The Ethiopian Economist View
29.4K subscribers
716 photos
4 videos
197 files
1.32K links
Wase.belay12@gmail.com(0913243956)
Download Telegram
የፍራንኮ ቫሉታ፤ የጥቁር ገበያ እና የገንዘብ እጥበት ትስስር!

የገበያ ዋጋ መሰረቶች.....https://youtu.be/-WG9S-2ex_w
👍1
የውጭ ምንዛሬዎን በሕጋዊ መንገድ፤ በተሻለ ዋጋ እና በቀላሉ ከሮሃ ይግዙ።

- ለጉዞ ምንዛሬ (Travel FX)!
- ለቪዛ ክፍያዎች!
- ለኢሚግሬሽን ሂደት!

ወደ ሮሃ ይምጡ። ምንዛሬዎን ያግኙ። ወደፊት ይራመዱ።

👉 በሳር ቤት አዳምስ ፓቪሊዮን!

👉 በካዛንቺስ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት!

👉 ድሬደዋ ብሎሰም ሆቴል ከመጡ ሁሉን ያገኛሉ!

አቅጣጫን ለመጠየቅ የሚከተሉትን ስልኮች ይጠቀሙ!

- በ251-956-555-333፣
- በ251-991-332-000፣
- በ251-960-444-333፣

ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr

ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/Dcn/
የታክስ_አስተዳደር_አዋጅ_ማሻሻያ_አማርኛ.pdf
606.8 KB
#ለመረጃ፡ ደረሰኝ ሊሰጥ ሲገባ ያልሰጠ ማንኛውም ታክስ ከፋይ ለገዢ ባልሰጠው በእያንዳንዱ ደረሰኝ ብዛት ብር 100,000 ይቀጣል ሲል የወሰነውን የተሻሻለውን አዋጅ ማንበብ ለምትፈልጉ ከላይ ተቀምጧል!
👍9
ኢንቨስትመንት ፈንድ ረቂቅ መመሪያ.docx
476.5 KB
#ለመረጃ፡ ጥሬ ገንዘብ ያላቸው ግለሰቦችና ተቋማት ገንዘባቸውን በማዋጣት በጋራ በተቋቋመ ፈንድ አማካኝነት በተለያዩ የትርፍ ዘርፎች ላይ እንዲሰማሩ የሚያስችል “የጋራ ኢንቨስትመንት ፈንድ” ረቂቅ መመሪያን በኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ተዘጋጅቷል ሰነዱን በማንበብ አስተያየት መስጠት ለምትፈልጉ ከላይ ተቀምጧል!
🙏9
#ለመረጃ: ቅዳሜ የግብይት ቀን እንደመሆኑ የዕለቱን የገበያ የምንዛሬ ዋጋ መረጃ ተመልከቱ!

የውጭ ምንዛሬን በብሔራዊ ባንክ ከተፈቀደለት ተቋም በተመጣጣኝ ዋጋ ይግዙ።

- አነስተኛ የአገልግሎት ክፍያ!

- ጥሩ መስተንግድዎ!

- ሁሉንም ዋና ዋና የዉጪ ሃገራት ገንዘቦች!

ከሮሃ ምንዛሬ ቢሮዎች ያግኙ!

👉 በሳር ቤት አዳምስ ፓቪሊዮን!

👉 በካዛንቺስ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት!

👉 ድሬደዋ ብሎሰም ሆቴል ከመጡ ሁሉን ያገኛሉ!

አቅጣጫን ለመጠየቅ የሚከተሉትን ስልኮች ይጠቀሙ!

- በ251-956-555-333፣
- በ251-991-332-000፣
- በ251-960-444-333፣

ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr

ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/Dcn/
የኢትዮጵያ ስታትስቲክስ አዋጅ.pdf
638.7 KB
#ለመረጃ፡ በኢትዮጵያ ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ መረጃዎች የሚደራጁበት እና የሚተነተኑበት (የዋጋ ንረትን ጨምሮ) የኢትዮጵያ የስታቲስቲክስ አዋጅ ተሻሽሏል! ሙሉ ሰነዱን ማንበብ ለምትፈልጉ ከላይ ተቀምጧል!
🙏7👌1
#ለመረጃ: የሰኔ ወር እና የሳምንቱ ቀናት መጀመሪያ ሰኞ የገበያ ዕለታዊ የምንዛሬ ዋጋ ተተምኗል?

በተሻለ ዋጋ የውጭ ምንዛሬን በብሔራዊ ባንክ ከተፈቀደለት ተቋም መግዛት ከፈለጉ የሮሃን ሰንጠረዥ ይመልከቱ!

- አነስተኛ የአገልግሎት ክፍያ!

- ጥሩ መስተንግድዎ!

- ሁሉንም ዋና ዋና የዉጪ ሃገራት ገንዘቦች!

ከሮሃ ምንዛሬ ቢሮዎች ያግኙ!

👉 በሳር ቤት አዳምስ ፓቪሊዮን!

👉 በካዛንቺስ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት!

👉 ድሬደዋ ብሎሰም ሆቴል ከመጡ ሁሉን ያገኛሉ!

አቅጣጫን ለመጠየቅ የሚከተሉትን ስልኮች ይጠቀሙ!

- በ251-956-555-333፣
- በ251-991-332-000፣
- በ251-960-444-333፣

ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr

ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/Dcn/
የግብርና_ቢዝነስ_ኩባንያዎች_ረቂቅ_አዋጅ.pdf
302.7 KB
#ለመረጃ፡ በግብርና ዘርፍ ለሚሰማሩ የግብርና ቢዝነስ ኩባንያዎች ለስራቸው የሚያስፈልጓቸውን የግብርና ግብዓቶች፣ መሳሪያዎችና፣ ተሽከርካሪዎችን ከውጭ "ከታክስ ነፃ" እንዲያስገቡ የሚፈቅድ ረቂቅ "የግብርና ቢዝነስ ኩባኒያ አዋጅ" ተዘጋጅቷል! ሙሉ ሰነዱን ማንበብ ለምትፈልጉ ከላይ ተቀምጧል!
👍12
#ለመረጃ: የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደንበኞች 30 በመቶ አስቀድመው ሲቆጥቡ፣ ባንኩ ቀሪውን በአነስተኛ የወለድ ክፍያ መኪናውን እንደሚገዛ ገልጿል! በእድሉ መጠቀም የምትፈልጉ በቅራቢያዎ በሚገኝ የባንኩ ቅርንጫፍ በመገኘት አጣሩ ብሏል!
👍18🤔1
#ለመረጃ: ዛሬ በጨረታ 100 ሚሊየን ዶላር ለባንኮች ይለቀቃል! የፍላጎት እና የአቅርቦት አለመጣጣም በቀላሉ የሚፈታ አይደለም!

ለጉዞ፣ ለቪዛ ክፍያ እና ለማንኛውም ዓለም አቀፍ ወጪዎች የሚሆን የውጭ ምንዛሬዎን ከሮሃ ይግዙ።

✔ አዋጭ ተመኖች!
✔ ሕጋዊ ምንዛሬ!
✔ ፈጣን አገልግሎት!

የዛሬው የገበያ ተኮር ተመኖችን ተመልከቱ....

👉 በሳር ቤት አዳምስ ፓቪሊዮን!

👉 በካዛንቺስ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት!

👉 ድሬደዋ ብሎሰም ሆቴል ከመጡ ሁሉን ያገኛሉ!

አቅጣጫን ለመጠየቅ የሚከተሉትን ስልኮች ይጠቀሙ!

- በ251-956-555-333፣
- በ251-991-332-000፣
- በ251-960-444-333፣

ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr

ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/Dcn/
🔥1
#ለመረጃ: የ2019 የኢትዮጵያ በጀት 2.3 ትሪሊዮን ብር (2,339,268,126,738 ብር) በጀት! እንዲሆን የበጀት ረቂቅ ወጥቷል!

#ለማስታወስ: የ2018 በጀት 1.93 ትሪሊዮን ብር ነበር (የ409 ቢሊየን ብር ጭማሪ)!
👍15😱7🤔4
#ለመረጃ: ዛሬ ይከናወናል ተብሎ የነበረው የብሔራዊ ባንክ የ100 ሚሊየን ዶላር ጨረታ በቴክኒካል ችግር ምክንያት ተሰርዟል!
👌5
የጉምሩክ አዋጅ ማሻሻያ .pdf
944 KB
#ለመረጃ: በኮንትሮባንድ ጭነት ምክንያት ተሽከርካሪ እንዲወረስ የሚያስችል ድንጋጌ የያዘው የተሻሻለው የጉምሩክ አዋጅ ፀደቀ! ሙሉ ሰነዱን ማንበብ ለምትፈልጉ ከላይ ተቀምጧል!
👌7