The Ethiopian Economist View
29.3K subscribers
718 photos
4 videos
197 files
1.32K links
Wase.belay12@gmail.com(0913243956)
Download Telegram
ዛሬ የቅዳሜ የገበያ የምንዛሬ ዋጋ የውጭ ምንዛሬ በተሻለ ዋጋ ለመግዛት ጥሩ አጋጣሚ ነው!

ሮሃ የምንዛሬ ቢሮ...

1. በሳር ቤት፡ አዳምስ ፓቪሊዮን፤

2. በካዛንቺስ፡ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት፤

3. በድሬዳዋ፡ ብሎሰም ሆቴል፤

- በ0956-555-333፣
- በ0991-332-000፣
- በ0960-444-333 ይደውሉ!

የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇

ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr

ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
#ለመረጃ: ብሔራዊ ባንክ በመደበኛ ፕሮግራሙ ለየካቲት 24 (20ኛ ዙር) የሚከፋፈል የ70 ሚሊየን ዶላር ጨረታ እንዳለው አስቀድሞ አውጥቷል!
🔥3
እንኳን ለ130ኛው የአድዋ ድል በዓል አደረሳችሁ! አባቶቻችን በአንድነት ምን ማሳካት እንደሚቻል ያስተማሩባት ቀን ነች!
🔥10🙏5🤔1
ዛሬ ብሔራዊ ባንክ 70 ሚሊየን ዶላር በጨረታ ያከፋፍላል!

የገበያ የምንዛሬ ዋጋ ተፅኖ የሚፈጠርበት በብዙ ምክንያት ነው!

ሮሃ የምንዛሬ ቢሮ ለዕለቱ የተመነው የገበያ የምንዛሬ ዋጋ ከላይ ተያይዟል!

1. በሳር ቤት፡ አዳምስ ፓቪሊዮን፤

2. በካዛንቺስ፡ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት፤

3. በድሬዳዋ፡ ብሎሰም ሆቴል፤

- በ0956-555-333፣
- በ0991-332-000፣
- በ0960-444-333 ይደውሉ!

የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇

ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr

ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
በ10 ቀን ውስጥ ከ2 ብር በላይ ብር የተዳከመበት ጨረታ!

ብሔራዊ ባንክ ዛሬ ባካሄደው የ20ኛ ዙር የ70 ሚሊየን ዶላር ጨረታ የአንድ የአሜሪካ ዶላር አማካይ ዋጋ 155.94 ብር ሆኗል!

በጨረታ የተገበያያ የዶላር መጠን 70 ሚሊየን ዶላር

ባንኮቹ በጨረታ ወቅት ለመግዛት ያሳዩት የዶላር ፎላጎት መጠን 177.12 ሚሊየን ዶላር

ዛሬ ለአንድ ዶላር የቀረበ ከፍተኛ ዋጋ ብር 156.05ብር

ዛሬ ለአንድ ዶላር የቀረበ ዝቅተኛ ዋጋ ብር 153.88 ብር

አማካይ የዕለቱ የግብይት ለአንድ ዶላር ዋጋ ብር 155.94 ብር

በጨረታው ላይ የተሳተፉ ባንኮች ብዛት 20
በጨረታ ዶላር የደረሳቸው ባንኮች ብዛት 9

#ለመረጃ፡

በየካቲት 14 በተካሄደው የ19ኛ ዙር 500 ሚሊየን ዶላር ጨረታ አማካይ ዋጋ 153.25 ብር ነበር!

በየካቲት 10  የ18ኛ ዙር 70 ሚሊየን ዶላር ጨረታ አማካይ ዋጋ 155.12 ብር ነበር!
👍5
Investment-Incentive-Reg- 586 -2018.pdf
1 MB
ለኢንቨስትመንት ስለሚሰጥ የቀረጥና ታክስ ማበረታቻ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ 586/2018.- 50 ገፅ በነጋሪት ጋዜጣ የካቲት 16/2018 ታትሟል።

ከዚህ በፊት የነበረው የኢንቨስትመንት ማበረታቻ ደንብ ቁጥር 517/2014 (እንደተሻሻለ) በዚህ ደንብ ተሽሯል።

በኢንቨስትመንት የተሰማራችሁ በርካታ ለውጦች ስላሉት አንብባችሁ እንድትጠቀሙበት ከላይ ሙሉ ሰነዱን አስቀምጫለሁ!
👏8
የገበያ ዋጋ እየቀነሰ ነው....

ምንዛሬ ለመግዛት ላሰቡ አሁን ትክክለኛው ጊዜ ነው።

ሮሃ የምንዛሬ ቢሮ...

1. በሳር ቤት፡ አዳምስ ፓቪሊዮን፤

2. በካዛንቺስ፡ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት፤

3. በድሬዳዋ፡ ብሎሰም ሆቴል፤

- በ0956-555-333፣
- በ0991-332-000፣
- በ0960-444-333 ይደውሉ!

የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇

ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr

ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
አዲስ የገቢ ግብር ደንብ ማሻሻያ.pdf
9.4 MB
የገቢ ግብር ደንብ ማሻሻያ ሙሉ ረቂቅን በማንበብ አስተያየት መስጠት ለምትፈልጉ ከላይ ተቀምጧል!

የደንቡ ረቂቅ ሕግ ሆኖ ከመጽደቁ በፊት መጋቢት 01 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3 ጀምሮ በገንዘብ ሚኒስቴር ግቢ በአካል በመገኘት አስተያየታችሁን እንድትሰጡ ተጋብዛችኋል!
👍11
የመካከለኛው ምስራቅ ቀጠና የግጭት ስጋት  ውስጥ መሆኑ ለውጭ ምንዛሬ ያለ ፍላጎትን እየለወጠው ነው!

ሮሃ የምንዛሬ ቢሮ ለዕለቱ የተመነው የገበያ የምንዛሬ ዋጋ ከላይ ተያይዟል!

1. በሳር ቤት፡ አዳምስ ፓቪሊዮን፤

2. በካዛንቺስ፡ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት፤

3. በድሬዳዋ፡ ብሎሰም ሆቴል፤

- በ0956-555-333፣
- በ0991-332-000፣
- በ0960-444-333 ይደውሉ!

የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇

ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr

ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
👌1
#ለመረጃ: ከኪራይ በሚገኝ ገቢ ላይ ተፈጻሚ የሚሆኑ ምጣኔዎች በወር ከ2,000 ብር በታች ቤት የሚያከራ ሰው ብቻ ግብር አይከፍልም!
😱6👍2
የምንዛሬ ዋጋ በተከታታይ እየቀነሰ በመሆኑ: ይህንን አጋጣሚ ተጠቀሙበት!