The Ethiopian Economist View
29.3K subscribers
718 photos
4 videos
197 files
1.32K links
Wase.belay12@gmail.com(0913243956)
Download Telegram
የዕለተ ቅዳሜ በሮሃ የምንዛሬ ቢሮ ያለው ገበያ ተኮር የምንዛሬ ዋጋ....

1. በሳር ቤት፡ አዳምስ ፓቪሊዮን፤

2. በካዛንቺስ፡ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት፤

3. በድሬዳዋ፡ ብሎሰም ሆቴል፤

- በ0956-555-333፣
- በ0991-332-000፣
- በ0960-444-333 ይደውሉ!

የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇

ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr

ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
👍2
የIMF ሙሉ 126 ገፅ ሪፖርት .pdf
3 MB
የIMF ሙሉ 126 ገፅ ሪፖርቱ ማንበብ ለምትፈልጉ።
🙏15👍5
በ2026 መጀመሪያ በአፍሪካ ደካማ ምንዛሬ ያላቸው 10 ሃገራት!

#ለማስታወስ: ደካማ የምንዛሬ አቅም (ደካማ ጠቅላላ ኢኮኖሚ + የገንዘብ ፖሊሲ ውሳኔ) ውጤት ነው!

የፎርብስ መረጃ በአፍሪካ ቢዝነስ ኢንሳይደር!
👍3
የውጭ ምንዛሬን በሮሃ!

ለጉዞ የሚሆን የውጭ ሀገር ገንዘብ ይፈልጋሉ?

ወይስ በእጅዎ ያለውን ገንዘብ መመንዘር አስበዋል?

ወደ ሮሃ ዛሬዉኑ ይምጡ!

ማንኛውንም የውጭ አገር ገንዘብ እንገዛለን፤ እንሸጣለን

- በጥሬ ገንዘብ (Cash) ብቻ
- ፈጣን፣ አስተማማኝ እና ሙሉ በሙሉ ሕጋዊ

የዛሬውን የምንዛሬ ተመን ከሰንጠረዡ ላይ ይመልከቱ።

ይምጡና በልበ ሙሉነት ይመንዝሩ!

በሳር ቤት አዳምስ ፓቪሊዮን እንዲሁም በካዛንቺስ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት እና ድሬደዋ ብሎሰም ሆቴል ከመጡ ሁሉን ያገኛሉ!

አቅጣጫ እና መረጃ ለመጠየቅ የሚከተሉትን ስልኮች ይጠቀሙ
- በ0956-555-333፣
- በ0991-332-000፣
- በ0960-444-333 ይደውሉ!

የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇

ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr

ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
ኢትዮጲያ ከ IMF ጋር ያላትን የ4 ዓመት (48 ወራት) የሪፎርም የተራዘመ የብድር ስምምነት ወቅት ለማጠናቀቅ 5 ግምገማ ይቀራታል!

ላለፉት አንድ ዓመት ከግማሽ 4 ዙር ግምገማዎችን ያለፈች ሲሆን በየሂደቱ የተለቀቀላት የገንዘብ መጠን 2.183 ቢሊየን ዶላር ደርሷል (ከጠቅላላው 3.4 ቢሊየን ዶላር ውስጥ)!

በቀጣይ 5 ግምገማዎች የሚቀራት ሲሆን የጊዜ ሰሌዳው ሚያዚያ/2018፤ ጥቅምት/2019፤ ሚያዚያ/2019፤ ጥቅምት/2020 እና በመጨረሻ ሚያዚያ/2020 ይሆናል!

በእቅዱ መሰረት የሚካሄደውን ግምገማ የምታጠናቅቅ ከሆነ በየዙሩ 261 ሚሊየን ዶላር በድምር ቀሪ 1.3 ቢሊየን ዶላር ይቀራታል!

IMF እዳን የሚያስበው በ Special Drawing Right (SDR) ሲሆን አንድ SDR 1.3257 የአሜሪካ ዶላር አቻ ነው! በዚህ መሰረት የኢትዮጲያ ጠቅላላ የብድር ስምምነት (SDR 2.556 ቢሊየን ሲሆን 3.4 ቢሊየን ዶላር ነው)!
👍4😱3
#ለመረጃ: ብሔራዊ ባንክ በነገው ዕለት መደበኛ የ70 ሚሊየን ዶላር ጨረታ ያከናውናል!
👍10
#ለመረጃ: የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በ2018 ዓ.ም የመጀመሪያው ግማሽ ዓመት ሪፖርት!
ከፍተኛ ፍላጎት እና የዋጋ እድገት የተመዘገበበት ጨረታ!

ብሔራዊ ባንክ ዛሬ ባካሄደው የ17ኛ ዙር የ70 ሚሊየን ዶላር ጨረታ የአንድ የአሜሪካ ዶላር አማካይ ዋጋ 155.05 ብር ሆኗል!

በጨረታ የተገበያያ የዶላር መጠን 70 ሚሊየን ዶላር

ባንኮቹ በጨረታ ወቅት ለመግዛት ያሳዩት የዶላር ፎላጎት መጠን 127.25 ሚሊየን ዶላር

ዛሬ ለአንድ ዶላር የቀረበ ከፍተኛ ዋጋ ብር 155.05 ብር

ዛሬ ለአንድ ዶላር የቀረበ ዝቅተኛ ዋጋ ብር 154.81 ብር

አማካይ የዕለቱ የግብይት ለአንድ ዶላር ዋጋ ብር 155.05 ብር

በጨረታው ላይ የተሳተፉ ባንኮች ብዛት 19
በጨረታ ዶላር የደረሳቸው ባንኮች ብዛት 8

#ለመረጃ፡
16ኛ ዙር 500 ሚሊየን የዶላር አማካይ ዋጋ ብር 154.81 ነበር!

15ኛ ዙር 70 ሚሊየን የዶላር አማካይ ዋጋ ብር 154.92 ነበር!

14ኛ ዙር 70 ሚሊየን የዶላር አማካይ ዋጋ ብር 154.87 ነበር!

13ኛ ዙር 50 ሚሊየን የዶላር አማካይ ዋጋ በ154.47 ነበር!

12ኛ ዙር 50 ሚሊየን የዶላርአማካይ ዋጋ በ154.77 ነበር!

10ኛ ዙር 150 ሚሊየን የዶላር አማካይ ዋጋ ብር 154.3 ነበር!

9ኛ ዙር 150 ሚሊየን የዶላር አማካይ ዋጋ ብር 148.1 ነበር!

8ኛ ዙር 50 ሚሊየን የዶላርአማካይ ዋጋ ብር 138.2 ነበር!

7ኛ ዙር 50 ሚሊየን የዶላር አማካይ ዋጋ በ 136.6 ነበር!

6ኛ ዙር 50 ሚሊየን የዶላር አማካይ ዋጋ በ 134.9 ነበር!

5ኛ ዙር 60 ሚሊየን የዶላር አማካይ ዋጋ ብር 133.1 ነበር!

4ኛ ዙር 70 ሚሊየን የዶላር አማካይ ዋጋ ብር 132.9 ነበር!

3ኛ ዙር 50 ሚሊየን የዶላር አማካይ ዋጋ ብር 131.7 ነበር!

2ኛ ዙር 60 ሚሊየን የዶላር አማካይ ዋጋ በ 135.6 ነበር!

1ኛ ዙር 30 ሚሊየን የዶላር አማካይ ዋጋ በ 107.9 ነበር!
👍8🤔2🙏1
የውጭ ምንዛሬ ገበያው ሞቅ ብሏል! ታዲያ ይህ እድል እንዳያመልጥዎ!

የውጭ ምንዛሬ እየፈለጉ ነው? እንግዲያውስ ይህ ለእርስዎ ነው።

ሮሃ አሁንኑ የውጭ ምንዛሬ እየገዛና እየሸጠ ይገኛል!

ፈጣን፣ ህጋዊ እና በጥሬ ገንዘብ!

- ለጉዞ ምንዛሬ ለመግዛት?
- በእጅዎ ያለውን ምንዛሬ ለመመንዘር?

ፍላጎትና አቅርቦት በሚገናኙበት ትክክለኛው ቦታ ይገበያዩ።

የዛሬው የምንዛሬ ተመን እነሆ።

ወደ ሮሃ የምንዛሬ ቢሮዎች ጎራ ብለው ገበያው ሞቅ እንዳለ ተጠቀሙበት።

ሮሃ! የውጭ ምንዛሬ የሚንቀሳቀስበት ትክክለኛው ቦታ!

በሳር ቤት አዳምስ ፓቪሊዮን እንዲሁም በካዛንቺስ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊትና ድሬደዋ ብሎሰም ሆቴል ከመጡ ሁሉን ያገኛሉ!

አቅጣጫን ለመጠየቅ የሚከተሉትን ስልኮች ይጠቀሙ!

- በ251-956-555-333፣
- በ251-991-332-000፣
- በ251-960-444-333፣

የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል የሮሃን የምህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከታተሉ !

ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr
ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
የኢትዮጲያ የ6 ወር የውጭ ምንዛሬ ግኝት 18.5 ቢሊየን ዶላር (ጠ/ሚ ዐብይ አሕመድ )

👉 ከቁሳቁስ ንግድ 5.1 ቢሊየን ዶላር
👉 ከአገልግሎት ንግድ 4.5 ቢሊየን ዶላር
👉 ከሃዋላ 4.6 ቢሊየን ዶላር
👉 ከውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት 2.3 ቢሊየን ዶላር
👉 ከብድር/ከርዳታ 2 ቢሊየን ዶላር

የ6 ወር የውጭ ሸመታ ወጪ (Import) 11.3 ቢሊየን ዶላር
👍12🤔6
የጥር 28 በግል የምንዛሬ ቢሮ የምንዛሬ የገበያ ዋጋ መረጃ!

ማንኛውም ዓለም አቀፍ ገንዘብ ለመግዛት እና ለመሸጥ የተሻለ ዋጋ በሚያቀርቡት በብሄራዊ ባንክ ፍቃድ ከተሰጣቸው እንደ ሮሃ ባሉ የግል የውጭ ምንዛሬ ቢሮዎች ይጠቀሙ!

1. በሳር ቤት፡ አዳምስ ፓቪሊዮን፤

2. በካዛንቺስ፡ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት፤

3. በድሬዳዋ፡ ብሎሰም ሆቴል፤

- በ0956-555-333፣
- በ0991-332-000፣
- በ0960-444-333 ይደውሉ!

የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇

ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr

ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
#ለመረጃ፡ ፕሬዚደንት ትራምፕ የአጎዋ ስምምነትን ለአንድ ዓመት አራዝሟል!

ከሰሃራ በታች ያሉ የአፍሪካ ሀገራት ምርቶቻቸውን ያለ ቀረጥ ወደ አሜሪካ ገበያ እንዲያስገቡ የሚፈቅደውን የ"አጎዋ" ስምምነት እስከ ታኅሣሥ 10 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ እንዲራዘም ተወስኗል።

ኢትዮጵያ ግን የተጣለባት እገዳ ባለመነሳቱ አሁንም ከጥቅሙ ውጭ ሆና ትገኛለች።
🤔2😱2