉ ሰዎች ሊወያዩበት የሚችሉበት ቻናል ነው!
ስለኢኮኖሚ…

👍10
የሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን የምንዛሬ ዋጋ መረጃ!
የዕለቱን የመሸጫ እና የመግዣ የገበያ ዋጋ ተመልከቱ…
በተሻለ ዋጋ ምንዛሬ ለማግኘት ሮሃን ከመረጡ...
1. በሳር ቤት፡ አዳምስ ፓቪሊዮን፤
2. በካዛንቺስ፡ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት፤
3. በድሬዳዋ፡ ብሎሰም ሆቴል፤
- በ0956-555-333፣
- በ0991-332-000፣
- በ0960-444-333 ይደውሉ!
የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇
ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr
ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/

😱1

የ20ኛው ክፍለ ዘመን ተጽኖ ፈጣሪ ኢኮኖሚስት፡ Joseph Schumpeter
የዓለምን አሁናዊ ቅርጽ የወሰኑ 3 ጉዳዮች!
ካፒታሊዝም፤ ሶሻሊዝም፤ ዲሞክራሲ
ድንቅ የኢኮኖሚ መጽሃፍ….https://youtu.be/yoaEJlTLZy0

የዓለምን አሁናዊ ቅርጽ የወሰኑ 3 ጉዳዮች! Joseph Schumpeter!
ድንቅ የኢኮኖሚ መፅሃፍትን የምንዳስስበት አዲስ ገፅ!
ኢኮኖሚስት ትኩረት የሚያደርገው ገበያዎች፣ ፖሊሲዎች እና የሰዎች ባህሪ እንዴት እንደሚቀረጽ ነው።
ስለዚህ በዚህ ቻናል የኢኮኖሚ ስርዓቶችን እንመረምራለሁ፣ ተጽዕኖ ፈጣሪ መጻሕፍትን እንዳስሳለን እና የኢኮኖሚ ንድፈ ሐሳቦችን ወደ እውነተኛው ዓለም የውሳኔ አሰጣጥ ማዕቀፎች እንተረጉማለን።
Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!

👍5😱1
Global Economic Prospects, January 2026.pdf
3.5 MB
የዓለም ባንክ ዓመታዊ ትንበያውን አውጥቷል፡ Global Economic Prospects, January 2026!
የኢትዮጲያ ኢኮኖሚ በ2026 በ7.1 ከመቶ ሊያድግ እንደሚችል እና በ2027 ደግሞ በ7.7 በመቶ የማደግ እድል እንዳለው እገምታለሁ ብሏል!
የተጋነነ ትንበያ እና አፈጻጸም የሚተነብይላት ደቡብ ሱዳን…
ደቡብ ሱዳን በ2025 ያደረገቸው ከዜሮ በታች በ23.8 በመቶ ሲሆን ተተንብዮላት የነበረው ከዜሮ በላይ 22 በመቶ ነበር) አሁን ደግሞ በ2026 ከዜሮ በላይ 48.8 በመቶ ልታድግ ትችላለች እንዲሁም በ2027 በ0.8 በመቶ ልታድግ እንደምትችል እገምታለሁ ብሏል!
ዝርዝር ሙሉ መረጃው ማንበብ ለምትፈልጉ https://t.me/WaseAlpha ላይ አስቀምጫለሁ!

👍9🤔4
#ለመረጃ: የገቢዎች ሚኒስቴር ባለ (QR-Code) ማንዋል ደረሰኝ ከብርሃንና ሰላም ህትመት ትዕዛዝ የጠየቃቹ ግብር ከፋዮች ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥርዎን (TIN) በማስገባት የህትመት ትዕዛዙ ያለበትን ደረጃ ማወቅ ትችላላችሁ ብሏል!
https://www.mor.gov.et/qr
https://www.mor.gov.et/qr
MOR
Ministry of Revenue Ethiopia
Official website of the Ministry of Revenue Ethiopia, Access tax services and information, Regulations, Proclamations, Directives, News
የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር አንድ መረጃ አውጥቷል!
በ2011 ዓም 1.6 ሚሊዮን የነበረው የንግድ ፍቃድ ወደ 4.6 ሚሊዮን አድጏል:: ይህም 288% እድገት ነው::
❇️ በአሁኑ ወቅት በሀገር አቀፍ ደረጃ 4 ሚሊዮን 670 ሺህ 135 በስራ ላይ ያሉ የንግድ ድርጅቶች (Active Businesses) የንግድ ፈቃድ አውጥተው በህጋዊ መንገድ እየሰሩ ይገኛሉ::
❇️ በበጀት ዓመቱ ስድስት ወራት ብቻ 371 ሺህ 818 አዳዲስ ነጋዴዎች አዲስ የንግድ ፈቃድ አውጥተው ወደ ስራ ገብተዋል።
❇️ ከ2011-2018 ዓ.ም ባለፉት ሰባት ዓመታት ውስጥ 98 ሺህ 799 የሚሆኑ ነጋዴዎች የንግድ ፈቃዳቸውን የመለሱ ወይም ወደ ሌላ የስራ መስክ ተሸጋግረዋል።
❇️ ይህ በአጠቃላይ 4,670,135 በአክቲቭ ንግድ ፈቃድ ውስጥ 98,799 ማለትም 2 ፐርሰንት ብቻ ፍቃድ የሠረዙ ናቸው፡፡
❇️ በፌደራል የንግድ ፈቃድ አውጥተው እየሰሩ ያሉ 219,601 ሲሆኑ ባሳለፍነው 6ወራት 11,661 አዲስ ያወጡ ሲሆን በተለያየ ምክንያት በ6ወሩ 2007 ነጋዴዎች ብቻ ፈቃድ የሰረዙ ናቸው፡፡
❇️ ባለፉት ሰባት አመታት የፌደራል የንግድ ፈቃድ የመለሱ 12,892 (5.8%) ብቻ ናቸው፡፡

👍8🤔4
የዕለቱን የመሸጫ እና የመግዣ የገበያ ዋጋ ተመልከቱ…
በተሻለ ዋጋ ምንዛሬ ለማግኘት ሮሃን ከመረጡ...
1. በሳር ቤት፡ አዳምስ ፓቪሊዮን፤
2. በካዛንቺስ፡ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት፤
3. በድሬዳዋ፡ ብሎሰም ሆቴል፤
- በ0956-555-333፣
- በ0991-332-000፣
- በ0960-444-333 ይደውሉ!
የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇
ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr
ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
በተሻለ ዋጋ ምንዛሬ ለማግኘት ሮሃን ከመረጡ...
1. በሳር ቤት፡ አዳምስ ፓቪሊዮን፤
2. በካዛንቺስ፡ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት፤
3. በድሬዳዋ፡ ብሎሰም ሆቴል፤
- በ0956-555-333፣
- በ0991-332-000፣
- በ0960-444-333 ይደውሉ!
የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇
ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr
ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
👏2
የኢራን መንግስት ለእያንዳንዱ ቤተሰብ የ10 ሚሊየን ሪያል ድጋፍ አቀረበ!
ነገር ግን እያንዳንዱ ቤተሰብ የቀረበለትን ድጋፍ አንቀበልም ብሏል!
ድሃው ኢራንያዊ 10 ሚሊየን ሪያል ድጋፍ ለምን አልቀበልም አለ?
የቀውስ ወቅት ኢኮኖሚ ትምህርት…https://youtu.be/P1V-KgTcuZE

የቀውስ ወቅት የኢኮኖሚ ፖሊሲ! ኢራንያዊ 10 ሚሊየን ሪያል ድጋፍ ለምን አንቀበልም አለ?
ይህ ቻናል ስለ ኢኮኖሚክስ አስተምሮት፤ በዓለም አቀፍ እና በሀገር አቀፍ ዙሪያ የኢኮኖሚ ትንታኔቶች፤ ስለ ቢዝነስ አዋጪነት ሁኔታ፤ በኢኮኖሚ ዙሪያ ስለተጻፉ መጻህፍት ዳሰሳ፤ በኢኮኖሚ ዙሪያ ውጤታማ ስለሆኑ ግለሰቦች፤ ካምፓኒዎች እና ሀገራት ልምድ የምናቀርብበት ነው፡፡
ኢኮኖሚክስን የተማሩም ሆነ በኢኮኖሚክስ ዙሪያ እውቀት እና መረጃ ለማግኘት የሚፈልጉ ሰዎች ሊወያዩበት የሚችሉበት ቻናል ነው!
ስለኢኮኖሚ…
ኢኮኖሚክስን የተማሩም ሆነ በኢኮኖሚክስ ዙሪያ እውቀት እና መረጃ ለማግኘት የሚፈልጉ ሰዎች ሊወያዩበት የሚችሉበት ቻናል ነው!
ስለኢኮኖሚ…
😱2
የፓትሪስ ሉሙምባ የኢኮኖሚ እሳቤዎች!
የገባው እውነት ዋጋ ያስከፈለው!
ከ65 ዓመታት በሙሉ ተጽኖ ያለው ባለራዕይ መሪ!
የአሁኗን አፍሪካ አይቶ ቢሆን ያዝን ነበር!
https://youtu.be/u0SGRNXeYWI
የገባው እውነት ዋጋ ያስከፈለው!
ከ65 ዓመታት በሙሉ ተጽኖ ያለው ባለራዕይ መሪ!
የአሁኗን አፍሪካ አይቶ ቢሆን ያዝን ነበር!
https://youtu.be/u0SGRNXeYWI
YouTube
የፓትሪስ ሉሙምባ የኢኮኖሚ እሳቤዎች! 65 ዓመት የቆየ ተፅኖ!
ድንቅ የኢኮኖሚ መፅሃፍትን የምንዳስስበት አዲስ ገፅ!
ኢኮኖሚስት ትኩረት የሚያደርገው ገበያዎች፣ ፖሊሲዎች እና የሰዎች ባህሪ እንዴት እንደሚቀረጽ ነው።
ስለዚህ በዚህ ቻናል የኢኮኖሚ ስርዓቶችን እንመረምራለሁ፣ ተጽዕኖ ፈጣሪ መጻሕፍትን እንዳስሳለን እና የኢኮኖሚ ንድፈ ሐሳቦችን ወደ እውነተኛው ዓለም የውሳኔ አሰጣጥ ማዕቀፎች እንተረጉማለን።
Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
ኢኮኖሚስት ትኩረት የሚያደርገው ገበያዎች፣ ፖሊሲዎች እና የሰዎች ባህሪ እንዴት እንደሚቀረጽ ነው።
ስለዚህ በዚህ ቻናል የኢኮኖሚ ስርዓቶችን እንመረምራለሁ፣ ተጽዕኖ ፈጣሪ መጻሕፍትን እንዳስሳለን እና የኢኮኖሚ ንድፈ ሐሳቦችን ወደ እውነተኛው ዓለም የውሳኔ አሰጣጥ ማዕቀፎች እንተረጉማለን።
Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
👏7👍3🙏2
#ለመረጃ: ዛሬ 15ኛ ዙር የብሔራዊ ባንክ የ70 ሚሊየን ዶላር ጨረታ የወጣበት ቀን ነው!
የበዓል ወቅት ከፍተኛ የገንዘብ እንቅስቃሴ ያለበት ነው!
የምንዛሬ ፍላጎት እና አቅርቦት ከእንቅስቃሴ ጋር አብሮ ይሄዳል!
ታዲያ ዛሬ የውጭ ሃገር ጉዞ ካለቦት ወይም በእጆ ያለውን ዓለም አቀፍ ገንዘብ በተሻለ ዋጋ በህጋዊ መንገድ ማግኘት ከፈለጉ...
ሮሃ ፎሬክስ ቢሮ...

👍5🤔2😱1