The Ethiopian Economist View
29.3K subscribers
721 photos
4 videos
197 files
1.33K links
Wase.belay12@gmail.com(0913243956)
Download Telegram
የኢትዮጲያ ገበያ ግማሽ ቢሊየን ዶላር በጨረታ አግኝቷል! ነገር ግን አሁንም የባንኮች የምንዛሬ ፍላጎት በእጥፍ ይበልጣል!

ከጨረታ በኋላ የግል የምንዛሬ ቢሮ የገበያ ዋጋ ከላይ ተያይዟል!

ለውጭ ሀገር ማንኛውም ጉዞ እና በእጆ ያለውን ማንኛውም ዓለም አቀፍ ገንዘብ ለመመንዘር!

👉 በሳር ቤት አዳምስ ፓቪሊዮን!

👉 በካዛንቺስ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት!

👉 ድሬደዋ ብሎሰም ሆቴል ከመጡ ሁሉን ያገኛሉ!

አቅጣጫን ለመጠየቅ የሚከተሉትን ስልኮች ይጠቀሙ!

- በ251-956-555-333፣
- በ251-991-332-000፣
- በ251-960-444-333፣

ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr

ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
#ለመረጃ፡ በተሻሻለው አዋጅ ደረሰኝ ሊሰጥ ሲገባ ያልሰጠ ማንኛውም ታክስ ከፋይ ለገዢ ባልሰጠው በእያንዳንዱ ደረሰኝ ብዛት ብር 100,000 ቅጣት ይቀጣል (በነባሩ አዋጅ ቅጣቱ ከ25ሺ እስከ 50ሺ ነበር)፡፡
👍10
የተሻለ ምንዛሬ ማግኘት ኢንቨስትመንት ነው!

ለውጭ ሀገር ጉዞ እና በእጆ ያለውን ማንኛውም ዓለም አቀፍ ገንዘብ ለመመንዘር!

በብሔራዊ ባንክ ፍቃድ ከተሰጠው ሮሃ የግል የምንዛሬ ቢሮ!

👉 በሳር ቤት አዳምስ ፓቪሊዮን!

👉 በካዛንቺስ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት!

👉 ድሬደዋ ብሎሰም ሆቴል ከመጡ ሁሉን ያገኛሉ!

አቅጣጫን ለመጠየቅ የሚከተሉትን ስልኮች ይጠቀሙ!

- በ251-956-555-333፣
- በ251-991-332-000፣
- በ251-960-444-333፣

ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr

ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
#ጥሩ እርምጃ: የብሉምበርግ ሚዲያ ኢኒሼቲቭ አፍሪካ (BMIA) ከአዲስ አበባ እና ዩኒቲ ዩኒቨርሲቲዎች ጋር በመተባበር ያሰለጥናቸውን 101 #የፋይናንስ_ጋዜጠኝነት ባለሙያዎችን አስመርቋል።

"ተመራቂዎች ውስብስብ የኢኮኖሚ ጉዳዮችን ለዜጎች፣ ለባለሀብቶችና ለፖሊሲ አውጪዎች ግልጽ በሆነ መንገድ ተርጉመው ማቅረብ አለባቸው" (የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ፕሬዜዳንት ​ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር)።
🔥12
ሰኞ የእቅድ እና የተግባር ቀን ነው! በእቅዶ እና በውሳኔዎ የምንዛሬ ጉዳይ ካለ.....

ዶላርን በብሔራዊ ባንክ ከተፈቀደለት ተቋም በተመጣጣኝ ዋጋ ይግዙ።

- አነስተኛ የአገልግሎት ክፍያ!

- ጥሩ መስተንግድዎ!

- ሁሉንም ዋና ዋና የዉጪ ሃገራት ገንዘቦች!

ከሮሃ ምንዛሬ ቢሮዎች ያግኙ!

👉 በሳር ቤት አዳምስ ፓቪሊዮን!

👉 በካዛንቺስ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት!

👉 ድሬደዋ ብሎሰም ሆቴል ከመጡ ሁሉን ያገኛሉ!

አቅጣጫን ለመጠየቅ የሚከተሉትን ስልኮች ይጠቀሙ!

- በ251-956-555-333፣
- በ251-991-332-000፣
- በ251-960-444-333፣

ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr

ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/Dcn/
🙏2
ለአስመጪዎች አስቸጋሪዎቹ መመሪያዎች ተሻሻሉ!

ብሔራዊ ባንክ ቢሮክራሲ እየቀነሰ ነው!

አዲስ መረጃ....https://youtu.be/V9e-bcm5ymU
👍1
#ለመረጃ: የኢትዮ ቴሌኮም አክስዮኖች በካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ሊስት ስለተደረገ ባለአክስዮኖች አክስዮኖቻቸውን መሸጥ ማዘዋወር እንዲሁም ማስተዳደር ይችላሉ!
🙏4👍1
#ለመረጃ: ወደ ቻይና ሕዝባዊ ሪፐብሊክ የሚላኩ ምርቶች የወጪ ንግድ (EXPORT) ፈቃድ በሁሉም ባንኮች እንዲሰጥ ተወሰነ (በመጀመሪያ ፍቃዱ ይሰጥ የነበረው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብቻ ነበር)!
👏3
አፍሪካ ውስጥ የኑሮ ጥራት ያለባቸው 6 ሃገራት!

ትክክለኛ የኢኮኖሚ እድገት መለኪያ.....https://youtu.be/tS3kYf2tVPI
👍3
መሸጥ እና መግዛት ተፈቀደ!

ኢትዮ ቴሌኮም በኢትዮጵያ የሰነደ ሙአለ ነዋይ ገበያ ተመዘገበ!

ለአክሲዮን ገዥ እና ሻጭ መረጃ.......https://youtu.be/bjd3IMy3rEA
👍1
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ወገኖች!

እንኳን ለኢድ አል አደሃ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

ኢድ ሙባረክ!
👍11
ተጨማሪ ጨረታ ወጣ! ብር ጠንክሮ ይቆያል!

የብሔራዊ ባንክ ወሳኝ እርምጃዎች.....https://youtu.be/2jDt_CMEtis
👍1😱1
#ምስጋና: YouTube ከከፈትን ዛሬ 4 ዓመት ሞላን! 561 መረጃዎች አጋርተን፤ 79ሺ ቤተሰቦች ያገኘን ሲሆን እስካሁን 4.37 ሚሊየን ጊዜ ታይተናል! ሁላችሁንም ከልብ እናመሰግናለን! ቤተሰብ ይሁኑ! https://youtu.be/v1kao07I_aU
👍54👏15🙏9
የውጭ ምንዛሬ ማግኘት ቀላል መሆን አለበት።
ምክንያቱም ሮሃ፣ ቀላል እንዲሆን ይሰራልና።

- ለውጭ አገር ጉዞ!
- ለቪዛ ክፍያዎች!
- ለኢሚግሬሽን ሂደቶች!

ሮሃ (Rooha) እምነት የሚጣልበት ህጋዊ ምንዛሬ እና ተወዳዳሪ ዋጋዎችን በማቅረብ የውጭ ምንዛሬ ማግኘትን ቀላል ያደርገዋል።

ምንም አላስፈላጊ ውክቢያ የለም።
ትክክለኛው ምንዛሬ በትክክለኛው ቦታ ብቻ።
የዛሬው የሮሃ የምንዛሬ ተመኖች እነሆ ተለጥፈዋል።

ዛሬውኑ ወደ ሮሃ በመምጣት የውጭ ምንዛሬዎን ይግዙ።

👉 በሳር ቤት አዳምስ ፓቪሊዮን!

👉 በካዛንቺስ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት!

👉 ድሬደዋ ብሎሰም ሆቴል ከመጡ ሁሉን ያገኛሉ!

አቅጣጫን ለመጠየቅ የሚከተሉትን ስልኮች ይጠቀሙ!

- በ251-956-555-333፣
- በ251-991-332-000፣
- በ251-960-444-333፣

ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr

ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/Dcn/
👍2
#ለመረጃ፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ዶ/ር እዮብ ተካልኝ እና የታንዛኒያው ብሔራዊ ባንክ ገዥ አማኑኤል ቱቱባ በጋራ የ2026 የዓመቱ ምርጥ የማዕከላዊ ባንክ ገዥ በመሆን ተመርጠዋል። ምርጫውን ያከናወነው በእንግሊዝ የሚታተመው የአፍሪካ ሊደርሺፕ መጽሔት ነው!
👍15🤔5😱5🔥3
የIMF ማሳሰቢያ አዲስ አይደለም!

ከ22 ወራት በፊት ኢትዮጲያ የተስማማችበት ነው!

ስምምነቱ እና አዲሱ ማሳሰቢያ……….https://youtu.be/ngCCQ2ehuIc
😱2👍1