The Ethiopian Economist View
29.3K subscribers
723 photos
4 videos
197 files
1.33K links
Wase.belay12@gmail.com(0913243956)
Download Telegram
በብሔራዊ ባንክ የሚመራው የገንዘብ ፖሊሲ ኮሚቴ በዚህ ወር መጨረሻ ወይም ቀደም ብሎ 6ኛ ዙር ስብሰባ የማድረግ ቀጠሮ አለው!

በዋናነት የሚጠበቀው ውሳኔ በባንኮች የሚቀርበው የብድር እድገት ገደብ አሁናዊ ጣሪያ 24 በመቶ እንዴት ሊሆን ይችላል ነው!

የውሳኔ ሃሳቦቹ: የብድር እድገት ገደቡ ባለበት 24 በመቶ ይቀጥላል፤ ከ24 በመቶ በተወሰነ መጠን ከፍ ይላል ወይም ገደቡ ሙሉ ለሙሉ ይነሳል ነው!

በቴሌግራም https://t.me/WaseAlpha/3075 ከሰበሰብነው የ481 ሰዎች ድምፅ አብዛኛው 41 ከመቶዎቹ  ከ24 ከመቶ ከፍ ሊደረግ ይችላል ሲሉ 37% በመቶዎቹ የብድር እድገት ገደቡ ለተጨማሪ ወራት ባለበት እንዲቀጥል ሊወሰን እንደሚችል ያምናሉ!
መንግስት የየካቲት ወር የዋጋ ንረት 9.7% ደርሷል ብሏል! ይህንን ቁጥር ታምኑበታላችሁ?
Final Results
17%
አምንበታለሁ!
83%
አላምንበትም!
🤔15
ዛሬ ቅዳሜ ነው: የተሻለ የምንዛሬ ዋጋ ቀርቧል: ይህንን አጋጣሚ ተጠቀሙበት!

ሮሃ የምንዛሬ ቢሮ ለዕለቱ የተመነው የገበያ የምንዛሬ ዋጋ ከላይ ተያይዟል!

1. በሳር ቤት፡ አዳምስ ፓቪሊዮን፤

2. በካዛንቺስ፡ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት፤

3. በድሬዳዋ፡ ብሎሰም ሆቴል፤

- በ0956-555-333፣
- በ0991-332-000፣
- በ0960-444-333 ይደውሉ!

የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇

ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr

ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
#ለመረጃ: በአዲስ አበባ ከተማ ከነገ ሰኞ መጋቢት 7/2018 ዓ.ም ጀምሮ የትራንስፖርት ታሪፍ ላይ ጭማሪ ተደርጓል!
🤔1😱1
#ለመረጃ: "የመካከለኛው ምሥራቅ ችግር ተፈትቶ ወደ መደበኛው የነዳጅ አቅርቦት ሥርዓት እስክንመለስ ድረስ ነዳጅን በቁጠባና ለመሠረታዊ ነገሮች ቅድሚያ በመስጠት መጠቀም ይኖርብናል" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ!
🔥14🤔7👍3
#ለመረጃ: ብሔራዊ ባንክ በነገው ዕለት መጋቢት 8 የ21ኛ ዙር መደበኛ የ70 ሚሊየን ዶላር ጨረታ እንደሚያካሂድ አሳውቋል!
👏3👍1
የዛሬ 15 ቀን የአንድ የአሜሪካ ዶላር የጨረታ አማካይ ዋጋ 155.94 ብር ነበር! ኢኮኖሚው በብዙ ሁኔታዎች ውስጥ እያለፈ በመሆኑ ዛሬ በሚካሄደው የዶላር ጨረታ የአንድ የአሜሪካ ዶላር ዋጋ ከ155.94 ብር ከፍ ይላል ወይስ ዝቅ ይላል ብላችሁ ታስባላችሁ?
Final Results
40%
ዝቅ ይላል (< 155.94 ብር)
60%
ከፍ ይላል (> 155.94 ብር)
🙏2😱1
ዛሬ 70 ሚሊየን ዶላር በጨረታ ለባንኮች ይከፋፈላል:

የገበያ አቅርቦት እና ፍላጎትን መሰረት ባደረገ መልኩ ሮሃ የምንዛሬ ቢሮ የዕለቱን የገበያ የምንዛሬ ዋጋ ከላይ አያይዟል!

1. በሳር ቤት፡ አዳምስ ፓቪሊዮን፤

2. በካዛንቺስ፡ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት፤

3. በድሬዳዋ፡ ብሎሰም ሆቴል፤

- በ0956-555-333፣
- በ0991-332-000፣
- በ0960-444-333 ይደውሉ!

የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇

ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr

ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
🤔1
የነዳጅ ዋጋ መወደዱን ተከትሎ የእስያ ሀገራትም ጥብቅ የቁጠባ እርምጃዎችን እየወሰዱ ይገኛሉ.....

#ሲሪላንካ: የስራ ቀናት ወደ 4 ቀናት ዝቅ ብሏል (ነዳጅ ለመቆጠብ ረቡዕን የእረፍት ቀን ሆኗል)።

#ታይላንድ፡ ሰዎች የአየር ማቀዝቀዣ (AC) ወጪ ለመቀነስ ቲሸርቶች እንዲለብሱ....

#ማይናማር፡ የግል ተሽከርካሪዎች እንደ ታርጋ ቁጥራቸው በየተራ ቀናት ብቻ እንዲንቀሳቀሱ....

#ፊሊፒንስ: የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች ሠራተኞች በሳምንት ቢያንስ አንድ ቀን ከቤት እንዲሠሩ፤ በመንግሥት ዘርፍ አስፈላጊ ያልሆኑ ጉዞዎች እንዲታገዱ፤ ለባጃጅ አሽከርካሪዎች የነዳጅ ዋጋ እንዲቋቋሙ የገንዘብ ድጋፍ ማድረግ...

#ቪየትናም: ዜጎች በቤታቸው እንዲቆዩ፤ ብስክሌት እንዲነዱ፣ መኪናን በጋራ እንዲጠቀሙ፣ የሕዝብ ትራንስፖርትን እንዲጠቀሙ እና የግል ተሽከርካሪ አጠቃቀም እንዲገደብ....

መረጃው ከቲክቫ ነው!
👍18🤔1
ከፍተኛ የዶላር ፍላጎት የታየበት ጨረታ!

ብሔራዊ ባንክ ዛሬ ባካሄደው የ21ኛ ዙር የ70 ሚሊየን ዶላር ጨረታ የአንድ የአሜሪካ ዶላር አማካይ ዋጋ 157.46 ብር ሆኗል!

በጨረታ የተገበያያ የዶላር መጠን 70 ሚሊየን ዶላር

ባንኮቹ በጨረታ ወቅት ለመግዛት ያሳዩት የዶላር ፎላጎት መጠን 241.52 ሚሊየን ዶላር

ዛሬ ለአንድ ዶላር የቀረበ ከፍተኛ ዋጋ ብር 158.50ብር

ዛሬ ለአንድ ዶላር የቀረበ ዝቅተኛ ዋጋ ብር 154.50 ብር

አማካይ የዕለቱ የግብይት ለአንድ ዶላር ዋጋ ብር 157.46 ብር

በጨረታው ላይ የተሳተፉ ባንኮች ብዛት 30
በጨረታ ዶላር የደረሳቸው ባንኮች ብዛት 9

#ለመረጃ፡

በየካቲት 24 በተካሄደው የ20ኛ ዙር 70 ሚሊየን ዶላር ጨረታ አማካይ ዋጋ 155.94 ብር ነበር!

በየካቲት 14 በተካሄደው የ19ኛ ዙር 500 ሚሊየን ዶላር ጨረታ አማካይ ዋጋ 153.25 ብር ነበር!

በየካቲት 10 የ18ኛ ዙር 70 ሚሊየን ዶላር ጨረታ አማካይ ዋጋ 155.12 ብር ነበር!


The Ethiopian Economist View ላይ 598 ሰዎች አስተያየት በሰጡበት https://t.me/WaseAlpha/3093 አብዛኛው 60% ሰዎች የምንዛሬ ዋጋ እንደሚጨምር ይጠብቁ ነበር!
👍4😱2
FInancial-Stability-Report_MARCH_2026.pdf
12 MB
የኢትዮጲያ ብሔራዊ ባንከ 3ኛውን የፋይናንስ መረጋጋት ሪፖርት አውጥቷል! Financial Stability Report!

ጠቅላላ ሪፖርቱ 62 ገጽ ሲሆን በውስጡ ሀገር አቀፍ እና ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ሁኔታ፤ የፋይናንስ ዘርፉ የመረጋጋት እና የአደጋ ሁኔታ፤ የኢትዮጲያ የፋይናንስ ስርዓት ሁኔታ እና ኢኮኖሚው ውስጥ ስለሚስተዋሉ ስጋቶች አቅርቧል ሰነዱን ማንበብ ለምትፈልጉ ከላይ አለ!
👍11👏2😱2🙏1