The Ethiopian Economist View
29.3K subscribers
723 photos
4 videos
197 files
1.33K links
Wase.belay12@gmail.com(0913243956)
Download Telegram
በትናትናው ዕለት ብሄራዊ ባንክ 500 ሚሊየን ዶላር ለባንኮች በጨረታ ቢያቀርብም ባንኮች ግን የነበራቸው ፍላጎት በ92 ሚሊየን ዶላር የበለጠ ነበር!

ይህ የሚያሳየው የባንኮች የዶላር ፍላጎት ትልቅ ነው!

ስለዚህ የምንዛሬ ፍላጎት እና አቅርቦት በገበያ ያለው እንቅስቃሴ ይቀጥላል!

ዛሬ በሮሃ የምንዛሬ ቢሮ ያለው ገበያ ተኮር የምንዛሬ ዋጋ....

1. በሳር ቤት፡ አዳምስ ፓቪሊዮን፤

2. በካዛንቺስ፡ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት፤

3. በድሬዳዋ፡ ብሎሰም ሆቴል፤

- በ0956-555-333፣
- በ0991-332-000፣
- በ0960-444-333 ይደውሉ!

የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇

ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr

ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
🙏1
#ለመረጃ፡ የሮሃ የግል የውጭ ምንዛሬ ቢሮ ዕለታዊ የገበያ ዋጋ!
በ2026 መጀመሪያ በአፍሪካ ጠንካራ ምንዛሬ ያላቸው 10 ሃገራት!

#ለማስታወስ፡ የምንዛሬ አቅም ማለት የኢኮኖሚ አቅም ማለት ብቻ አይደለም (የምንዛሬ ተመን የምንዛሬ ፖሊሲ (የገንዘብ ፖሊሲ) ውሳኔ ውጤትም ነው!

የፎርብስ መረጃ በአፍሪካ ቢዝነስ ኢንሳይደር!
#ለመረጃ: በእጁ ፌስታል ይዞ የተገኘ ከነገ ጀምሮ ይቀጣል! ሁሉንም አይነት ፌስታሎች: ጥቁር፣ ነጭ፣ ትናንሽ እና ትልልቅ ያጠቃልላል! ከ2,000 እስከ 5,000 ብር እንዳትቀጡ ተጠንቀቁ ተብሏል!
😱12🔥6👍2🤔1
#ለመረጃ: ኢትዮጵያ ከግል የቦንድ ባለቤቶች ጋር ደርሳው የነበረው በመርህ ደረጃ ላይ የተመሰረተ ስምምነት ቻይና እና ፈረንሳይ የሚመሩት የሁለትዮሽ አበዳሪዎች ኮሚቴ ስምምነቱን ከመረመረ በኋላ ውድቅ ማድረጉ ተገልጿል።

ለኢትዮጵያ ይህ መጥፎ ነው!
🤔5😱3👏1
የዕለተ ቅዳሜ በሮሃ የምንዛሬ ቢሮ ያለው ገበያ ተኮር የምንዛሬ ዋጋ....

1. በሳር ቤት፡ አዳምስ ፓቪሊዮን፤

2. በካዛንቺስ፡ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት፤

3. በድሬዳዋ፡ ብሎሰም ሆቴል፤

- በ0956-555-333፣
- በ0991-332-000፣
- በ0960-444-333 ይደውሉ!

የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇

ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr

ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
👍2
የIMF ሙሉ 126 ገፅ ሪፖርት .pdf
3 MB
የIMF ሙሉ 126 ገፅ ሪፖርቱ ማንበብ ለምትፈልጉ።
🙏15👍5
በ2026 መጀመሪያ በአፍሪካ ደካማ ምንዛሬ ያላቸው 10 ሃገራት!

#ለማስታወስ: ደካማ የምንዛሬ አቅም (ደካማ ጠቅላላ ኢኮኖሚ + የገንዘብ ፖሊሲ ውሳኔ) ውጤት ነው!

የፎርብስ መረጃ በአፍሪካ ቢዝነስ ኢንሳይደር!
👍3
የውጭ ምንዛሬን በሮሃ!

ለጉዞ የሚሆን የውጭ ሀገር ገንዘብ ይፈልጋሉ?

ወይስ በእጅዎ ያለውን ገንዘብ መመንዘር አስበዋል?

ወደ ሮሃ ዛሬዉኑ ይምጡ!

ማንኛውንም የውጭ አገር ገንዘብ እንገዛለን፤ እንሸጣለን

- በጥሬ ገንዘብ (Cash) ብቻ
- ፈጣን፣ አስተማማኝ እና ሙሉ በሙሉ ሕጋዊ

የዛሬውን የምንዛሬ ተመን ከሰንጠረዡ ላይ ይመልከቱ።

ይምጡና በልበ ሙሉነት ይመንዝሩ!

በሳር ቤት አዳምስ ፓቪሊዮን እንዲሁም በካዛንቺስ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት እና ድሬደዋ ብሎሰም ሆቴል ከመጡ ሁሉን ያገኛሉ!

አቅጣጫ እና መረጃ ለመጠየቅ የሚከተሉትን ስልኮች ይጠቀሙ
- በ0956-555-333፣
- በ0991-332-000፣
- በ0960-444-333 ይደውሉ!

የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇

ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr

ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
ኢትዮጲያ ከ IMF ጋር ያላትን የ4 ዓመት (48 ወራት) የሪፎርም የተራዘመ የብድር ስምምነት ወቅት ለማጠናቀቅ 5 ግምገማ ይቀራታል!

ላለፉት አንድ ዓመት ከግማሽ 4 ዙር ግምገማዎችን ያለፈች ሲሆን በየሂደቱ የተለቀቀላት የገንዘብ መጠን 2.183 ቢሊየን ዶላር ደርሷል (ከጠቅላላው 3.4 ቢሊየን ዶላር ውስጥ)!

በቀጣይ 5 ግምገማዎች የሚቀራት ሲሆን የጊዜ ሰሌዳው ሚያዚያ/2018፤ ጥቅምት/2019፤ ሚያዚያ/2019፤ ጥቅምት/2020 እና በመጨረሻ ሚያዚያ/2020 ይሆናል!

በእቅዱ መሰረት የሚካሄደውን ግምገማ የምታጠናቅቅ ከሆነ በየዙሩ 261 ሚሊየን ዶላር በድምር ቀሪ 1.3 ቢሊየን ዶላር ይቀራታል!

IMF እዳን የሚያስበው በ Special Drawing Right (SDR) ሲሆን አንድ SDR 1.3257 የአሜሪካ ዶላር አቻ ነው! በዚህ መሰረት የኢትዮጲያ ጠቅላላ የብድር ስምምነት (SDR 2.556 ቢሊየን ሲሆን 3.4 ቢሊየን ዶላር ነው)!
👍4😱3