The Ethiopian Economist View
29.3K subscribers
723 photos
4 videos
197 files
1.33K links
Wase.belay12@gmail.com(0913243956)
Download Telegram
#ለመረጃ: ብሔራዊ ባንክ በነገው ዕለት መደበኛ የ70 ሚሊየን ዶላር ጨረታ ያከናውናል!
👍10
#ለመረጃ: የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በ2018 ዓ.ም የመጀመሪያው ግማሽ ዓመት ሪፖርት!
ከፍተኛ ፍላጎት እና የዋጋ እድገት የተመዘገበበት ጨረታ!

ብሔራዊ ባንክ ዛሬ ባካሄደው የ17ኛ ዙር የ70 ሚሊየን ዶላር ጨረታ የአንድ የአሜሪካ ዶላር አማካይ ዋጋ 155.05 ብር ሆኗል!

በጨረታ የተገበያያ የዶላር መጠን 70 ሚሊየን ዶላር

ባንኮቹ በጨረታ ወቅት ለመግዛት ያሳዩት የዶላር ፎላጎት መጠን 127.25 ሚሊየን ዶላር

ዛሬ ለአንድ ዶላር የቀረበ ከፍተኛ ዋጋ ብር 155.05 ብር

ዛሬ ለአንድ ዶላር የቀረበ ዝቅተኛ ዋጋ ብር 154.81 ብር

አማካይ የዕለቱ የግብይት ለአንድ ዶላር ዋጋ ብር 155.05 ብር

በጨረታው ላይ የተሳተፉ ባንኮች ብዛት 19
በጨረታ ዶላር የደረሳቸው ባንኮች ብዛት 8

#ለመረጃ፡
16ኛ ዙር 500 ሚሊየን የዶላር አማካይ ዋጋ ብር 154.81 ነበር!

15ኛ ዙር 70 ሚሊየን የዶላር አማካይ ዋጋ ብር 154.92 ነበር!

14ኛ ዙር 70 ሚሊየን የዶላር አማካይ ዋጋ ብር 154.87 ነበር!

13ኛ ዙር 50 ሚሊየን የዶላር አማካይ ዋጋ በ154.47 ነበር!

12ኛ ዙር 50 ሚሊየን የዶላርአማካይ ዋጋ በ154.77 ነበር!

10ኛ ዙር 150 ሚሊየን የዶላር አማካይ ዋጋ ብር 154.3 ነበር!

9ኛ ዙር 150 ሚሊየን የዶላር አማካይ ዋጋ ብር 148.1 ነበር!

8ኛ ዙር 50 ሚሊየን የዶላርአማካይ ዋጋ ብር 138.2 ነበር!

7ኛ ዙር 50 ሚሊየን የዶላር አማካይ ዋጋ በ 136.6 ነበር!

6ኛ ዙር 50 ሚሊየን የዶላር አማካይ ዋጋ በ 134.9 ነበር!

5ኛ ዙር 60 ሚሊየን የዶላር አማካይ ዋጋ ብር 133.1 ነበር!

4ኛ ዙር 70 ሚሊየን የዶላር አማካይ ዋጋ ብር 132.9 ነበር!

3ኛ ዙር 50 ሚሊየን የዶላር አማካይ ዋጋ ብር 131.7 ነበር!

2ኛ ዙር 60 ሚሊየን የዶላር አማካይ ዋጋ በ 135.6 ነበር!

1ኛ ዙር 30 ሚሊየን የዶላር አማካይ ዋጋ በ 107.9 ነበር!
👍8🤔2🙏1
የውጭ ምንዛሬ ገበያው ሞቅ ብሏል! ታዲያ ይህ እድል እንዳያመልጥዎ!

የውጭ ምንዛሬ እየፈለጉ ነው? እንግዲያውስ ይህ ለእርስዎ ነው።

ሮሃ አሁንኑ የውጭ ምንዛሬ እየገዛና እየሸጠ ይገኛል!

ፈጣን፣ ህጋዊ እና በጥሬ ገንዘብ!

- ለጉዞ ምንዛሬ ለመግዛት?
- በእጅዎ ያለውን ምንዛሬ ለመመንዘር?

ፍላጎትና አቅርቦት በሚገናኙበት ትክክለኛው ቦታ ይገበያዩ።

የዛሬው የምንዛሬ ተመን እነሆ።

ወደ ሮሃ የምንዛሬ ቢሮዎች ጎራ ብለው ገበያው ሞቅ እንዳለ ተጠቀሙበት።

ሮሃ! የውጭ ምንዛሬ የሚንቀሳቀስበት ትክክለኛው ቦታ!

በሳር ቤት አዳምስ ፓቪሊዮን እንዲሁም በካዛንቺስ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊትና ድሬደዋ ብሎሰም ሆቴል ከመጡ ሁሉን ያገኛሉ!

አቅጣጫን ለመጠየቅ የሚከተሉትን ስልኮች ይጠቀሙ!

- በ251-956-555-333፣
- በ251-991-332-000፣
- በ251-960-444-333፣

የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል የሮሃን የምህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከታተሉ !

ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr
ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
የኢትዮጲያ የ6 ወር የውጭ ምንዛሬ ግኝት 18.5 ቢሊየን ዶላር (ጠ/ሚ ዐብይ አሕመድ )

👉 ከቁሳቁስ ንግድ 5.1 ቢሊየን ዶላር
👉 ከአገልግሎት ንግድ 4.5 ቢሊየን ዶላር
👉 ከሃዋላ 4.6 ቢሊየን ዶላር
👉 ከውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት 2.3 ቢሊየን ዶላር
👉 ከብድር/ከርዳታ 2 ቢሊየን ዶላር

የ6 ወር የውጭ ሸመታ ወጪ (Import) 11.3 ቢሊየን ዶላር
👍12🤔6
የጥር 28 በግል የምንዛሬ ቢሮ የምንዛሬ የገበያ ዋጋ መረጃ!

ማንኛውም ዓለም አቀፍ ገንዘብ ለመግዛት እና ለመሸጥ የተሻለ ዋጋ በሚያቀርቡት በብሄራዊ ባንክ ፍቃድ ከተሰጣቸው እንደ ሮሃ ባሉ የግል የውጭ ምንዛሬ ቢሮዎች ይጠቀሙ!

1. በሳር ቤት፡ አዳምስ ፓቪሊዮን፤

2. በካዛንቺስ፡ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት፤

3. በድሬዳዋ፡ ብሎሰም ሆቴል፤

- በ0956-555-333፣
- በ0991-332-000፣
- በ0960-444-333 ይደውሉ!

የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇

ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr

ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
#ለመረጃ፡ ፕሬዚደንት ትራምፕ የአጎዋ ስምምነትን ለአንድ ዓመት አራዝሟል!

ከሰሃራ በታች ያሉ የአፍሪካ ሀገራት ምርቶቻቸውን ያለ ቀረጥ ወደ አሜሪካ ገበያ እንዲያስገቡ የሚፈቅደውን የ"አጎዋ" ስምምነት እስከ ታኅሣሥ 10 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ እንዲራዘም ተወስኗል።

ኢትዮጵያ ግን የተጣለባት እገዳ ባለመነሳቱ አሁንም ከጥቅሙ ውጭ ሆና ትገኛለች።
🤔2😱2
በሪልስቴት ገበያ ውስጥ መጀመሪያ ቤቱን ሳይሆን ውሉን እንደሚገዙት ያውቃሉ?

የቤት ግዢ ውል (የሽያጭ ውል) ከመፈረምዎ በፊት ዋና ዋና የሚባሉትን ነጥቦች በሚገባ ማረጋገጥ ይኖርብዎታል።

ሊያዩዋቸው የሚገቡ ወሳኝ ነጥቦች፦

-የባለቤትነት ማረጋገጫ (ካርታ)
-የንብረቱ ዝርዝር መግለጫ
-የክፍያ ሁኔታ.........በዋነኛ ይጠቀሳሉ!

የቃል ይረሳል፣ የጽሑፍ ይወረሳል ብሎ የሚያምነው ድርጅታችን ሁሌም በግልፅነት የተመሰረተ ነው።

መኖርያ አፓርትመንቶችን ለማግኘት ወይም ስለ ቤት ግዢ ውል ግልጽ ያልሆነልዎት ነገር ካለ እኛ እናግዝዎታለን።

https://www.tiktok.com/@medeladeltrading/video/7603390238064528648


📞0969211919 ይደውሉ።


በምቾት ይኑሩ።



Connect with us
Facebook | Telegram | Instagram | Youtube |  Twitter(x) | LinkedIn | Tiktok
👍1
የጥር 29 በግል የምንዛሬ ቢሮ የምንዛሬ የገበያ ዋጋ መረጃ!

ማንኛውም ዓለም አቀፍ ገንዘብ ለመግዛት እና ለመሸጥ የተሻለ ዋጋ በሚያቀርቡት በብሄራዊ ባንክ ፍቃድ ከተሰጣቸው እንደ ሮሃ ባሉ የግል የውጭ ምንዛሬ ቢሮዎች ይጠቀሙ!

1. በሳር ቤት፡ አዳምስ ፓቪሊዮን፤

2. በካዛንቺስ፡ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት፤

3. በድሬዳዋ፡ ብሎሰም ሆቴል፤

- በ0956-555-333፣
- በ0991-332-000፣
- በ0960-444-333 ይደውሉ!

የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇

ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr

ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
🙏1👌1
#ለመረጃ፡ የጉምሩክ ኮሚሽን በአስመጪዎች እና በጉምሩክ አስተላላፊዎች መካከል የሚደረግ የትኛውም ውክልና በሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ኤጀንሲ ካልተረጋገጠ አላስተናግድም ብሏል!
👍2
የዕለተ ቅዳሜ እና የጥር ወር መጨረሻ የምንዛሬ የገበያ ዋጋ!

ማንኛውም ዓለም አቀፍ ገንዘብ ለመግዛት እና ለመሸጥ የተሻለ ዋጋ በሚያቀርቡት በብሄራዊ ባንክ ፍቃድ ከተሰጣቸው እንደ ሮሃ ባሉ የግል የውጭ ምንዛሬ ቢሮዎች ይጠቀሙ!

አገልግሎት ለማግኘት...

1. በሳር ቤት፡ አዳምስ ፓቪሊዮን፤

2. በካዛንቺስ፡ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት፤

3. በድሬዳዋ፡ ብሎሰም ሆቴል፤

- በ0956-555-333፣
- በ0991-332-000፣
- በ0960-444-333 ይደውሉ!

የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇

ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr

ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
#መግለጫ! ግራ መጋባት መኖሩን በመረዳት ብሔራዊ ባንክ በተመረጡ የገቢ ዕቃዎች ላይ የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን አመላካች ዋጋዎችን ዙሪያ ማብራሪያ ሰጥቷል!