The Ethiopian Economist View
29.4K subscribers
716 photos
4 videos
197 files
1.32K links
Wase.belay12@gmail.com(0913243956)
Download Telegram
#ለመረጃ: ናይጄሪያው ዩናይትድ ካፒታል በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የውጭ ኢንቨስትመንት ባንክ ፈቃድ አግኝቷል!

ቀድመው ፍቃድ የወሰዱ ሃገር በቀል 6 የኢንቨስትመንት ባንኮች....

1. CBE Capital Investment Bank
2. Wegagen Capital Investment Bank
3. First Addis Investment Bank
4. Awash Capital
5. Siinqee Investment Bank
6. Prime Capital

ልምድ ያለው የውጭ ባንክ መግባት ገበያ የሚያነቃቃ ቢሆንም የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ገና በመጀመሪያ ደረጃ ላይ በመሆኑ፣ እነዚህ 7 የኢንቨስትመንት ባንኮች በIPO፣ ቦንድ፣ የአክሲዮን ገበያ እና ትልልቅ የኢንቨስትመንት ግብይቶች ውስጥ ቁልፍ ሚና ይኖራቸዋል።
👍8
የበረራ ትኬትዎን ይዘዉ።

ኤምባሲው ቪዛዎን አጽድቆ።

የጉዞው ቀን እየቀረበ ከሆነ።

አሁን አንድ መስተካከል ያለበት ነገር ብቻ ይቀራል፦

የውጭ ምንዛሬ።

የዛሬው የሮሃ ተመኖች አሁን ተለቀዋል።

USD • EUR • GBP • AED • SAR

በህጋዊ እና ምቹ በሆነ መንገድ ሮሃ ፎሬክስ (Rooha Forex) ያግኙ።

👉 በሳር ቤት አዳምስ ፓቪሊዮን!

👉 በካዛንቺስ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት!

👉 ድሬደዋ ብሎሰም ሆቴል ከመጡ ሁሉን ያገኛሉ!

አቅጣጫን ለመጠየቅ የሚከተሉትን ስልኮች ይጠቀሙ!

- በ251-956-555-333፣
- በ251-991-332-000፣
- በ251-960-444-333፣

ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr

ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/Dcn/
👍1
#ለመረጃ: ዛሬ በአዲስ አበባ ከተማ መሰጠት የተጀመረው የአዲሱ የመኪና ሰሌዳ ዋጋ (ለአዲስ መኪናዎች ብቻ)!
🤔9😱2
የ2019 በጀት ማጠቃላያ ሰነድ.pdf
15.6 MB
#ለመረጃ: የ2019 የበጀት ማጠቃልያ ሙሉ ሰነድ ማንበብ ለምትፈልጉ ከላይ ተቀምጧል!
👍19👏2🤔1
#ለመረጃ: የቅዳሜ የውጭ ምንዛሬ የገበያ ትክክለኛ ዋጋ ተተምኗል!

በብሔራዊ ባንክ ሙሉ ፍቃድ ያለው ሮሃ የምንዛሬ ቢሮ የተሻለ ተመኖችን ይዞ ቀርቧል!

👉 በሳር ቤት አዳምስ ፓቪሊዮን!

👉 በካዛንቺስ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት!

👉 ድሬደዋ ብሎሰም ሆቴል ከመጡ ሁሉን ያገኛሉ!

አቅጣጫን ለመጠየቅ የሚከተሉትን ስልኮች ይጠቀሙ!

- በ251-956-555-333፣
- በ251-991-332-000፣
- በ251-960-444-333፣

ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr

ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/Dcn/
#ለመረጃ: የግንቦት ወር የዋጋ ግሽበት 13.4 በመቶ ደርሷል (ምግብ ነክ የዋጋ ግሽበት 15 በመቶ እና ምግብ ነክ ያልሆኑ የዋጋ ግሽበት 11.1 በመቶ)! የኢትዮጵያ ስታትስቲክስ አገልግሎት!
🔥4🤔3😱3
#ለመረጃ: በዚህ ሳምንት የምታቀኑበት ቦታ የትም ይሁን፣ የውጭ ምንዛሬዎ ሮሃ ጋር ይጠብቆታል።

- USD (የአሜሪካ ዶላር)
- EUR (ዩሮ)
- GBP (የእንግሊዝ ፓውንድ)
- AED (የኤምሬትስ ድርሃም)
- SAR (የሳውዲ ሪያል)

የውጭ ምንዛሬዎን መጥተው ሮሃ ጋር ይግዙ።

👉 በሳር ቤት አዳምስ ፓቪሊዮን!

👉 በካዛንቺስ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት!

👉 ድሬደዋ ብሎሰም ሆቴል ከመጡ ሁሉን ያገኛሉ!

አቅጣጫን ለመጠየቅ የሚከተሉትን ስልኮች ይጠቀሙ!

- በ251-956-555-333፣
- በ251-991-332-000፣
- በ251-960-444-333፣

ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr

ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/Dcn/
#ለመረጃ: ብሔራዊ ባንክ ሰኔ 2 ላይ በቴክኒክ ምክንያት ሰርዞት የነበረውን የ100 ሚሊየን ዶላር ጨረታ በነገው ዕለት ያከናውናል!
🙏2👍1
#ለመረጃ: በዛሬው ዕለት የውጭ ምንዛሬ ገበያው ከብሔራዊ ባንክ 100 ሚሊየን ዶላር በጨረታ ቢያገኝም ከእጥፍ በላይ ፍላጎት እንዳለው በጨረታው ወቅት ታይቷል!

የገበያውን የአቅርቦት እና ፍላጎት ክፍተት ለመሙላት የግል የምንዛሬ ቢሮዎች ሚና ወሳኝ ነው!

ማንኛውም የውጭ ሃገር ገንዘብ ለመግዛት እና ለመሸጥ የሮሃን የውጭ ምንዛሬ ቢሮ የዛሬ ተመንን ተመልከቱ!

👉 በሳር ቤት አዳምስ ፓቪሊዮን!

👉 በካዛንቺስ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት!

👉 ድሬደዋ ብሎሰም ሆቴል ከመጡ ሁሉን ያገኛሉ!

አቅጣጫን ለመጠየቅ የሚከተሉትን ስልኮች ይጠቀሙ!

- በ251-956-555-333፣
- በ251-991-332-000፣
- በ251-960-444-333፣

ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr

ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/Dcn/
🤔1
#ለመረጃ: ዛሬ እና ነገ በኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ኢንቬስተሮች ኤክስፖ ይከናወናል! 

ፍላጎት ያላችሁ ሰዎች በሙሉ በነፃ በመግባት....

✅ በኤክስፖ ላይ የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን፣ የኢትዮጵያ ሰነደ ሙአለ ንዋዮች ገበያ፣ የብሄራዊ መታወቂያ ፕሮግራም እንዲሁም ስድስት የኢንቨስትመንት አማካሪዎች፣ ስድስት የኢንቨስትመንት ባንኮች እና ሁለት የሰነደ ሙአለ ንዋይ አከናዋኞች የየራሳቸው የኤግዚቢሽን ቦታ ኖሯቸው ይሳተፋሉ፡፡ የፈለጉትን መረጃ ለማግኘት ይጠቀሙበት!

ቦታ፦ በአዲስ አበባ ባህልና ኪነ-ጥበብ ቢሮ ግቢ ፋላሚንጎ ሬስቶራንት ገባ ብሎ!
👍4