The Ethiopian Economist View
29.2K subscribers
724 photos
4 videos
197 files
1.34K links
Wase.belay12@gmail.com(0913243956)
Download Telegram
🌅 አዲስ ሳምንት። አዲስ የንግድ ዕቅድ። ትክክለኛ የምንዛሬ መረጃ።

💱 የሰኞ ዕለት የሮሃ የውጭ ምንዛሬ ተመን ይፋ ሆኗል!
ለንግድዎ፣ ለጉዞዎ፣ ለትምህርትዎ ወይም ለሌሎች የውጭ ምንዛሬ ፍላጎቶችዎ፣ በታማኝ መረጃ ውሳኔዎን ያጠናክሩ።

🏦 Rooha Forex Bureau
Professional • Transparent • Customer-Focused

📍 ካዛንቺስ – ማህቡባ አፓርታማ!
📍 ቦሌ ቡልቡላ – ረፈንቲ ህንጻ!
📍 ሳርቤት – አዳምስ ፓቪሊዮን!
📍 ድሬዳዋ – ብሎሰም ሆቴል!

📞 ለአቅጣጫ እና ተጨማሪ መረጃ:
+251 956 555 333 | +251 991 332 000 | +251 960 444 333

📲 የዕለቱን የምንዛሬ ተመን ይከታተሉ።
Telegram • Facebook • LinkedIn • TikTok

✨ ሮሃ — ታማኝ አገልግሎት፣ ግልጽ ሂደት፣ የተሻለ የደንበኛ ልምድ።

💱 Rooha Forex Bureau | Your Trusted Foreign Exchange Partner
#ለመረጃ: ብሔራዊ ባንክ ለነገ የ125 ሚሊየን ዶላር ጨረታ አዘጋጅቷል!
Public Workforce Performance.pdf
7 MB
የዓለም ባንክ የህዝብ ሰራተኞች አፈፃፀም ከሀገር ኢኮኖሚያዊ ዕድገትና ጋር እንዴት እንደተሳሰረ የሚያሳይ አዲስ ሪፖርት አውጥቷል (የኢትዮጵያን ሁኔታን ጨምሮ)።

​የኢኮኖሚ ጉዳዮች ለምትከታተሉ ሁሉ ጠቃሚ ሀሳቦች ያሉበትን ይህንን ሙሉ ሰነድ ከላይ አስቀምጫለሁ። አንብቡት!
👏12👍2
💵 $125 ሚሊዮን ዶላር በዛሬው የምንዛሬ ጨረታ ለባንኮች ይቀርባል።
ነገር ግን፣ የምንዛሬ ዋጋ በጨረታው ብቻ አይወሰንም።
 
📊 የገበያው የምንዛሬ ዋጋ በተለያዩ ምክንያቶች ይወሰናል፦

• የዶላር ፍላጎትና አቅርቦት!
• የባንኮች የግዢና የሽያጭ እንቅስቃሴ!
• የገበያ ተሳታፊዎች የሚጠብቁት የወደፊት ዋጋ!
• የውጭ ምንዛሬ ፍሰት!
• የንግድና የጉዞ ፍላጎት!
 
📌 ስለዚህ ተጨማሪ ዶላር ወደ ገበያ መግባቱ የምንዛሬ ጫናን ሊያሳንስ ይችላል፤ ነገር ግን የገበያው ዋጋ የሚወሰነው በጠቅላላ የፍላጎትና የአቅርቦት ሁኔታ ነው።
 
💱 የዛሬ መስከረም 13 የRooha የገበያ የምንዛሬ ተመንን ይመልከቱ፣ ያወዳድሩ፣ ውሳኔዎንም በመረጃ ላይ ያድርጉ።
 
🏦 Rooha Forex Bureau
Professional • Transparent • Customer-Focused
 
📍 ካዛንቺስ – ማህቡባ አፓርታማ

📍 ቦሌ ቡልቡላ – ረፈንቲ ህንጻ

📍 ሳርቤት – አዳምስ ፓቪሊዮን

📍 ድሬዳዋ – ብሎሰም ሆቴል
 
📞 ለአቅጣጫ እና ተጨማሪ መረጃ

+251 956 555 333 | +251 991 332 000 | +251 960 444 333
 
📲 የዕለቱን የምንዛሬ ተመን ይከታተሉ።
Telegram • Facebook • LinkedIn • TikTok
 
✨ ሮሃ — ታማኝ አገልግሎት፣ ግልጽ ሂደት፣ የተሻለ የደንበኛ ልምድ።
 
Rooha Forex Bureau | Your Trusted Foreign Exchange Partner
👍1😱1
1150_የጋራ_ኢንቨስትመንት_ፈንድ_አሰራር_መመሪያ_ቁጥር_1150_2026_resized.pdf
682.1 KB
የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለሥልጣን የጋራ ኢንቨስትመንት ፈንዶችን ምስረታ፣ አወቃቀር እና አስተዳደር ለመቆጣጠር የጋራ ኢንቨስትመንት ፈንድ አሠራር መመሪያ ቁጥር 1150/2019 ይፋ አድርጓል።

ሙሉ ሰነዱን ከላይ አስቀምጫለሁ። አንብቡት!

ስለ ጋራ ኢንቨስትመንት ለማስታወስ https://youtu.be/QunHq2cdNSQ
👍6🤔1
🌼 መስቀል ደርሷል! የደስታ፣ የአንድነት እና የተስፋ በዓል። 🌼
 
የመስቀል በዓልን ከወዳጅ ዘመዶቻችን ጋር በደስታ ስናከብር፣ የጉዞዎን፣ የግዢዎን እና የውጭ ምንዛሬ ፍላጎትዎንም በቀላልና በግልጽ አገልግሎት እናግዛለን።
 
💱 የዕለቱን የRooha የምንዛሬ ተመን ይከታተሉ፣ ያወዳድሩ፣ ውሳኔዎንም በመረጃ ላይ ያድርጉ።
 
🏦 Rooha Forex Bureau
Professional • Transparent • Customer-Focused
 
📍 ካዛንቺስ – ማህቡባ አፓርታማ
📍 ቦሌ ቡልቡላ – ረፈንቲ ህንጻ
📍 ሳርቤት – አዳምስ ፓቪሊዮን
📍 ድሬዳዋ – ብሎሰም ሆቴል
 
📞 ለአቅጣጫ እና ተጨማሪ መረጃ

+251 956 555 333 | +251 991 332 000 | +251 960 444 333
 
📲 የዕለቱን የምንዛሬ ተመን ይከታተሉ

Telegram • Facebook • LinkedIn • TikTok
 
✨ Rooha — በበዓልም ሆነ በዕለት ተዕለት፣ የታመነ የውጭ ምንዛሬ አጋርዎ።
 
🌼 መልካም የመስቀል በዓል!

Rooha Forex Bureau | Your Trusted Foreign Exchange Partner
👍2
Labour Market.pdf
1.9 MB
ከ 10 ሰዎች አንዱ ስራ አጥ ነው!

የኢትዮጵያ ስታትስቲክስ አገልግሎት አዲስ ጥናት!

ሙሉ ሰነዱን ከላይ አስቀምጫለሁ። አንብቡት!
🙏18
#ለመረጃ፡ Rooha የምንዛሬ ቢሮ የሬሚታንስ ወይም የባንክ ትራንስፈር ምንዛሬ አገልግሎት አይሰጥም።
 
Rooha Forex Bureau በብሔራዊ ባንክ ኢትዮጵያ የውጭ ምንዛሬ መመሪያ መሠረት፣ አገልግሎታችን የውጭ ምንዛሬ ጥሬ ገንዘብን በመግዛትና በመሸጥ ላይ ያተኮረ ነው።

💵 የውጭ ምንዛሬ በጥሬ ገንዘብ መግዛት ወይም መሸጥ ከፈለጉ፣ ወደ Rooha ቅርንጫፎቻችን ይምጡ።
 
📍 ቅርንጫፎቻችን
 
• ካዛንቺስ – ማህቡባ አፓርታማ!
• ቦሌ ቡልቡላ – ረፈንቲ!
• ሳርቤት – አዳምስ ፓቪሊዮን!
• ድሬዳዋ – ብሎሰም ሆቴል!
 
📞 አቅጣጫ ወይም ተጨማሪ መረጃ ለመጠየቅ
 
• +251 956 555 333
• +251 991 332 000
• +251 960 444 333
 
📲 የዕለቱን የምንዛሬ ተመን ይከታተሉ


Telegram • Facebook • LinkedIn • TikTok
 
Rooha Forex Bureau

Secure • Transparent • Fast • Customer-Centered
ኢትዮጵያ ውስጥ የስደተኞች አዲስ መረጃ!

ከተሰደዱት መካከል 60% ስራ አግኝተዋል.....https://youtu.be/QhwHwQXa3no
👍2
#ለመረጃ: ለአትክልት እና ፍራፍሬ ማቀናበር እና ማቆየት የሥራ ዘርፍ የሚያስፈልጉ የካፒታል ዕቃዎች ከቀረጥና ታክስ ነፃ ሆነው እንዲገቡ የገንዘብ ሚኒስቴር የማሻሻያ ደብዳቤ አውጥቷል!

መመሪያ ቁጥር 1064/2017 የኢንቨስትመንት ማበረታቻን ለማስፈጸም የወጣውን መመሪያ ማንበብ ለምትፈልጉ ከታች ተቀምጧል!
🤔1